
ክፉና ደጉን መለየት በማንችልበት የሕጻንነት እድሜ ላይ እያለን ለወላጆቻችን እንደ ጌጥ የምንታይ ነን። መሮጥ፣ መቦረቅ፣ መጫወት … የዘወትር ተግባራችን ናቸው። ትንሽ ከፍ ስንል ደግሞ ወላጆቻችን ፊደል እንድንቆጥር ትምህርት ቤት ያስገቡናል። በዚህ ወቅትም... Read more »

በበርካታ ባህላዊ፣ ተፈጥሯዊና ታሪካዊ ጸጋዎቿ ከምትታወቀው ሲዳማ ክልል የምትገኝ ሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ የሆነ የቱሪስት ፍሰት ያለባት ከተማ ናት። ከተማዋ በአሁኑ ወቅት በፈጣን የዕድገት ግስጋሴ ላይ የምትገኝና በአረንጓዴ መልከዓምድር አቀማመጧ፤ በፏፏቴዎቿና በፍልውሃዎች የታደለች... Read more »

ለየት ባለው ውዝዋዜና በፈጠራ ሥራዎቹ መድረክን መቆጣጠር ችሏል። ታዳሚውን በማስደመም አንቱታን አትርፏል ። ዳንስ ማለት ለእሱ አንድ እና አንድ ሁለት የሚል ፎርሙላ አይደለም። መደበኛ ከሆነው አካሄድ ወጣ በማለት በማንኛውም ድምጽ የተለያዩ ውዝዋዜዎች... Read more »

በሆስፒታሉ ድንገተኛ ክፍል ውስጥ እየተመላለስ ጥናቱን እያደረገ ያለ አጥኚ ዛሬም በተለመደው ሥራው ላይ ሆኖ መረጃ እየሰበሰበ ነው። በድንገተኛ አደጋ ክፍል ለህክምና የሚመጡ ሕሙማን ዙሪያ የሚደረግ ጥናት። በዋናነት ለድንገተኛ አደጋ የሚያጋልጡ ነገሮችን በጥናት... Read more »

በሱዳን የፖለቲካ ተዋናዮች መካከል ሁሉን አቀፍ ውይይት ከግንቦት 10 እስከ ግንቦት 12 እንደሚካሄድ የአፍሪካ ሕብረት የሱዳን ልዩ መልዕክተኛ ሞሃመድ ኤል ሀሰን ኦልድ ሌባት አስታወቁ። ልዩ መልዕክተኛው፤ ውይይቱ የሃገሪቱን የፖለቲካ ኃይሎች ፍትሐዊ እና... Read more »

በቅርቡ አንድ ጓደኛዬ የራሱንና የባለቤቱን መታወቂያ ለማሳደስ ቄራ አካባቢ ወዳለ አንድ ወረዳ ይሄዳል። ቀኑ መታወቂያና መሰል የወሳኝ ኩነት ጉዳዮች የሚታዩበት ነበር። ማልዶ ሄዶ ተራ ይዟል፤ ባለጉዳዩ ግን ብዙ ነው። ጉዳይ ለማስፈጸም ብዙ... Read more »
በርከት ያለ ቤተሰብ ያላቸው ባልና ሚስት የልጆቻቸው ዕድሜ ተከታታይ ነው። ልጆቹ በላይ በላይ በመወለዳቸው እኩዮች ይመስላሉ። ሁሉንም በፍቅር ሰብስበው የያዙት ጥንዶች ፈጣሪ ባደላቸው ፍሬዎች ተማረው አያውቁም። ቤተሰቡን በወጉ ለማሳደር፣ እንደአቅም አልብሶ፣ አብልቶ... Read more »

ተረከ ዘመን፤ ትናንት የዛሬ መደላድል ነው። ዛሬ ትናንትን ደርቦ የነገ መሠረት ነው። ከሦስቱ የዘመን ምዕራፎች አንዱ ጎዶሎ ከሆነ ዛሬም ሆነ ነገ አንካሳ መሆናቸው የማይቀር ነው። የአንካሳነታቸው መገለጫ ዝርዝሩ ብዙ ነው። ቢያሻ ከፖለቲካ፣... Read more »

አቶ ጌታቸው ነጋሽ የሚኖሩት በአዲስ አበባ ከተማ፣ የካ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ ሁለት አካባቢ ነው። ዕድሜያቸው ስልሳ ሰባት ነው። ከዛሬ ስድስት አመታት በፊት በእጃቸው ላይ የመንቀጥቀጥ ስሜት ይታይ ጀመር። መጀመሪያ ይህን ስሜት ሲመለከቱ... Read more »

የዛሬው የዘመን እንግዳችን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከፍተኛ ተቀባይነት እያገኙ ከመጡ ሙሺዳዎች አንዱ የሆነ ወጣት ነው። ተወልዶ ያደገው በወሎዋ መናገሻ ደሴ ከተማ ነው። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን ዳውዶ በተባለ ትምህርት ቤት የተማረ ሲሆን፣ ሁለተኛ... Read more »