የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በሰብአዊ መብት አያያዝ ዙሪያ ያስተላለፉትን መልዕክት እንደሚከተለው አቅርበነዋል፡፡ ሀገራችን ኢትዮጵያ በለውጥ ጉዞ ላይ ናት፡፡ በለውጥ ጉዞ ላይ ናት ስንል የሚለወጥ ነገር አላት ማለታችን ነው፡፡ ከሚለወጡት... Read more »
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ሙዚቃዊ ቴአትር በየመድረኩ እየተለመደ ነው፡፡ የሚቀርበው ደግሞ ለሙዚቃዊ ቴአትር ተብሎ በተዘጋጀ መድረክ አይደለም፡፡ የተዘጋጀው መድረክ ሌላ ይሆንና ግን እንደ ማጣፈጫ (ወይም እንደ መዝናኛ አይተውት ይሆናል)። ምናልባትም ሙዚቃዊ ቴአትር ራሱን... Read more »
የዓለም የፀረ ኤችአይቪ/ ኤድስ ቀን ባሳለፍነው ህዳር 22/2011 በሀገራችን ለ31ኛ ጊዜ በዱከም ከተማ ተከብሮ ነበር። ዱከም ከተማ ውስጥ ከ500 በላይ ፋብሪካዎች ይገኛሉ። በዓሉን በዚህ ስፍራ ማክበር ያስፈለገበት ዋና ምክንያትም አካባቢው የኢንዱስትሪ አካባቢ... Read more »
ትምህርት ቤቶች ተተኪ ስፖርተኞችን በማፍራት ረገድ ጉልህ ሚና እንደሚያበረክቱ ግልጽ ነው፡፡ በዚህ ረገድ ኃላፊነት የተጣለባቸው አካላት የድርሻቸውን ለመወጣት ጥረት እያደረጉ ነው፡፡ የትምህርት ሚኒስቴር በትምህርት ተቋማት የሚደረጉ ስፖርታዊ ውድድሮችን በማስተባበር በኩል ከፍተኛ ኃላፊነት... Read more »
በስፖርቱ ዓለም በተለይም በእግር ኳስና አትሌቲክስ ብዙም የማትታወቀው ህንድ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የተለያዩ የአትሌቲክስ የጎዳና ላይ ውድድሮችን እያስተናገደች ትገኛለች። በዚህም በመዲናዋ በየዓመቱ ከምታዘጋጀው የዴልሂ ማራቶንና ግማሽ ማራቶን ውድድር አንስቶ በሌሎች የጎዳና ላይ... Read more »
ወሬው ሁሉ ከሙስናና ምዝበራ ጋር በተያያዘ የተጠረጠሩ በወንጀል የሚፈለጉ ሰዎች ስም ዝርዝር ነው፡፡ ከፖሊስ በወጣው መግለጫ የተጠርጣሪ ስሞች ተሰድረዋል፡፡ የባል ሚስት ልጆች ወንድሞች አክስቶች ጋብቻዎች የሩቅ የቅርብ ዘመድ ውሽሜ ሁሉም በሀብት ተንበሽብሸዋል፡፡... Read more »
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የተመራው ልዑክ ሰሞኑን ወደ አሜሪካን በማቅናት በወቅታዊ ክልላዊና አገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከኢትዮጵያውያንና ከክልሉ ተወላጆች ጋር ውይይት አድርጓል፡፡ በሰሜን አሜሪካን – ዋሽንግተን ዲሲ የተጀመረው... Read more »
ከሰሞኑ በተለያዩ የቴሌቪዥን ማሰራጫ ጣቢያዎች የቀረበው የሰብዓዊ መብት ጥሰት ዶክመንተሪ በሕዝብና በዜጎች ላይ የተፈጸመው ግፍና በደል መጠን የለሽ እንደነበር ያሳያል፡፡ ገራሚው ነገር እኩልነት በተግባር ተረጋግጧል በሚባልበት ሀገር ዜጎች በብሔራቸውና በጎሳቸው መነሻነት ተለይተው... Read more »
የአፍሪካን አህጉር እግር ኳስ የሚመራው ካፍ ስፖርቱን ለማሳደግ መሰረቱ በታዳጊዎች ላይ መሆኑን ሲናገር ይሰማል። ካፍ ይሄንን መሰረት በማድረግ ታዳጊዎች ላይ መሰረት ያደረገ ተግባር እያከናወነ ይገኛል። ታዳጊዎችንም ማዕከል ያደረጉ የውድድር መርሃ ግብሮችን እየቀረፀ... Read more »
የዓለም አቀፉ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽን ማህበር (IAAF) የዓመቱን በተመልካች የተነሳ ምርጥ ፎቶ ይፋ አደረገ። በየዓመቱ በተለያዩ የአትሌቲክስ መድረኮች በዓለማችን የፎቶ ጋዜጠኞች ተነስተው ለውድድር ከሚቀርቡ ፎቶዎች በተጓዳኝ የሚካሄደው በተመልካች የተነሱ ምርጥ ፎቶዎች የዘንድሮ ውድድር... Read more »