አዲስ ዘመን ሐምሌ 26/2013 ዓ.ም

xosotin chelseathông tin chuyển nhượngcâu lạc bộ bóng đá arsenalbóng đá atalantabundesligacầu thủ haalandUEFAevertonfutebol ao vivofutemaxmulticanaisbóng đá world cupbóng đá inter milantin juventusbenzemala ligaclb leicester cityMUman citymessi lionelsalahnapolineymarpsgronaldoserie atottenhamvalenciaAS ROMALeverkusenac milanmbappenapolinewcastleaston villaliverpoolfa... Read more »

የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት አመራርና ሰራተኞች ለ18ኛ ጊዜ በድሬ ግድብ ችግኝ ተከሉ

የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት አመራርና ሰራተኞች ለ18ኛ ጊዜ በድሬ ግድብ ችግኝ ተከሉ። ማተሚያ ቤቱ ዛፍ የወረቀት ምንጭ መሆኑን በመረዳት በለገዳዲ ድሬ ግድብ ዳር ከ1996 ዓ.ም ጀምሮ በየዓመቱ ችግኝ እየተከለ ይገኛል። በዛሬው ለትም... Read more »

ኢትዮጵያና አበበ ቢቂላ በጃፓናዊያን ዓይን

የቶኪዮ ኦሊምፒክ የመጨረሻው የውድድር ዕለት ጥቅምት 11 ቀን 1957 ዓ.ም፤ የዓለም ሕዝብ ዓይንና ጆሮውን በአንድ ጉዳይ ላይ ነበር አትኩሮቱን ያደረገው።አጓጊው የወንዶች ማራቶን ሰዓቱ ደርሶ ሲጀመርም 68 ተሣታፊ አትሌቶች በስታዲየሙ ተገኙ፡፡ አረንጓዴና ቀይ... Read more »

“ትንሽ ስለ ስርቆት / የእጅ አመል ላካፍላችሁ” ክሊኒካል ሳይኮሎጂስት መዓዛ መንክር

የስርቆት አመል (ህመም) መሆኑን ያውቃሉ። ይህ አመል ክለፕቶሜኒያ በተለምዶ ከምናውቀው የስርቆት ዓይነት ይለያል። ይህ ችግር ያለባቸው ሰዎች የሚሰርቁት ውስጣዊ ደስታ ወይም እርካታን ለማግኘት እንጂ የዕቃውን ጠቀሜታ አስበው አይደለም። ማለትም ዕቃውን ሸጦ ትርፍ... Read more »

ልጆች ክረምቱን እንዴት እያሳለፋችሁ ነው?

ልጆች እንዴት ናችሁ በክረምት የዕረፍት ጊዜ እናንተ እንድታነቡ የሚያበረታታ አንድ የመፅሐፍ ኢግዚቢሽን ተዘጋጅቷል፤ ከሀምሌ 15 እስከ ነሐሴ 10 በሚቆየው በዚህ የመጽሐፍ እና ንባብ ድግስ አራት ኪሎ፣ ከቱሪስት ሆቴል ዝቅ ብሎ ኢክላስ ሕንፃ፣... Read more »

የሙዚቃው ዓለም ተፅዕኖ ፈጣሪ እና አርአያ – ቴዲ አፍሮ

ትልልቅ ዓለም አቀፍ ሚዲያዎች የአፍሪካ በተለይም የምስራቅ አፍሪካ ሙዚቃ ንጉስ እያሉ ከሚያሞከሿቸው ውስጥ አንዱ ነው፡፡ በሙዚቃ ስኬቱ ላይም ሰፋ ያሉ ዘገባዎች ተሰርተውለታል፡፡ በሙዚቃ ስራዎቹ በተለይ በሰብዓዊነት በአንድነት እና በፍቅር ዙሪያ አተኩሮ በመስራትም... Read more »

«የኢትዮጵያ ህዝብ ለጠላቱ እንዳይገዛ…»

ኢትዮጵያዊያን ለዘመናት የአገራቸውን ሉዓላዊነት ለማስከበርና ነፃነታቸውን ለማስጠበቅ አስደናቂ ገድሎችን ፈፅመዋል፡፡ ዛሬም እየፈፀሙ ናቸው፡፡ ዛሬ በሳምንቱ በታሪኩ አምዳችን በአገሪቱ የነፃነትና የሉዓላዊነት መጠበቅ ታሪክ ተጠቃሽ ከሆኑ ኢትዮጵያዊያን ጀግኖች መካከል አንዱን አንስተን ልናወጋችሁ ወደድን፡፡ ልክ... Read more »

እንደ ዝምታ መካሪ፣ እንደ ስደት ኑሮ አስተማሪ የለም

ገጠመኙ ከጥቂት ዓመታት በፊት ነው፡፡ በምኖርበት አካባቢ የቤት እቃ መሸጫ ሱቅ ከፍታ ከምትሰራ ሄለን ደጉ ከምትባል ወጣት ጋር ተዋወቅን። ይህች ወጣት በሕጋዊ መንገድ ወደ ተባበሩት ዓረብ ኤምሬት ለሥራ ፍለጋ በመሄድ ሰርታ የተመለሰች... Read more »

ወረዳዎችን የሚያወዳድር ይኑር

በንጉሱ ዘመን የሀገራችን ክፍሎች በጠቅላይ ግዛት፣ በአውራጃና በወረዳ የተከፈሉ ነበሩ፡፡ ወታደራዊው ደርግ ሲመጣ ደግሞ ክፍለ ሀገር፣ አውራጃ፣ ወረዳና ቀበሌ በሚል ተጠሩ። ኢሕአዴግ በትረ ሥልጣኑን ሲቆናጠጥ ክልል፣ ዞን፣ ወረዳ በሚል ተሸነሸኑ፡፡ ቀስ በቀስም... Read more »

«ሁሌም ወደ አዕምሯችን የሚገቡትን ነገሮች መርጠን ማስገባት አለብን» አርቲስት ሚኪያስ ከበደ/ ሚኪ ጎንደርኛ/

የመድረክ ሥሙ ሚኪ ጎንደርኛ ነው፡፡ የሥሙ መነሻም በሕዝብ ዘንድ ታዋቂ ያደረገው ጎንደርኛ የተሠኘ ሥራው ነው፡፡ እውነተኛ ሥሙ ግን ሚኪያስ ከበደ ነው፡፡ ሚኪ እና ጎንደርኛ የተሠኘ ሙዚቃውን አዋህዶ የሚል ሚኪ ጎንደርኛ ብሎ ለመጀመሪያ... Read more »