ደጃዝማች ካሣ ኃይሉ፣ ‹‹ዳግማዊ ቴዎድሮስ ንጉሰ ነገሥት ዘኢትዮጵያ›› ተብለው ከመንገሳቸው በፊት የሰሜንና የትግራይ ገዢ ከነበሩት ከደጃዝማች ውቤ ኃይለማርያም (የዳግማዊ ቴዎድሮስ ባለቤት የእቴጌ ጥሩወርቅ ውቤ አባት) ጋር የመጨረሻውን የዘመነ መሳፍንት ጦርነት ያደረጉት ከ164... Read more »
ሰሞኑን የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሲጋራ ማጨሻ ስፍራን የሚገድብና አልኮልን በብሮድካስት ሚዲያ ማስተዋወቅ የሚከለክለውን አዋጅ ማጽደቁ የሚታወቅ ነው፡፡ ምክር ቤቱ በመደበኛ ስብሰባው የሴቶች፣ ወጣቶችና ማህበራዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ እና የንግድና ኢንዱስትሪ... Read more »
የሀገር ብሄራዊ ጥቅም እንዲከበር ሰላምና ደህንነቷ እንዲጠበቅ፣ ጸረ ሰላምና ጸረ ሀገር የሆኑ ማናቸውንም እንቅስቃሴዎች እግር በእግር ተከታትሎ ማጋለጥ፣ መንግስትና ሕዝብን ማንቃትና ማሳወቅ፣ ራሳቸውን የሚያዩበት መስታወት ሆኖ መስራት የመገናኛ ብዙሃን ተቀዳሚ ተግባርና ኃላፊነት... Read more »
ጥር 1/2011 ዓ.ም 1/ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ የአየርላንድ ሪፑብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ሊዮ ቫራድካርን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ። ይህ ይፋዊ ጉብኝት በኢትዮጵያና በአየርላንድ መካከል ያለውን ከ20 አመታት በላይ የዘለቀ ግንኙነት የበለጠ... Read more »
የሰው ልጅ በዚህች ዓለም መኖር ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ አብዛኛውን ኑሮውን ያሳለፈው በህብረትና በጋራ መንፈስ ላይ ተመስርቶ ነው። በዚህም ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮቹን ፈትቷል። የትስስር ታሪኩ እንደ ወቅቱ የተለያዩ ዓይነት ይዘትና አቀራረብ ሊኖረው ይችላል... Read more »
የዘንድሮን ሰርግና ሰርገኛ ጠላሁት፤ ምክንያት ስላለኝም ኮነንኩት፡፡ ለምን ካላችሁ፣ ከውዴ አጋጨኝ፤ ከፍቅሬ ጋር ለየኝ፡፡ ታዲያ ብጠላው ምን ያንሰኛል? ከውዴ ጋር ከተዋወቅን ሶስት አመት ሞላን፤ ከተግባባን ግን ሶስተኛ ወራችን ነው፡፡ ግራ መጋባት ከጀመርን... Read more »
አንድ መጥፎ ነገር ሁሌ ሲደጋገም ድርጊቱ ትክክል ነው ብሎ የማመን አመለካከት በጭንቅላታችን ውስጥ ሰርጾ ይሁን የችግሩን አስከፊነት ሳናስተውለው ቀርተን ባይገባኝም፤ በተለይ ከጥቂት ጊዜያት ወዲህ በሀገራችን በከፍተኛ ፍጥነት እያደገ ያለው ፆታዊ ጥቃት አሁን... Read more »
‹‹ክልሎች የሌሎች የሆነውን ለመመለስ የእነርሱን ለመቀበል ዝግጁ መሆን አለባቸው›› አቶ ሙልዬ ወለላው- በፌዴሬሽን ምክር ቤት የህግና የሰብዓዊ መብቶች ባለሙያ
ባለፉት ዓመታት ከአስተዳደራዊ ወሰን ጋር በተያያዘ በኢትዮጵያ የበርካታ ሰዎች ህይወት አልፏል። በርካቶች ለአካል ጉዳት ሲዳረጉ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ደግሞ ተፈናቅለዋል። በዚህም ዜጎች ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ስነልቦናዊና ሰብዓዊ ቀውስ ውስጥ ወድቀዋል። የተለያዩ አካላት ስለመንስዔውና መፍትሔው... Read more »
አዲስ አበባ ከተማ የሚገኘውን የአበበ ቢቂላ ስታዲየም ደረጃውን በጠበቀ መልኩ ለማደስና አስፈላጊውን ጥገና ለማካሄድ የሚደረገው እንቅስቃሴ እየተፋጠነና እየተጠናቀቀ መሆኑን የከተማው ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ የስፖርት ማዘውተሪያ ሥፍራ ዳይሬክተር አስታወቁ። የአዲስ አበባ ወጣቶችና ስፖርት... Read more »
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 14ተኛ ሳምንት መርሐግብር በሳምንቱ የእረፍት ቀናትም በተለያዩ ከተሞች ተካሂደዋል።በመርሃ ግብሩ ውጤት መሰረትም መቀሌ ሰባ እንድርታ መከላከያን አምስት ለሁለት ያሸነፈበት ጨዋታ ብዙ ግቦች የተቆጠሩበት ሆኗል። መቀሌዎች አምስተኛ ተከታታይ ጨዋታቸውን ባሸነፉበት... Read more »