መንግስት፤ አሰሪ ወገንም ሆነ ሰራተኛው የማይነጣጠሉ መሆናቸውን ያምናል ኢንቨስትመንቱ ለአገር ዕድገትና ልማት አስፈላጊ ነው። ገበያው ውስጥ መቀጠልና ተወዳዳሪ መሆን ይኖርበታል የሚል አቋም አለው ወዲህ ደግሞ ሰራተኛው መሰረታዊ የስራ ላይ መብቶቹ እየተከበሩለት መቀጠል... Read more »

መረጃዎች እንደሚጠቁሙት በሀገራችን በከተሞች የሚኖሩ ህዝቦች ብዛት 20 በመቶ እንዲሁም የከተማ መስፋፋት ምጣኔ 4 ነጥብ 6 በመቶ ደርሷል፡፡ ከተሞች የኢኮኖሚና የፖለቲካ ማእከል ተደርገው ይወሰዳሉ፡ ፡ በሀገራችን እየተመዘገበ ያለውን እድገት ተከትሎም ከተሞች እየተስፋፉ... Read more »
ሰሞኑን በአካባቢ የደን እና የአየር ንብረት ለውጥ ኮሚሽን አማካኝነት የተዘጋጀ “ሀገር አቀፍ የአካባቢ፣ የደንና የአየር ንብረት ለውጥ ዘርፍ የዘጠኝ ወር እቅድ አፈፃፀም የግምገማና የምክክር መድረክ” ተካሂዶ ነበር። ይህ ከግንቦት 11 – 13/2011... Read more »

ባለፈው ሳምንት ጠዋት ከሳሪስ ወደ ስቴዲየም በባቡር ታጭቀን በመጓዝ ላይ እያለን በወራጅና በተሳፋሪ ወደ ባቡሩ ለመግባትና ለመውጣት በሚደረገው ግጥሚያ መካከል የሰው ጩኸትና የህጻናቱ የሰቀቀን ለቅሶ ለሰማውና ላየው ይዘገንናል። ተሳፋሪን መጫን እና ማውረዱን... Read more »

ኢትዮጵያ ለውጭ ገበያ የምትልካቸው ምርቶች ሙሉ ለሙሉ በሚባል ደረጃ በግብርናው ዘርፍ የሚሸፈኑ ሲሆን፤ አገሪቱ በተፈለገው የምርት ጥራት ደረጃ ተወዳዳሪ ምርት ለዓለም ገበያ ባለማቅረቧ ከዘርፉ ማግኝት የሚገባትን ትርፍ እንዳታገኝ እንቅፋት ሆኗል፡፡ ኢትዮጵያ ለዓለም... Read more »
በኢትዮጵያ ከ1966 ዓ.ም በፊት ከነበረው የመሬት ስሪት፤ እንዲሁም የ1966 ዓ.ም ተከትሎ የመጣው ለውጥ ቀደም ሲል የነበረውን የርስትና ጉልት ግንኙነት በመሻር በሶሻሊስት ርዕዮተ ዓለም በመመራት ኢኮኖሚውን የሚመሩትን ዋና ዋና ነገሮች ከግል ባለቤትነት ወደ... Read more »

የዓለም የሕዝብ ቁጥር በፍጥነት እየጨመረ መጥቷል። ይህን ተከትሎም የከተሞች መስፋፋት እና በከተማ የሚኖረው ሕዝብ ቁጥር ጨምሯል። በ2007 ዓ.ም. ከማዕከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው በኢትዮጵያ ከ13,000,000 (አሥራ ሦስት ሚሊዮን) በላይ የሚሆኑ ዜጎች... Read more »

የኮሚሽኑ አበረታች ውጤቶችና ቀሪ የቤት ሥራዎች ጥራት ያለው ኢንቨስትመንትን በመሳብ እና ቀጣይነቱን በማረጋገጥ የምጣኔ ሃብት፣ የሥራ እድልና የወጪ ንግድ ገቢን ማሳደግ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ዋነኛ ተልዕኮ ነው :: ከዚህ አኳያ ኮሚሽኑ የተሰጠውን... Read more »

የግብርናው ዘርፍ ለኢኮኖሚ ዕድገት ትልቁን ድርሻ ቢያበረክትም የተቀመጠለትን ግብ በማሳካት በሚፈለገው መጠን ዕድገቱን ማፋጠን አልቻለም። ለእዚህም እንደ ምክንያት ከሚጠቀሱ ነጥቦች መካከል ሰፊ የውሃ ሀብት እያለ ግብርናው በዝናብ ላይ ጥገኛ መሆኑ፣ ከአነስተኛ መስኖ... Read more »
በቅርቡ የሕዝብ የተወካዮች ምክር ቤት የገቢ በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የገንዘብ ሚኒስቴርን የ2011 የዘጠኝ ወር እቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ባዳመጠበት ወቅት የመንግሥት መስሪያ ቤቶች የግዢ አካሄድ ችግር ያለበት መሆኑን ጠቁሟል። የቋሚ ኮሚቴው... Read more »