ግንዛቤ የሱስ ሕመምን ለማከም

መክብብ ታገል (ለዚህ ጽሑፍ ሲባል ስሙ የተቀየረ) በአሥራዎቹ መጨረሻ የእድሜ ክልል ነበር ከጓደኞቹ ጋር ለመዝናናት ብሎ ጫት መቃም የጀመረው። ታዲያ ጫት መቃም ላይ ብቻ አልቆመም። ጫት የመቃም ልምምዱ እያደገ መጥቶ ሌሎች ሱስ... Read more »

‹‹ጤናችን በምርታችን!››

የጤና ሥርዓቱን ከሚያሳልጡና በሕክምና ሂደት ከፍተኛ ሚና ከሚጫወቱት ውስጥ የሕክምና ግብዓቶች በግንባር ቀደምትነት ይጠቀሳሉ:: እነዚህ የሕክምና ግብዓቶች በአብዛኛው በሀገር ውስጥ ስለማይመረቱ ከፍተኛ የውጪ ምንዛሪ ወጥቶባቸው ከውጪ ወደ ሀገር ውስጥ ይገባሉ:: ይሁንና በአሁኑ... Read more »

 አርማወር ሀንሰን በግማሽ ክፍለ ዘመን ጉዞ

የህክምና ምርምር ተቋም የሆነው አርማወር ሀንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት የተቋቋመው በሲውዲንና ኖርዌይ ህፃናት አድን ድርጅትና በበርገን ዩኒቨርሲቲ ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር በተደረገ ትብብር እ.ኤ.አ በ1970 ነበር። ስያሜውንም ያገኘው በእውቁ ሳይንቲስትና ለመጀመሪያ ጊዜ የስጋ ደዌ... Read more »

 ድጋፍ የሚሻው የልብ ሕሙማን መርጃ

በሕይወት ውጣውረድ ውስጥ ቤተሰብ በብዙ መልኩ ይፈተናል:: ገንዘብ አጥቶ የሚልሰው፤ የሚቀምሰው ያጣል:: መጠለያ ተቸግሮ ጎዳና ላይ ይወጣል:: ችግሮች ይበልጥ ከበረቱ ደግሞ እስከመበተንም ይደርሳል:: ጤናው ሲቃወስም እንደዛው:: የወይዘሮ ትዕግስት መርሻ ቤተሰብም በልጃቸው ጤና... Read more »

 ባህላዊ መድሃኒትን የማሳደግ ጅምር

የባህላዊ መድሃኒት ሲነሳ በዓለም አቀፍ ደረጃ ቻይና፣ ህንድ፣ ታይላንድና ጃፓንን የመሳሰሉ ሀገራት በግንባር ቀደምትነት አብረው ይነሳሉ። እነዚህ ሀገራት ባህላዊ መድሃኒትን ለራሳቸው ከማምረት አልፈው ለተቀሩት የአለም ሀገራትም አበርክተዋል። በዚህም የራሳቸውን ኢኮኖሚ ከማሳደግ አልፈው... Read more »

 የማይበገር የ‹‹ሚድዋይፎች›› አገልግሎት

የኢትዮጵያ ሚድዋይፎች ማህበር ላለፉት 32 ዓመታት የሚድዊፍሪ ነክ አገልግሎቶችን በማሳደግ የእናቶችን እና የሕፃናትን ጤና ለማሻሻል እየሰራ ይገኛል:: ዓለም አቀፍ የሚድዋይፎች ማህበር አባል እና የአፍሪካ ሚድዋይፎች ማህበር መስራች ነው:: በዚህም ሚድዊፍሪን እንደሞያ እያስተዋወቀ... Read more »

የ‹‹ካላዛር›› በሽታን ለማከም ተስፋ የሰጠ ሙከራ

ካላዛር ወይም በሳይንሳዊ ስሙ ‹‹ቪሴራል ሌሽመናይስስ›› ከወባ ቀጥሎ በዓለም ላይ በጥገኛ ተህዋሲያን የሚተላለፍ ገዳይ በሽታ ሲሆን ከወባ በሽታ ጋር ተመሳሳይ ምልክቶች እንደሚስታዋሉበት ይነገራል።የካላዛር በሽታ ትኩሳት፣ የክብደት መቀነስ፣ ከልክ ያለፈ የጣፊያና የጉበት እድገት... Read more »

ውጤታማ አመራር ለውጤታማ ጤና ሥርዓት

ለጤናው ዘርፍ መሻሻል የባለሙያዎች አቅም ከፍተኛ መሆን፣ ጤና ተቋማት አስፈላጊ የህክምና ግብዓቶችን በበቂ ሁኔታ ማሟላት፣ የጤና አገልግሎቱን ለመስጠት በጤና ተቋማት ውስጥ አመቺ ሁኔታዎች መኖር፣ መንገድ፣ ስልክና መብራትን የመሰሉ የመሠረተ ልማቶች በበቂ ሁኔታ... Read more »

ለሴቶች ጤና የቆመው ‹‹ሔዋን››

በኢትዮጵያ ጥቂት የማይባሉ ሴቶች በልዩ ልዩ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ችግሮች ምክንያት ተገቢውን የሕክምና አገልግሎት ሲያገኙ አይታይም። በተለይ በሚገጥማቸው የገንዘብ እጥረት ምክንያት የጤና መታወክ ሲገጥማቸው ለመታከም ይቸገራሉ። በወሊድ ወቅት ደግሞ ተገቢውን የሕክምና ክትትል አግኝተው... Read more »

የከንፈርና ላንቃ መሰንጠቅ ህክምና

የከንፈርና ላንቃ መሰንጠቅ ልክ እንደሌሎቹ የጤና እክሎች ተጋላጭንት የሚያሰፉ ነገሮች ናቸው የሚባል ቢሆንም በትክክል በምን ሊከሰት እንደሚችል በጥናት የተረጋገጠ መረጃ የለም። ይሁን እንጂ በቤተሰብ ከዚህ ቀደም ተመሳሳይ ችግር ካለ፣ በተወሰነ መልኩ በዘር... Read more »