ሰላም ልጆችዬ እንዴት ናችሁ? ሳምንቱ እንዴት አለፈ? ያው እንደ ሁልጊዜው በትምህርት እና በጥናት እንዳሳለፋችሁት ምንም ጥርጥር የለኝም:: ልጆችዬ ስለ ሀገራችሁ ምን ያህል ታውቃላችሁ? መቼም ሀገራችን ኢትዮጵያ ተዝቆ የማያልቅ ጥበብ፣ ታሪክ፣ ባሕል፣ ቅርስ... Read more »
ሠላም ልጆች እንዴት ናችሁ? ልጆች ሀገራችን በርካታ ምሳሌዊ አነጋገር፣ ተረት እና ምሳሌ እንዲሁም የተለያዩ አባባሎች እንዳሏት ታውቃላችሁ አይደል? በእርግጥ ልጆችዬ ዛሬ ስለ አባባሎቻችን እንዲሁም ተረት እና ምሳሌ ልንነግራችሁ አይደለም። ከዚህ ይልቅ የዛሬ... Read more »
ሠላም ልጆች እንዴት ናችሁ? ሳምንቱ ለእናንተ እንዴት ነበር? ትምህርታችሁን በሚገባ በማጥናት፤ ያልገባችሁን በመጠየቅ እንዳሳለፋችሁት ምንም ጥርጥር የለኝም። ልጆች ሀገራችን ኢትዮጵያ በታሪክ፣ በቅርስ፣ በባህል፣ በተፈጥሮ፣ በእደ ጥበብ እና በመሳሰሉት ነገሮች የታደለች ሀገር መሆናን... Read more »
ሠላም ልጆች እንዴት ናችሁ? ሳምንቱ እንዴት አለፈ? በትምህርት፣ በጥናት፣ በንባብ፣ አልፎ አልፎ ደግሞ በጨዋታ እና ቤተሰብን በመርዳት እንዳሳለፋችሁ ጥርጥር የለውም። ልጆች ትምህርታችሁን በርትታችሁ እየተከታተላችሁ እንደሆነ ይታመናል። አያችሁ ልጆች ትምህርት የሁሉም ነገር መሠረት... Read more »
እንዴት ናችሁ ልጆች? መደበኛው የትምህርት መርሃ ግብር ሙሉ በሙሉ እንደጀመረ ምንም ጥርጥር የለኝም፡፡ እናንተም በእቅዳችሁ መሠረት እያጠናችሁ እንደሆነ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ ከዚህ ጎን ለጎንም ለእናንተ የሚጠቅማችሁን መጻሕፍት ባወጣችሁት እቅድ መሠረት በሚገባ እያነበባችሁ እንደሆነም... Read more »
ሠላም ልጆች እንዴት ናችሁ? አዲሱን የትምህርት ዓመት እንዴት እያሳለፋችሁት ነው? በጥናት እና በንባብ እያሳለፋችሁት እንደሆነ ምንም ጥርጥር የለኝም። ልጆችዬ ብዙ ጊዜ ስለ ንባብ ጥቅም አውርተናችኋል አይደል? ዛሬ ደግሞ እናንተ ልጆች ብታነቡት ስለ... Read more »
ሠላም ልጆች እንዴት ናችሁ? ሳምንቱ እንዴት አለፈ? በጥሩ እንዳሳለፋችሁት ምንም ጥርጥር የለኝም።ትምህርት ቤቶች ማድረግ ያለባቸውን ዝግጅት ጨርሰው እናተን መቀበል ጀምረዋል።በዚህም ምክንያት አብዛኞቻችሁ ያለፈውን ሳምንት በትምህርት እንዳሳለፋችሁ ተስፋ አደርጋለሁ። ከዚህ ጎን ለጎንም የናፈቃችኋቸውን... Read more »
ሠላም ልጆች እንዴት ናችሁ? እንኳን ለ2016 ዓ.ም በሠላምና በጤና አደረሳችሁ? “እንኳን አብሮ አደረሰን” አላችሁ አይደል? ልጆች ጎበዞች። የአዲስ ዓመት በዓል እንዴት አለፈ? ደስ በሚል መንገድ እንዳሳለፋችሁት፤ ምንም ጥርጥር የለኝም። ክረምቱንም የተለያዩ መጻሕፍትን... Read more »
እንዴት ናችሁ ልጆች? ዛሬ የአዲስ ዓመት ዋዜማ ነው። እንኳን አደረሳችሁ? ‹‹እንኳን አብሮ አደረሰን!›› አላችሁ ልጆች? ጎበዞች፡፡ ልጆች በሁሉም ሠዎች ዘንድ በድምቀት ከሚከበሩት በዓላት መካከል አንዱ አዲስ ዓመት ነው። አዲስ ዓመት ሲመጣ ምድሪቱ... Read more »
ሠላም ልጆች እንዴት ናችሁ? ክረምቱ አልቆ ለበጋ ተራውን ሊለቅ ትንሽ ቀናት እንደቀሩት ታውቃላችሁ አይደል? ክረምቱን ቤተሰብ በማገዝ፣ በጨዋታ፣ በንባብ፣ የተለያዩ ሥልጠናዎችን በመውሰድ፣ የክረምት ትምህርት በመማር፣ ዘመድ በመጠየቅ፣ የጓሮ አትክልቶችን በመንከባከብ፣ የእጅ ሥራዎችን... Read more »