የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ሰዎች በራሳቸው ተነሳሽነትና መልካም ፈቃድ ለኅብረተሰቡ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች ውስጥ በማሳተፍ ነፃ አገልግሎት የሚያበረክቱበት ተግባር ነው:: የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የሰው ልጅ ምንም አይነት ክፍያ የማያገኝበት ይበጃል፣ ይሆናል፣ ያስደስታልና የህሊና... Read more »
ወይዘሮ ፋጤ ሰሞኑን የጤና ችግር አጋጥሟቸው ተኝተዋል። በጤናቸው ምክንያትም ጎረቤታቸው ወይዘሮ ይመናሹም ቤት ቡና ከጠጡ ቀናቶች ተቆጥረዋል። ቡና መጠራራቱ ቀረ እንጂ ጎረቤታቸው ወይዘሮ ይመናሹ ከወይዘሮ ፋጤ ቤት አልጠፉም። አጥሚቱንም ገፎውንም እያደረጉ ጠዋት... Read more »
አዲስ አበባ በእርጅና ብዛት ጎብጣ መነሳት ከተሳናት ዓመታት ተቆጥረዋል፡፡ ከተሰሩ ዘመናትን የተሻገሩት ደሳሳ ጎጆዎቿ እርጅና ተጭኗቸዋል። በጉያዋ ያሉ ቤቶች ግድግዳዎቻቸው ፈራርሶ፤ ጣራዎቻቸው ወይቦ አዲስ አበባን ከዕድሜዋ በላይ አስረጅተዋታል፡፡ ቤቶቹ ሰዎች ይኖሩባቸዋል እንጂ... Read more »
ጠዋት አንዱ ቤት፣ ማታ ደግሞ ሌላኛው ቤት ከጎረቤት ጋር ቡና መጠራራት በኢትዮጵያውያን የተለመደ:: እንደ ባህልም ተደርጎ የሚወሰድ ነው ብሎ መናገርም:: ጎረቤቱ ብዙ ከሆነም ቡና መጠራራቱ ከሁለት ቤት ያልፋል:: በቡና መጠራራት ወንዶችም አብረው... Read more »
የኢትዮጵያ ሕዝብ ሰላም ወዳድ ሕዝብነው። የኢትዮጵያ ሕዝብ ከሰላም በላይ የሚናፍቀውና የሚያስቀድመው ነገር የለም። ወጥቶ ሲገባ ሰለ ሀገሩ ሰላም ይጸልያል፤ ኢትዮጵያና ሕዝቦቿ የሰላም አየር እንዲተነፍሱ ይመኛል። የኢትዮጵያ ሕዝብ ለዘመናት አብሮ ተከባብሮ በመኖርና የሰላም... Read more »
የፀሐይዋ ድምቀት በእድሳት ላይ ላለችው አዲስ አበባ የተለየ ውበት ሰጥቷታል:: በየቀኑ የሚሠራውን የሚከታተለው ገብረየስ ገብረማሪያምም በየቀኑ እያየ የተለየ የደስታ ስሜት እየተሰማው ሞቅ እያለው፤ እያላበው ልብሱን በየቀኑ መቀየር ከጀመረ ውሎ አድሯል:: ተሰማ መንግሥቴ... Read more »
ኢትዮጵያ በግጭቶች፣ መከራዎችና ረሃብ ስትፈተን የቆየች ሀገር ብትሆንም አሁን ላይ ግን ካለፈው ትምህርት ወስዳ ሁኔታዎቹን ወደ ዕድል እየቀየረች ያለች ሀገር ነች፡፡ ቀደም ሲል በጦርነት፤ በርሃብና ድርቅ የሚታወቀውን ስሟን የሚለውጡ ሥራዎችንም በማከናወን ላይ... Read more »
በግራ በቀኝ የሚርመሰመሱት የግንባታ ማሽኖችን እየሸሹ ከሚራመዱት እግረኞች መካከል ዘውዴ መታፈሪያ አንዱ ነው። አንደኛው ዶዘር ሲያልፍ ሌላኛው ይተካል። ሰዎች በሚሠራው መንገድ በቀኝ ዳር አንዳንዶች ደግሞ በግራ ዳር ሌሎች ደግሞ በመሃል ይራመዳሉ። ዘውዴ... Read more »
ፈንጂ ወረዳ፤ መልከ ጽራር ቀበሌ፤ ከጠዋቱ ሁለት ሰዓት ከእኩሌታ ሆኗል። የእድሩ ጡሩንባ ነፊው ድጋፌ፤ በግራ እጁ ጡሩንባውን፤ በቀኙ ደግሞ ከጭቃው ጋር ተጣልቶ፤ ከወደ ሶሉ ግንጥል ብሎ የቦካውን የአንድ እግር ጫማውን ይዞ መንደር... Read more »
ከፅንፍ ረጋጮቹ ተርታ መሰለፍ እንደማይፈልጉ ደጋግመው የሚገልፁት ተሰማ መንግሥቴ፣ ገብረየስ ገብረ ማሪያም እና ዘውዴ መታፈሪያ ጠርሙስ እያጋጩ ይከራከራሉ:: ፅንፈኛ መባልን ሁሉም እንደማይፈልጉ ቢገልፁም፤ በተቃራኒው በንግግራቸው ውስጥ ፅንፍ ሲረግጡ ማስተዋል አያዳግትም:: በተለይ በዕልህ... Read more »