
አዲስ አበባ፦ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሁለተኛው ተርባይን ኃይል ማመንጨት መጀመሩን አስመልክቶ ክልል ርዕሳነ-መስተዳድሮች የእንኳን ደስአለን መልዕክታቸውን ለመላው ኢትዮጵያውያን አስተላልፈዋል፡፡ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ፣ የሀረሪ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና... Read more »

አዲስ አበባ፡- የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች የግድቡ ሁለተኛ ዩኒት ኃይል ማመንጨት በመጀመሩ የተሰማቸውን ደስታ በመግለጽ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ታላቁ የህዳሴ ግድብ የሁሉም ኢትዮጵያውያን አሻራ ያረፈበት፣... Read more »

አዲስ አበባ፡– በሕገወጥ መንገድ በኢትዮጵያ የሚኖሩ ከ70 ሺህ በላይ የውጭ አገራት ዜጎች መመዝገባቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ አለም ትናንትና በሰጡት መግለጫ እንዳስታወቁት፤ ኢትዮጵያ የውጭ አገራት... Read more »

xosotin chelseathông tin chuyển nhượngcâu lạc bộ bóng đá arsenalbóng đá atalantabundesligacầu thủ haalandUEFAevertonfutebol ao vivofutemaxmulticanaisbóng đá world cupbóng đá inter milantin juventusbenzemala ligaclb leicester cityMUman citymessi lionelsalahnapolineymarpsgronaldoserie atottenhamvalenciaAS ROMALeverkusenac milanmbappenapolinewcastleaston villaliverpoolfa... Read more »

አዲስ አበባ፡- የህዳሴ ግድብ ሁለተኛው ተርባይን ኃይል ማመንጨት መጀመሩ ኢትዮጵያውያን በአንድነት በሁሉም መስክ እያደረጉ ባሉት ከፍተኛ አስተዋጽኦ በመሆኑ አሁንም የግድቡ ግንባታ እስከሚጠናቀቅ ድረስ ሁሉን አቀፍ ርብርብ መቀጠል ይኖርበታል ሲል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት... Read more »

የአማርኛው መዝገበ ቃላት ዓባይን ዋና፣ አባት ሲል ይገልጸዋል። ከዚህ እውነት በመነሳት ዓባይ ማለት ዋና ማለት እንደሆነና አባት ማለት እንደሆነ እንደርስበታለን። ይህ ስም የስሞች ሁሉ በኩር፣ የክብሮች ሁሉ ቁንጮ ነው። ይህ ስም የእኛ... Read more »

በአለም አቀፍ ደረጃ ዳቦ ለሰው ልጅ እጅግ አስፈላጊና ጠቃሚ ከሆኑ መሠረታዊ የምግብ ዓይነቶች አንዱ ነው። ጥንታዊና እጅግ ተወዳጅ ‹‹one of the world’s oldest and most beloved foods›› ተብሎም በበርካቶች ዘንድ ይንቆለጳጰሳል። በነጋ... Read more »

ኢትዮጵያ አሁናዊ የብልጽግና ጉዞዋ እንዲሁም በምስራቅ አፍሪካ ቀጣና ካላት ስትራቴጂካዊ ቁመና አኳያ በርካቶች በመልካምም፣ በክፉም ትኩረት ካደረጉባት ውለው አድረዋል። በዚህም መልካም አጋሮች ወዳጅነታቸውን ሲያጠናክሩ፤ ጠላቶች ደግሞ በውስጥም በውጭም የሽብር ኃይሎችን በማደራጀት ዕረፍት... Read more »

በመጪው ዓመት ማስተማር እንደሚጀምርም አስታውቋልበዚህም አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ አመራር አካዳሚ የተሰጠውን ተልዕኮ እውን ለማድረግ ተቋምን፣ ከተማንና አገርን ሊለውጡ የሚችሉ ብቁ አመራሮችንና ባለሙያዎችን ለማፍራት በትኩረት እየሠራ መሆኑን ገለጸ። በ2015 የትምህርት ዘመን ተማሪዎችን... Read more »

አዲስ አበባ፡- አማራ ክልል ከ200 ቢሊዮን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ ኩባንያዎች በማዕድን ኢንቨስትመንት ዘርፍ የምርመራና ማምረት ስራ ፈቃድ ወስደው እየሰሩ መሆናቸውን የክልሉ ማዕድን ሀብት ልማት ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ኃላፊ አቶ ኃይሌ አበበ... Read more »