ችግኞቻችንን፤ ዛሬ በአግባቡ እንትከል፣ ነገም እንንከባከባቸው

አገራችን ከአምስት አስርት ዓመታት በፊት የነበራት የደን ሃብት ከ30 በመቶ በላይ እንደነበር መረጃዎች ያሳያሉ። ይህ የደን ሃብት ግን ባለፉት ሰላሳ ዓመታት ሲመናመን ቆይቶ ወደ ሶስት ከመቶ ወርዷል። ይህ ደግሞ አገሪቱን ለከፋ የተፈጥሮ... Read more »

አሻራችንን እናሳርፍ!

ነገ ሀምሌ 22 ቀን 2011 ዓ.ም ነው። በሀገራችን ትልቁ ታሪክ የሚሰራበት የአረንጓዴ ልማት አሻራ ቀን ነው። በዚህ ዕለት 200 ሚሊየን ችግኞች በአንድ ጀምበር በመትከል በዓለም የድንቃድንቅ መዝገብ ላይ የታሪክ አሻራችንን የምናስመዘግብበት እንደሚሆን... Read more »

ችግሩን የፈጠርነው እኛው መፍትሄውም እኛው

የታሪክ ድርሳናትን ወደ ኋላ መለስ ብለን ስንቃኝ የድሮዋ ኢትዮጵያ ከመሬቷ በአብዛኛው በደን የተሸፈነ፤ ይኽንንም ተከትሎ በቂ ውሃና ዝናብ የነበራትና የአፍሪካ የዳቦ ቅርጫት ተብላ እስከ መጠራት የደረሰች አገር እንደነበረች ያስረዱናል! የኢትዮጵያ የደን ሽፋን... Read more »

ችግሩን የፈጠርነው እኛው መፍትሄውም እኛው

የታሪክ ድርሳናትን ወደ ኋላ መለስ ብለን ስንቃኝ የድሮዋ ኢትዮጵያ ከመሬቷ በአብዛኛው በደን የተሸፈነ፤ ይኽንንም ተከትሎ በቂ ውሃና ዝናብ የነበራትና የአፍሪካ የዳቦ ቅርጫት ተብላ እስከ መጠራት የደረሰች አገር እንደነበረች ያስረዱናል! የኢትዮጵያ የደን ሽፋን... Read more »

ስለ መብት ብቻ ሳይሆን ስለ ግዴታም መታሰብ አለበት

‹‹መብትና ግዴታ ተነጣጥለው አይሄዱም›› እየተባለ ሲነገር ቢሰማም በተግባር ብዙዎች የሚጠይቁት መብታቸውን ብቻ ነው፡፡ ግዴታን እየዘነጉ መብትን መጠየቅ በመብዛቱ ምክንያት ክቡር የሰው-ልጅን መግደልም እንደ መብት እየተቆጠረ ነው። አካባቢው ‹‹የኔ ብሔር መኖሪያ ነው›› ብሎ... Read more »

አስተማማኝ ሰላምን ለማስፈን መንግስት በፀና አቋም መጓዝ ይጠበቅበታል!

ባለፈው አንድ አመት ውስጥ በአገር ደረጃ የመጣውን ለውጥ ተከትሎ እዚህና እዚያ በሚፈጠሩ ምክንያቶች ሰላማችን ተናግቷል።የደፈረሰውን የሰላም ችግር ዘላቂና አስተማማኝ ለማድረግ በመንግስትም ሆነ በልዩ ልዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የተሰሩ ስራዎችና ያለንበት የሰላም ሁኔታ ሙሉ... Read more »

ወጣቱ ትውልድ ዳግም ታሪክ የሚጽፍበት መልካም ዕድል!

«ሀብታም ለመሆን የተሻለው ጊዜ ወጣትነት ነው፤ ድሃ ለመሆንም ጊዜው ወጣትነት ነውና ወጣቶቻችን እባካችሁ የተሻለውን ምረጡ፤ የዚህ ዘመን ጀግኖች ወጣቶች ናቸው፤ ወጣቶች ተስፋ ሲኖራችሁ እኛም አገራችንም ተስፋ ይኖረናል» ይህ መልካምና በወጣቶች ላይ ተስፋን... Read more »

የውጭ ባለሀብቶችን ለግሽበት መቆጣጠሪያ !

የአገራችን ኢኮኖሚ በተጠናቀቀው 2011 በጀት ዓመት የ9 ነጥብ 2 በመቶ እድገት አስመዝግቧል። ይህ ዕድገት ባለፈው ዓመት ከተመዘገበው የ7 ነጥብ 75 በመቶ እንዲሁም በቀደሙት ጥቂት ዓመታት ከተመዘገበው አማካይ የ8 ነጥብ 65 በመቶ አንጻር... Read more »

የህዝብን ችግር ለመፍታት የኢህአዴግ የውስጥ ችግር ሊፈታ ይገባል!

 ላለፉት 28 ዓመታት በስልጣን ላይ የቆየው የኢህአዴግ አስተዳደር አገራችን አሁን ለደረሰችበት በጎም ሆነ አስቸጋሪ ሁኔታ ትልቁን ድርሻ ይወስዳል፡፡ ድርጅቱ በአራት ብሔራዊ ድርጅቶች የተዋቀረ ሲሆን በውስጠ ደንቡም መሰረት አገሪቷንና ክልሎችን ሲያስተዳድር ቆይቷል። በእነዚህ... Read more »

ችግኞችን በመትከል ወቅቱ የሚጠይቀውን ታሪክ እንሥራ!

 እየደጋገመ የሚመታንን ድርቅና ረሀብን የመከላከያው አንዱና ዋነኛው መንገድ የደን ሀብታችንን ማልማትና መጠበቅ ነው። ደን ህይወት ካላቸው ነገሮች ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ያለው የዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ባለቤት ነው። ጋራ ሸንተረሩ፣ የምንኖርበት ከተማና መንደር አረንጓዴ... Read more »