ዱብ ዕዳ

ተገኝ ብሩ  ራሴን መቆጣጠር ቸገረኝ። የሰማሁትን ላለማመን፤ የሆነውን ለመቀበል እየሞከርኩ ነው። ባለቤቴ አይኖቹ በእንባ ርሰው እግሬ ስር ተደፍቶ “የኔ ልዕልት አዎ በድዬሻለው ይቅር በይኝ…የፈፀምኩት ተግባር ፍፁም ስህተት ነው። ለአንቺ ይሄ አይገባሽም ውዴ…በደሌ... Read more »

የሃናን መሀመድ አዲስ የፋሽን መንገድ

ዳግም ከበደ ዲዛይነር ሃናን መሀመድ ትባላለች። የባህላዊ አልባሳትን ዲዛይን በማድረግ ትታወቃለች። በርካታ የፋሽን ዲዛይነሮች ባህላዊ አልባሳት ዲዛይን ተሳትፎ ያላቸው ቢሆንም፣ የእርሷ ስራዎች ግን ያልተለመዱና ከዚህ ቀደም ያልተሞከሩ ናቸው። ዲዛይነር ሃናን በበረራ አስተናጋጅነት... Read more »

የ1966ቱ ሕዝባዊ አመጽ

አብርሃም ተወልደ በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ጉልህ ሥፍራ ከሚይዙት ክንውኖች መካከል “የ1966 ሕዝባዊ አመጽ”ን ተከትሎ የመጣው አብዮት አንዱ ነው። በወርሃ የካቲት አጋማሽ 1966 ገንፍሎ የወጣው ሕዝባዊ አመጽ በመሠረቱ የከተሜ ንቅናቄ ነበር። አልፎ…አልፎ አንዳንድ... Read more »

አገር ውስጥ የተገኘን ሀብት ለአገር ልማት ብቻ !!

አብርሃም ተወልደ ሀገራችን የግሉ ዘርፍ በኢኮኖሚ ውስጥ ጉልህ ስፍራ እንዲይዝ ትፈልጋለች። የግሉ ዘርፍ በተለይ በኢንዱስትሪው መስክ እንዲሰማራ ይፈልጋል። ሀገሪቱ ኢኮኖሚዋን ከግብርና ወደ ኢንዱስትሪ ለማሸጋገር በምታደርገው ጥረት የግሉ ዘርፍ ሚና ከፍተኛ መሆኑ ታምኖበታል።... Read more »

የመጀመሪያው ባንክ በኢትዮጵያ

አብርሃም ተወልደ ለመጀመሪያ ጊዜ ባንክ የተቋቋመው በዳግማዊ አጼ ምኒሊክ ዘመነ መንግስት የካቲት 8 ቀን 1889ዓ.ም ነበር ። በፈረንጅ አገር ስላለው የገንዘብ መበደሪያ ቤት ጉዳይ አማካሪዎቻቸው ምኒሊክን አማከሯቸው ። የውጭውንም ሆነ የአገር ውስጡን... Read more »

ኢትዮጵያውያን በፋሽስት ጣልያን በአሰቃቂ ሁኔታ የተጨፈጨፉበት ቀን

አብርሃም ተወልደ  ወርሃ የካቲት ከማይዘነጋባቸውና ከሚታወስባቸው መካከል አንዱ ከየካቲት 12 ቀን 1929 ዓ.ም አንስቶ ለቀናት በፋሽስት ጣልያን በኢትዮጵያውያን ላይ የተፈጸመው ዘግናኝ ጭፍጨፋ ይጠቀሳል። በነዚህ ቀናት ውስጥ ለኢትዮጵያውያን የተደገሰው ሞት እጅግ ዘግናኝና ኢ-ሰብዓዊም... Read more »

የፋሽን ሳምንቶች

ዳግም ከበደ  በተለምዶ የፋሽን ሳምንት እየተባሉ የሚጠሩ ዝግጅቶች በዓለማችን ላይ በበርካታ አገራት ይካሄዳሉ። ከእነዚህ ዝግጅቶች መካከል አንዳንዶቹ ዓለም አቀፍ ይዘት ሲኖራቸው ቀሪዎቹ ደግሞ በየአገራቱ ውስጥ ተወስነው የሚደረጉ ናቸው። በዛሬው የፋሽን አምዳችን በዓለም... Read more »

ዋጋ እንዳትከፍል በዋጋ ሽጥ

ተገኝ ብሩ  የኑሮ ውድነት የማህበረሰባችን ዋንኛ ጉዳይ፤ የእለት ተዕለት ህይወታችን መነጋገሪያ አጀንዳ ከሆነ ከረምረም ብሏል። እርግጥ የቅርቡን ስለምናውቅ የኑሮ ውድነት የአገራችን ብቻ ችግር መስሎ ታይቶን ይሆናል፤ነገር ግን የዓለም አብዛኛው አገራት ሀያላኑ እነኳን... Read more »

አዲስ ዘመን ድሮ

ኃይለማ ርያም ወንድሙ  በዛሬው አዲስ ዘመን ድሮ ዓምዳችን በ1960 የወጡትን አይተናል። በዘመን ዳሰሳችን ከተፈቀደላቸው በላይ ትርፍ ጭነው የነበሩ አሽከርካሪዎች እንደተቀጡ ፤ ባለንበት በኮረና ዘመን ተራራቁ እየተባለ ተሽከርካሪዎች ሰው ጠቅጥቀው ሲያሳፍሩ የሚቀጣቸውም የሚቆጣቸውም... Read more »

የአድዋ ጦርነት ዋዜማ

አብርሃም ተወልደ  ይህ ወር የአድዋ ድል ወር በመባል ይታወቃል። ሣምንቱ ደግሞ የወሩ መጀመሪያ ነው። ታዲያ በዚህ ሣምንት በአድዋ ድል ዋዜማ ምን ተከናወነ ለሚለው ታሪክ ከትቦ ከያዛቸው መካከል ከድሉ አንድ ዓመት ቀድሞ ማለትም... Read more »