የማዕድን ዘርፉ ያልተሻገራቸው ፈተናዎች

 ኢትዮጵያ በማዕድን ሀብት የታደለች ናት። በሁሉም የሀገሪቷ ክልሎች የተለያዩ የማዕድን ሀብቶች ይገኛሉ። ወርቅና የመሳሰሉት የከበሩ ማዕድናት፣ ፖታሽ፣ የድንጋይ ከሰል፣ ሊቲየም፣ ታንታለም፣ ብረትና ብረትነክ ማዕድናትና ሌሎች ለኢንዱስትሪ እና ለኮንስትራክሽን ግብዓቶች የሚውሉ በርካታ ማዕድናት... Read more »

 ተጠባቂው የድንጋይ ከሰል አምራች ፋብሪካ

ኢትዮጵያ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ለኢንዱስትሪዎቿ የሚያስፈልጋትን የድንጋይ ከሰል ከፍተኛ መጠን ያለው የውጭ ምንዛሬ በመመደብ ከውጭ ስታስገባ ቆይታለች። ይህ ደግሞ ሲሆን የኖረው ሀገሪቱ በቂ የድንጋይ ከሰል ጥሬ እቃ ክምችት እያላት ነው፡፡ መንግስት... Read more »

የ«ሶዳ አሽን» ፍላጎት -በሀገር ውስጥ ምርት

በኢትዮጵያ ከሚገኙና እንዲለሙ ከተደ ረጉ በርካታ ማዕድናት መካከል ሶዳ አሽ የተሰኘው ማዕድን አንዱ ነው፡፡ በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ከፍተኛ መጠን ያለው የሶዳ አሽ ማዕድን ክምችት መኖሩን መረጃዎች ይጠቁማሉ። ማዕድኑ በብዛት ይገኝባቸዋል ተብለው በጥናት... Read more »

 የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ተስፋ ሰጪ የማዕድን ልማት

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በበርካታ የተፈጥሮ ሀብቶች የበለጸገ ነው፡፡ በክልሉ ከፍተኛ ክምችት ያለው የማዕድናት ሀብት ይገኛል፡፡ እንደ ወርቅ ያሉ የከበሩ ማዕድናት፣ ለኢንዱስትሪ፣ ለኮንስትራክሽን እና ለመሳሳሉት በግብአትነት ሊውሉ የሚችሉ እንደ ድንጋይ ከሰል... Read more »

የብረትናብረትነክማዕድናትልማትንእውንየማድረግጅማሮዎች

በሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያው ሰፊ ትኩረት ከተሰጣቸው ዘርፎች መካከል አንዱ የማዕድን ዘርፍ ነው። ይህ ሁኔታ ሀገሪቱ በዘርፉ ያላትን እምቅ የማእድን ሀብት በማልማት የሀገር ውስጥ የማእድን ፍላጎትን በመሸፈንና ከውጭ የሚመጡትን የማእድን ምርቶች በሀገር... Read more »

ደቡብ ኢትዮጵያ- የማዕድን ምርት ቅኝት

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በተፈጥሮ ሀብት የበለጸገ ክልል ነው። በክልሉ ከፍተኛ ክምችት ያለው የማዕድናት ሀብቶች ይገኙበታል። ከእነዚህም ውስጥ የድንጋይ ከሰል፣ የከበሩ ማዕድናት፣ የኢንዱስትሪ፣ የኮንስትራክሽን እና የመሳሳሉ በርካታ ማዕድናት የሚገኙበት ክልል ነው። ክልሉ በተለይ... Read more »

 ለወርቅ ማዕድን ልማት ትኩረት የሰጠው የአፋር ክልል

የአፋር ክልል ‹‹የሰው ዘር መገኛ፤ የቱሪስት መስህቦች መዳረሻ፤ የበረሃ ገነት›› በመባል ይታወቃል። ክልሉ ከፍተኛ የማዕድን ሀብት ክምችት ካለባቸው የሀገሪቷ ክልሎች መካከል ተጠቃሹ መሆኑን ከክልሉ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። እንደ ጨው፣ ወርቅ፣ ኦፓል፣ ኮፐር፣... Read more »

የከበሩ ማዕድናትን እሴት ጨምሮ ለገበያ ማቅረብ

ኢትዮጵያ የበርካታ ዓይነቶች ማዕድናት ባለጸጋ ናት፤ ከእነዚህም መካከል ኦፓል፣ ኤምራልድ፣ ሩቢ፣ ሳፋየር ፣አኳመሪን፣ ቶርመሪን፣ አማዞናይት፣ ኳርትስና ሌሎች የከበሩ ማዕድናት ይጠቀሳሉ። ማዕድናቱ በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች እንደሚገኙ መረጃዎች ያመለክታሉ። በቅርቡ የተካሄደው የማዕድን ኤክስፖም ይህንኑ... Read more »

 የሀገር ውስጥ የድንጋይ ከሰል – አዋጩ የኢንዱስትሪዎች የኃይል አማራጭ

ኢትዮጵያ እንደ ሲሚንቶ፣ ብረትና የመሳሰሉት ፋብሪካዎች ላሉት ኢንዱስትሪዎቿ የሚያስፈልጋትን የድንጋይ ከሰል ምርት ከውጭ በማስመጣት ስትጠቀም ቆይታለች። ለእዚህም ከፍተኛ መጠን ያለው የውጭ ምንዛሪ አውላለች። ይህ እየሆነ ያለው ደግሞ በሀገሪቱ ለድንጋይ ከሰል ምርት የሚያስፈልገው... Read more »

 የታጠበ የድንጋይ ከሰል አምራቹ ፋብሪካ

ኢትዮጵያ በማዕድን ሀብት የታደለች ሀገር ናት። ቀደም ባሉት ጊዜያት ይህንን የማዕድን ሀብት አልምቶ ጥቅም ላይ በማዋል ረገድ እምብዛም አልተሰራም፤ ማዕድናት በጥናት ለመለየት በተከናወነ ተግባር እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ በጥናት የተለዩት ማዕድናት 30... Read more »