ዩኒቨርሲቲዎች ወይስ “መንደርሲቲዎች”

ቀደም ባለው ጊዜ በኢትዮጵያ የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች በውጭ አገር ሰዎች ጭምር ይመሩ ነበር። በኋላ የአንድ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት ለመሆን ዋነኛው መስፈርት የአካባቢው ተወላጅ መሆን ሆነ። ብዙዎች የተሻለ ሰው ሳይታጣ የአካባቢው ተወላጅ በመሆናቸው ብቻ አዲስ... Read more »

ባለስልጣን ይከለክላል እንጂ አይከለከልም !

 የመንግሥት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ የመንግሥት ባለስልጣኖችን ሲወቅስ ሰማን፡፡ ደስ ተሰኝተን ፣ ለውጥማ አለ አልን:: ወቀሳው ለከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በተጋነነ ዋጋ ተንቀሳቃሽ ስልክና ላፕቶፕ ኮምፒዩተር የሚገዙ የመንግሥት መስሪያ ቤቶች እንዳሉ የሚገልጽ... Read more »

ዋናው ጉዳይ የረሃብ አድማው ወይስ መራቢያ ቦታው?

አገራት አነጋጋሪ የሕግ ክልከላዎችን ያደርጋሉ ። የስልጣኔ ተምሳሌት ተደርጋ በምትወሰደው አሜሪካ አንዳንድ ግዛቶች ውስጥ እንኳን እጅን በአፍ የሚያስጭኑ የህግ ክልከላዎች አሉ ። ባገለገለ የውስጥ ሱሪ መኪና ከማጽዳት ጀምሮ ሁሉም የመኝታ ቤት መስኮቶች... Read more »

እንደ አረም ሳትነቀል በኖርክበት ትሰፍራለህ

አዲስ አበባ በጉብዝና ዘመኗ በልምላሜ ከብራ የሚያልፍባትን ሁሉ በውበቷ ታስደምም ነበር።አዲስ አበቤም በየደረሰበት ኮለል ካለ ምንጭ ይጎነጭ ነበር።እዚህም እዚያም በሚንፎለፎለው ፍል ውሃ ይጠመቅ ነበር።አሁን ግን ይህ የአዲስ አበባ ዝና ሽግግር ላይ ነው፤... Read more »

የእንስሳቱ በረትና የወቅቱ ፖለቲካ

በርካታ የዱር እንስሳት በትልቅ ጫካ ውስጥ አብረው ይኖሩ ነበር።ቆይቶ ጫካውን በሚያስተዳድሩት እንስሳት ደስተኛ ያልነበሩ ጥቂት ጎረምሳ እንስሳት አምጸው በተለያዩ ጋራዎች ላይ በሚገኙ ዋሻዎች መሸጉ።ከዚያም መሰሎቻቸውን እያሳመኑ ከጎናቸው በማሰለፍ ለዓመታት ከታገሉ በኋላ ድል... Read more »

የኖቤል ሽልማቱ ደመኞች

ሰው በመጠጥ ብቻ አይሰክርም። ብዙ አይነት ስካር አለ። ለምሳሌ ደስታ፣ ንዴትና የበቀል ስሜት ከልክ ሲያልፉ ያሰክራሉ። ሁሉም አይነት ስካር ወደ ውስጥ ባስገባነው ነገር ልክ ይገለፃል። ታዲያ የትኛውም አይነት ስካር ማስተዋልን ያስጥላል። እዚህም... Read more »