የአየር ጠባይና አረንጓዴ ልማት በአንድ ገጽታ

ለምለም መንግሥቱ እንደ ውሃ፣ ማዕድንና ሌሎች ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ ያላቸው ነገሮች ሁሉ የአየር ጠባይ ከፍተኛ የሆነ የተፈጥሮ ሀብት መሆኑን ስንቶቻችን እንገነዘብ ይሆን? ሀብቱን መሠረት አድርገን ከአረንጓዴ ልማት ጋር በማስተሳሰር ሃሳብ እንዲሰጡኝ የጠየኳቸው የብሄራዊ... Read more »

ባለ ዘርፈ ብዙ ፋይዳዎቹ ከተሞችን የማስዋብ አረንጓዴ ፕሮጀክቶች

ይበል ካሳ የዛሬ ስድስት ዓመት ከመንፈቅ አካባቢ በ2005 ዓ.ም የወጣው «አደጋን የሚቋቋም፣ አረንጓዴና ተደራሽ የከተሞች ልማት ፖሊሲ» ከጽዳትና ውበት ችግር እንዲሁም የአየር ንብረት ብክለት ጋር በተያያዘ ለኑሮ ምቹ አለመሆን ለከተሞች ዕድገት ዋነኛ... Read more »

ልማቱና የብዝሐ ሀብት ጥበቃው ይጣጣም

 በግቢው ውስጥ የማንጎና ሌሎች ተክሎች ይገኛሉ።ደረቅም ሆነ ፍሳሽ ቆሻሻ በግቢው የለም።በጓሮውም አረንጓዴና ንጹሕ ነገር ነው የሚያዩት።በዚህ ግቢ ውስጥ የሚኖሩትን ሰዎች በዓይነህሊናዬ ሳልኳቸው።ጤናቸው ከመኪና በሚወጣ ጭስ፣በየቱቦው ውስጥ ከተጠራቀመ ደረቅና ፍሳሽ ቆሻሻ ከሚወጣ መጥፎ... Read more »

የአካባቢ አረንጓዴ ልማት ለአረንጓዴ አሻራ

ለምለም መንግሥቱ ጥቅም ላይ ውለው በተጣሉ እንደ ድስት፣ የመኪና ጎማ ባሉ እና ሌሎች የቤት ውስጥ ቁሳቁሶች፣ የውሃ መያዣ የፕላስቲክ ዕቃዎች የተተከሉ የተለያዩ ዕጽዋቶችና አትክልቶች በመኖሪያ ቤቶች ደጃፎች ማየት እየተለመደ መጥቷል። አትክልት መትከሉ... Read more »

ሀገር በቀል አረንጓዴ ቴክኖሎጂዎች

ይበል ካሳ  በአስተማማኝ ሰላሟና ለኢንቨስተሮቿ በምትሰጠው ምቹ መስተንግዶዋ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በበርካታ ባለሃብቶች ተመራጭ እየሆነች የመጣችውና ከኢትዮጵያ ከተሞች ውስጥ ፈጣን ዕድገት እያሳየች በምትገኘዋ በውቧ የደብረ ብርሃን ከተማ ላይ ከተለያዩ ባለድርሻዎች የተውጣጣን እንግዶች... Read more »

አረንጓዴ ልማትን የማጠናከር እንቅስቃሴ – በሲዳማ ክልል

ለምለም መንግሥቱ  አንድ ወዳጄን ለአረንጓዴ ስፍራዎች ያለውን ስሜት ጠየኩት። መልሶ ‹‹ስለየትኛው አረንጓዴ›› ብሎ ጥያቄዬን በጥያቄ መለሰ። እንኳን በከተማ ውስጥ በገጠሩም በአረንጓዴ ልማት ምትክ ቤቶች እየተገነቡ አረንጓዴ ማየት ምኞት እየሆነ መምጣቱን ግን ከመናገር... Read more »

የካሳቫ ተክል ለአካባቢ ጥበቃ

ካሳቫ በአሜሪካ ሞቃታማ ክፍል ውስጥ የሚበቅልና በዕፅዋት ውስጥ የሚመደብ የተክል አይነት እንደሆነ መረጃዎች ይጠቁማሉ:: ቁጥቋጦዎችና ሰፋፊ ቅጠሎች ያሉት ሲሆን አበቃቀሉም እንደቡና እንጨት ረጃጅም ዘንጎች አሉት:: ተክሉ በአሁኑ ጊዜም ኢትዮጵያን ጨምሮ በብዙ የአፍሪካ... Read more »

የቡና ጥላ በአንድ ድንጋይ ብዙ ጥቅም

ለምለም መንግሥቱ ኢትዮጵያ ዕምቅ በሆነ የተፈጥሮ ሀብት የታደለች ሀገር ናት:: ይሁን እንጂ በተፈጥሮና ሰው ሰራሽ ክስተቶች ሳቢያ የአካባቢና የደን ሀብቷ ለጉዳት እየተጋለጠ ይገኛል:: ከህዝብ ቁጥር መጨመር ጋር ተያይዞ በግብርናው ዘርፍ የአርሶ አደሩና... Read more »

አዕዋፋት ከሥነምህዳር ጋር ያላቸው ቁርኝትና ጥቅማቸው

ለምለም መንግሥቱ  ወፎች ወይንም አዕዋፋት ክንፍ ያላቸው፣ ደመ ሞቃት፣ የጀርባአጥንት ያላቸው፣ ዕንቁላል ጣይ ነፍሳት ናቸው። መረጃዎች እንደሚጠቁሙት በምድራችን ላይ ከ10ሺ በላይ የአዕዋፋት ዝርያዎች ይገኛሉ። ወፎች ከመሬት ላይኛው ጫፍ (አንታርክቲካ) ድረስ ባለው ቦታ... Read more »

አረንጓዴ መናፈሻ ህይወት መቀጠያ

ለምለም መንግሥቱ ከአራት ኪሎ ወደ ሜክሲኮ በህዝብ ትራንስፖርት እየተጓዝን ነው። አንዳንዱ ተሳፋሪ በአካባቢው እየተከናወነ ያለውን የአረንጓዴ ልማት አሻግሮ እያየ ከጎኑ ላለው አስተያየቱን ይሰጣል።ሌላው ደግሞ የግል ጨዋታ ይዟል። ከነዚህ መካከል አንዱ ተሳፋሪ የወዳጅነት... Read more »