
ዜጎች በየትኛውም የሀገሪቱ ክፍል ተንቀሳቅሰው የመኖር ሀብት የማፍራት… ወዘተ ሕገ መንግሥታዊ መብት አላቸው። ይህንን መብታቸውን የሚገዳደር ምንም ዓይነት ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያው ምክንያት የሕዝቦችን አብሮ የመኖር ዘመናት የተሻገረ ሀገራዊ እሴት ከመሸርሸር እና... Read more »

የአማራ እና የትግራይ ሕዝቦች ለዘመናት በጉርብትና የኖሩ፤ ተመሳሳይ ሃይማኖታዊ፣ ባህላዊ እና ማህበረሰባዊ እሴቶችን የሚጋሩ ናቸው። በኢትዮጵያም የሀገረ መንግስት ግንባታ ታሪክ ውስጥ ሰፊ ስፍራ ያላቸው፤ ሀገርን አጽንቶ በማስጠበቅ ያላቸውም አበርክቶ ከፍያለ ነው። ጉርብትና... Read more »

መንግሥት ትኩረት ሰጥቶ እየሠራባቸው ካሉ ዘርፎች መካከል የጤናው ዘርፍ አንዱና ቀዳሚው ነው። ምክንያቱም፣ የአንድ ሀገር መንግሥት እንደ ሀገር የሚጠበቀውን ለውጥና እድገት ማምጣትም ሆነ፣ የሀገርን ሉዓላዊነት አስጠብቆ መዝለ ቅ የሚችለው፤ ጤናማ፣ ብቁና አም... Read more »

ሕዝባችን ላለፉት ሰባት አስርት ዓመታት በሀገራችን መሠረታዊ የሆነ ማኅበራዊ፣ ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ለውጦችን ለማምጣት ሰፊ ጥረቶች አድርጓል። የ1966 ዓ/ም አብዮትን ጨምሮ በየወቅቱ የተለያዩ የለውጥ ንቅናቄዎች ተካሂደዋል። በተለይም በሀገሪቱ ዴሞክራሲያዊ አስተሳሰብን በማስፋት ለአስተሳሰቡ... Read more »

ሀገራችን በቀደሙት ዘመናት የነበራትን ከፍታ የሚመጥኑ ሰፊ የባሕር በር እና የተለያዩ ወደቦች ባለቤት እንደነበረች ዓለም የሚያውቀው፤ የታሪክ መዛግብት በደማቅ ቀለም የጻፉት የትናንት የገዘፈ ታሪካች አንድ አካል ነው። የባሕር በር ወደቦች እንደሀገር በዘመኑ... Read more »

ተፎካካሪነት በመርህ የሚገዛ እና ውጤትን ታሳቢ ያደረገ፤ ከሁሉም በላይ ተሽሎ መገኘትን የሚጠይቅ ነው። በየትኛውም ዘርፍ የሚደረግ ፉክክር የመመዘኛ ስሌት አለው፤ በአንድም ይሁን በሌላ ተፎካካሪውን የሚያተርፍ፤ የመፎካከሪያ መድረኩን ቀጣይነት የሚያስጠብቅ፤ የመፎካከርን ማሸነፍና መሸነፍ... Read more »

የአንድ ሀገር የፖለቲካ ህዳሴ እውን ሊሆን የሚችለው ከሁሉም በላይ የፖለቲካ ልሂቃን ከግላዊ እና ቡድናዊ ፍላጎቶች ወጥተው ሀገር እና ሕዝብን ታሳቢ ያደረገ የፖለቲካ ሥብዕና መፍጠር ሲችሉ፤ ይህንንም በቀጣይ ትውልድ ላይ መሥራት የሚያስችል ተነሳሽነት... Read more »

ኪነ- ጥበብ ለአንድ ሀገር ማኅበራዊ ፣ ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያው ዕድገት የሚኖረው አበርክቶ ከፍ ያለ ነው። በተለይም በመለወጥ መነቃቃት ውስጥ ያለ ማኅበረሰብ የለውጥ ጉዞው ስኬታማ እንዲሆን ፣ የአስተሳሰብ ተሐድሶን በመፍጠር እና በማስፋት ሂደት... Read more »

ኪነጥበብ ለአንድ ሀገር ዕድገት የማይተካ ሚና ይጫወታል። ኪነጥበብ አስተሳሰብን ያርቃል፤ አስተሳሰብ ደግሞ የፈጠራ አቅምን በማጎልበት ዕድገትን ስለሚያመጣ ሁለቱ ተመጋጋቢዎች ናቸው ብሎ መውሰድ ይቻላል። ለጥበብ ትኩረት የሰጠ ሀገር ፈጠራዎች ይበራከታሉ፤ ምናባዊ ዕይታዎቹ ይሰፋሉ፤... Read more »

የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በበርካታ የኅብረተሰብ ክፍሎች ተሳትፎ ታግዞ እና በመንግሥት አደረጃጀት ጭምር ተደግፎ እየተጓዘ ያለ ተግባር ሆኗል። በእዚህ ሂደትም የሚሊዮኖችን ሸክም ማቅለል፣ ችግር መካፈል፣ ድካም መቀነስ ተችሏል። በተለይ... Read more »