ልጆች እንዴት ናችሁ፤ እረፍቱ እንዴት ይዟችኋል? መቼም አሪፍ ነው እንደምትሉኝ አምናለሁ። ምክንያቱም በተለያየ መልኩ ክረምትን ከቤተሰቦቻችሁ ጋር እያሳለፋችሁ እንደሆነ መገመት አያቅተኝም። በዚያው ልክ ግን ቤተሰባችሁን በተለያየ ነገር እያገዛችሁ ነው አይደል? ይህንን ያላደረጋችሁ... Read more »
ሰላም ልጆች እንደምን ሰነበታችሁ! በዚህ ትምህርት ቤት በተዘጋበት ወቅት ብዙ ልጆች በየቤታችሁ ቁጭ ብላችሁ እረፍታችሁን እያጣጣማችሁ ነው አይደል? ልጆች! ዛሬ እረፍታቸውን እንዴት እያሳለፉ ስላሉ ሁለት ወንድምና እህት ታዳጊ ልጆች እንነግራችኋለን። ባህራን አምደሚካኤል... Read more »
ልጆች እንደምን አላችሁ፤ ዕረፍት ተጀመረ አይደል? መቼም ደስተኛ ሆናችሁ እያሳለፋችሁ እንደሆነ አምናለሁ። ይህ ክረምት ካለፉት ክረምቶች ሁሉ ከባድ እንደሆነባችሁ አስባለሁ:: ይሁንና እናንተ ጎበዞች ስለሆናችሁ ትቋቋሙታላችሁ:: አንድ ነገር ግን ልንገራችሁ፤ በብርድ እንዳትታመሙ ወፍራም... Read more »
ልጆች እንደምን አላችሁ፤ ዕረፍት ተጀመረ አይደል? መቼም ደስተኛ ሆናችሁ እያሳለፋችሁ እንደሆነ አምናለሁ። በተለያየ መንገድ ጊዜያችሁን እያሳለፋችሁ እንደሆነም እርግጠኛ ነኝ። ይህ ክረምት ከባለፉት ክረምቶች ከበድ ያለ ስለሆነ መጠንቀቅ አለባችሁ እሺ ? ከቤተሰባችሁ ጋር... Read more »
እንደምን አላችሁ ልጆች፣ ሰላም ናችሁ? ሳምንቱ እንዴት አለፈ፣ ጥሩ ነበር አይደል? የፈተና ውጤታቸችሁስ ምን ይመስል ነበር? መቼም የፈተና ውጤታችን በጣም ጥሩ ነው እንደምትሉኝ አምናለሁ:: ምክንያቱም ጎበዝ የሆነ ተማሪ በምንም መልኩ በፈተና አይወድቅም::... Read more »
እንደምን አላችሁ ልጆች፣ ሰላም ናችሁ? ሳምንቱ እንዴት ነበር፣ ጥሩ ነበር አይደል? ወይስ ጥናትና ቤተሰብን ማገዝ በዝቶባችሁ ቆየ? መቼም ወቅቱ የፈተና ሰዓት ስለሆነ ይህንን ተግባራችሁን እንደማትጠሉት አስባለሁ። ምክንያቱም በትምህርት የተሻለ ለመሆንና ጥሩ ውጤት... Read more »
እንደምን አላችሁ ልጆች፣ ሰላም ናችሁ? ሳምንቱ እንዴት ነበር፣ ጥሩ ነበር አይደል? ወይስ ሥራና ጥናት በዛባችሁ? ይህ ከሆነ አይክፋችሁ። ምክንያቱም እነዚህን ተግባራት መከወን ለነገ ተስፋችሁ ትልቅ ጥቅም አለው። ስኬታችሁ ላይም የሚያደርሳችሁ ነውና አትጥሉት።... Read more »
ናትናኤልና የህልም ግብግቡ ልጆች እንደምን ሰነበታችሁ፤ ደህና ናችሁ አይደል? ሳምንቱን እንዴት አሳለፋችሁት ? በጥናት እንደምትሉኝ እተማመናለሁ። በተለይ ደከም ያላችሁበት የትምህርት አይነት ላይ ለየት ያለ ትኩረት አድርጋችሁ እንደምታነቡ አስባለሁ። ምክንያቱም ለቀጣዩ ውጤታችሁ የተሳካ... Read more »
እንደምን አላችሁ ልጆች፣ ሰላም ናችሁ? ሳምንቱ እንዴት ነበር፣ ጥሩ ነበር አይደል? ወይስ ሥራ፣ ጥናትና ቤተሰብን ማገዝ በዝቶባችሁ ቆየ? መቼም ይህንን ተግባራችሁን እንደማትጠሉት አስባለሁ። ምክንያቱም እነዚህን ተግባራት መከወን ለጉልበታችሁ ብርታት፤ ለአዕምሯችሁ መጎልበትን ያላብሳልና።... Read more »
ልጆች! ሰላም ናችሁ፤ ትምህርቱስ እንዴት ነው? በጣም ጥሩ። ጎበዝ ተማሪዎች ለመሆን ከክፍል ተማሪዎች የመጀመሪያውን ደረጃ ለማግኘት የየዕለቱን ትምህርት በዕለቱ እያጠናችሁ አይደል! አዎ ብላችሁ ምላሽ እንደምትሰጡ አምናለሁ። በጣም ጎበዞች። ልጆች የየዕለቱን ትምህርት በየዕለቱ... Read more »