ለንግድ ስርዓቱ ፍትሃዊነት ተስፋ የተጣለበት ቴክኖሎጂ

በአዲስ አበባም ሆነ በመላ ሀገሪቱ ለሚስታዋለው የዋጋ ግሽበት መንስኤ ምክንያቶች አንዱ የገበያ መረጃ እጥረት መሆኑን በተለያዩ ጊዜያት የተሰሩ ጥናቶች ያሳያሉ:: ሸማቹ ስለ ገበያ ሁኔታ በቂ መረጃ ስለማይኖረው ነጋዴዎች የሚጠሩትን ዋጋ ከፍሎ የመግዛት... Read more »

የማዕከሉ ሚና- ከሥራ ፈጣሪነት ባለፈ ለዘላቂነት

ኢትዮጵያ ውስጥ የሥራን ቀለም ሳያማርጡ፣ ለክብደትና ለቅለቱ ልዩነትን ሳያስቀምጡ ያሰቡትን ሆነው የፈለጉትን ለመኖር፤ ጉልበትና እውቀትን ከውስን የገንዘብ አቅም ጋር አቀናጅተው ራአያችውን ለማሳካት ቀን ከሌሊት ሰርተው፣ የላብና ወዛቸውን ፍሬ የሚያጭዱ በርካታ ጀግኖች አሉ::... Read more »

የግብርና ግብዓት አቅርቦትና ልዩ ትኩረት ያገኘው የትግራይ ክልል

ግብርና ሚኒስቴር ቀድሞ መገኘት አይከፋም የሚለውን መርህ በመከተል ለ2013-2014 የምርት ዘመን ዝግጅቱን የጀመረው የ2012-2013 ዓ.ም ምርት ተሰብስቦ ጎተራ እንደገባ መሆኑን ያስታውሳል :: እያደገ የመጣውን የአርሶ አደሩንና ከፊል አርሶ አደሩን የግብአት ፍላጎት ለማሟላትም... Read more »

አረንጓዴ የአመራረት ሂደትና አምራች ኢንደስትሪዎች

በአንድ በኩል ኢንደስትሪ እንዲስፋፋ፣ በሌላ በኩል ደግሞ የአካባቢ ጥበቃ ሥራ ትኩረት እንዲሰጠው ይፈለጋል:: ሁለቱን እንዴት አጣጥሞ ማስኬድ ይቻላል? በኬሚካልና ኮንስትራክሽን ግብአቶች ኢንዱስትሪ ልማት ኢኒስቲትዩት የአካባቢ ጥበቃ ሙያ ደህንነትና ኢነርጂ ዳይሬክተር አቶ ዳዊት... Read more »

የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጠናው ትግበራ – ሁለት መልክ

አፍሪካውያን አገራት አንድነት ሃይል፣ ህብረትም የድል ምስጢር መሆኑን ባለመረዳታቸው፣ እርስ በእርስ ያላቸው ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ትስስር እጅግ ደካማ ሆኖ ዓመታት ተቆጥረዋል:: በጋራ ከመበልፀግ ይልቅ የግል እድገታቸውን መሻታቸውም በተለይ ምጣኔ ሀብታቸው የሚፈለገውን ያህል... Read more »

አጋጣሚን ወደ ስራ የቀየሩ ባለሙያ

ተወልደው ያደጉት እዚሁ አዲስ አበባ ከተማ ነው። የ12ኛ ክፍል ትምህርታቸውን አጠናቀው ወደ ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ቤት ከገቡ በኋላ የደረጃ አራት ትምህርታቸውን ተከታትለዋል። ከትምህርታቸው ጎን ለጎንም በግላቸው የልብስ ስፌት ሙያን ከፋሽን ዲዛይን ጋር... Read more »

ጅምር ህንፃዎች አገልግሎታቸው እስከምን?

ግንባታቸው ባልተጠናቀቀ ጅምር ህንፃ ውስጥ እንደ ባንክ ያሉ ትላልቅ አገልግሎት ሰጭ ተቋማት ሳይቀሩ በኪራይ መጠቀም በመለመዱ ህንፃውን የሚያስገነባው አካልም ህንፃውን ሰርቶ ከማጠናቀቅ ይልቅ ለኪራይ አገልግሎት በሚውለው ላይ ብቻ ትኩረት ሰጥቶ የሚሰራ እስከሚመስል... Read more »

የዘርፉን የብድር አሰጣጥ ሥርዓት ለማሻሻል

ብድር በንግዱ ዘርፍ ለተሰማራ ማንኛውም ዜጋ አስፈላጊነቱ አያጠያይቅም። እንኳን በግልና በቡድን ለሚንቀሳቀስ የንግዱ ማህበረሰብ ቀርቶ መንግሥትም አብዛኞቹን የልማት ሥራዎች የሚያከናውነው በብድር ከመሆኑ አንፃር አስፈላጊነቱ ብዙዎችን ያስማማል። በዋናነት ደግሞ ብድር ከአምና ጀምሮ በሀገሪቱ... Read more »

ቱሉ ሞዬ- ቀጣዩ የከርሰ ምድር ኃይል ምንጭ

ከሚታደሱ የተፈጥሮ የኃይል ምንጮች መካከል አንዱ የጂኦተርማል ኃይል ነው። ይህ ኃይል ከከርሰ ምድር የሚወጣውን የጭስ ሙቀት ወደጉልበት እንዲቀየር በማድረግ ጥቅም ላይ ይውላል። ከከርሰ ምድር የሚገኘው ይኸው የሙቀት ኃይልም በቀጥታ ጠፈርን ለማሞቅ፣ ለዓሳ... Read more »

ተስፋ የተጣለበት የኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ

ኤሌክትሪክ አምራቹ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በሃይል ልማት፣ በኢንቨስትመንት ፣ ሃይል ማመንጫዎች በግንባታ ፣ በአሠራር እና በሃይል ማመንጫዎች ፣ የሃይል ማመንጫ ማስተዳደር እና በሃይል ማስተላለፊያ ግንባታ ስራ ላይ ተሰማርቶ ይገኛል። ተቋሙ በተለያዩ አካባቢዎች... Read more »