
አስቴር ኤልያስ አዲስ አበባ፦ የህዳሴ ግድቡን ለመሙላት የሚከለክል ምንም አይነት ዓለም አቀፍ ሕግ እንደሌለ በባህርዳር ዩኒቨርስቲ የሕግ ትምህርት ቤት የዓለም አቀፍ ሕግ መምህር አቶ ዘውዱ መንገሻ አስታወቁ ። አቶ ዘውዱ የታላቁ የኢትዮጵያ... Read more »

xosotin chelseathông tin chuyển nhượngcâu lạc bộ bóng đá arsenalbóng đá atalantabundesligacầu thủ haalandUEFAevertonfutebol ao vivofutemaxmulticanaisbóng đá world cupbóng đá inter milantin juventusbenzemala ligaclb leicester cityMUman citymessi lionelsalahnapolineymarpsgronaldoserie atottenhamvalenciaAS ROMALeverkusenac milanmbappenapolinewcastleaston villaliverpoolfa... Read more »

ኮቪድ 19 ወደ ሀገራችን ከገባ አንድ አመት ካለፈው ቀናቶች እየተቆጠሩ ነው ። በነዚህ ጊዜያት ውስጥ 204ሺ 521 ዜጎች በቫይረሱ ተይዘዋል ። 2ሺ 841 ለህልፈት ተዳርገዋል ። 45ሺ 053 ዜጎች ደግሞ ከቫይረሱ ጋር... Read more »
በጋዜጣው ሪፖርተር ወተትን የማያውቅ ሰው የለም፡፡ ሁላችንም ጡት መጥባት ከጀመርንበት ቀን ጀምሮ ስለወተት እናውቃለን። መላው የአጥቢ እንስሳት ዘር ከአይጥ እስከ ትልቁ ዝሆን ድረስ ሁሉም እናቶች ለልጆቻቸው ዕድገት እንዲጠቅም በተፈጥሮ የተሰጠን ጸጋ ነው፡፡... Read more »

ብርሃን ፈይሳ ካሜሩን በታሪኳ ለሁለተኛ ጊዜ በምታስተናግደው 33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ተሳታፊ የሚሆኑት 24 ሃገራት (ብሄራዊ ቡድኖች) ታውቀዋል፡፡ ከአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) መስራች ሃገራት መካከል አንዷ የሆነችው ኢትዮጵያም በመጨረሻ ከዋንጫው ተፋላሚዎች መካከል... Read more »

ሙሳ ሙሀመድ ኬንያ በመላ አገሪቱ በሚገኙ ሆስፒታሎች ውስጥ በከፍተኛ ደረጃ የኦክስጂን እጥረት እየገጠማት እንደሆነ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የኦክስጂን እጥረት ያጋጠመው በእጅጉ እየጨመረ ባለው የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ታማሚዎች ምክንያት መሆኑንና ይህም በሀገሪቱ የተከሰተ... Read more »
ዘካርያስ ዶቢ ለሰው ልጅ ከሚያስፈልጉ መሠረታዊ ነገሮች አንዱ ምግብ ነው፤ ከምግብ ዓይነቶች አንዱ የሆነው ዳቦ ደግሞ የማይገባበት ቤት የለም። አመጋገባቸው ከዳቦ ጋር በእጅጉ በተቆራኘ ሀገሮች ዳቦ ትርጉሙ ሰፊ ነው። እኛ እንጀራና የመሳሰሉት... Read more »
ምህረት ሞገስ ‹‹በኢትዮጵያም ሆነ በየትኛውም አገር ቢገኙ ተሳደው ለፍርድ መቅረብ አለባቸው።›› በሚል በተደጋጋሚ ብዙዎች አስተያየት ሰጥተዋል። በትግራይ ክልል በአገር መከላከያ ሰራዊት የሰሜን ዕዝ ጥቃት የፈጸሙና የማይካድራውን ጭፍጨፋ የተሳተፉ ጨምሮ በተለያዩ አካባቢዎች ንጹሃን... Read more »

ዳንኤል ዘነበ ምች(cold sore) በተለምዶ ከሚከሰቱ የቆዳ ኢንፌክሽኖች መካከል ዋነኛው ሲሆን በተለይም የላይኛው ወይም የታችኛው የከንፈር ጠርዝ ከፊታችን ቆዳ ጋር በሚገናኝበት አካባቢ ላይ በሚወጡ ውሃ የቋጠሩ ጥቃቅን ቁስለቶች ይታወቃል። በተለምዶ የምች በሽታ... Read more »

ዳንኤል ዘነበ በአዳጊ አገራት ዕድሜያቸው ከ5 እስከ 15 ባሉ ልጆች ላይ የሚከሰተው የልብ በሽታ (ሪውማቲክ ዲዚዝ) በአግባቡ ካልታከመ የቶንሲል ኢንፌክሽን እንደሚከሰት በቅጡ ያውቃሉን? የቀዘቀዘ ምግብን ወይም መጠጥን አብዝቶ መጠቀም አሊያም በኃይለኛ የፀሐይ... Read more »