አለማድነቅ አይከብድም?

በዛሬው የወጋ ወጋ አምዳችን ጥሩ ስራዎችን አበረታትን፣ ለጥሩ ዋጋ ሊከፈለው እንደሚገባ አስገንዝበን ፣ ይህን ያላደረጉትን ወጋ ወጋ እናደርጋለን። በምንም ጉዳይ የበለጠ ውጤታማ ለመሆን ይቻል ዘንድ የተሰራውን ማበረታታት አንድ ነገር ሆኖ፣ ሳያበረታቱ የተገኙት... Read more »

ሜዳውም ፈረሱም ይኸው ሲባሉ አንወዳደርም የሚሉ

ሀገራዊ ለውጡ በመጣበት ወቅት ልክ የዛሬ ሦስት ዓመት አካባቢ ሀገራችን ምን ያህል በፓለቲካ ፓርቲዎች እንደተጥለቀለች የምናስታውስ እናስታውሳለን።ያ ወቅት ሀገራችን የብሄሮች፣ ብሄረሰቦች ብዝሃነት መገለጫ ብቻ እንዳይደለች የታየበትም ነበር።የአመለካከት ብዝሃነት የተንፀባረቀባት ሀገር መሆን የጀመረችበት... Read more »

ድምፃቸው የት ገባ?

ወገን ቁም ነገር ሰንቀን የተዛነፈን ሀሳብ የምንተችበት፣ የተሳሳተን እሳቤ የምናርምበት ወጋ ወጋ የተሰኘው አምዳችን ላይ ዛሬም አንድ ሊታረም በሚገባው ጉዳይ ላይ በማጠንጠን፤ መፍትሄ ሊሆን የሚችል መድሃኒት ቀምመን ታማሚዎቹን ለመውጋት አስበን ብዕራችንን አነሳን፡፡... Read more »

ተመራጩ መራጩን ለመቀስቀስ ይንቀሳቀስ

በዓለም አቀፍ ደረጃ ሦስት ዓይነት የምርጫ ሥርዓቶች አሉ። እነርሱም የአብላጫ ድምፅ (Majority system)፣ ሚዛናዊ የውክልና ሥሌት (Proportional Represen­tation System) እና ድብልቅ ሥርዓት (Mixed sys­tem) ናቸው። በኢትዮጵያ ሕገመንግሥት አንቀጽ 56 ላይ በተደነገገው መሠረት... Read more »

በቁማችን እየቀበረን ያለው የቀብራችን ጉዳይ

ሰው ይወለዳል፤ ያድጋል፤ ይሞታል። የተረኝነት ጉዳይ ነው እንጂ ከሞት የሚቀር የለም። በሀዘኔታ ሽኝት ተደርጎለትም ይቀበራል። ሁሉም የማይቀሩ እንደመሆናቸው የሰው ልጅ ሊዘጋጅባቸው ይገባል። መወለድ መኖሩን አውቆ ህጻኑን ለመቀበልና ለማሳደግ እንዲሁም ለቁም ነገር ለማድረስ... Read more »

ለወጣቱ የሚበጁ ክበባት ማን ፈጃቸው?

በቀደሙት ዘመናት የነበሩት ትምህርት ቤቶቻችን ከመደበኛ ትምህርት በተጓዳኝ ትምህርቱን የሚያጎልብቱ የተለያየ እውቀት ያስጨብጡም ነበር። ግጥምና ስነጽሑፍ፣ ሥዕል፣ ድራማ፣ ዘፈንና ውዝዋዜ፣ የመሳሰሉትን ። እነዚህም ያደርጉ የነበረው ክበባትን በመመስረት ነው። አሁንም ይህን መሰል ከበቦች... Read more »

ክርክር ወይስ መናቆር ?

የምርጫ አውድ ! ምርጫ ምርጫ የሚያውድ የሀገር ጠረን። የተፎካካሪ ፓርቲዎችና እና የግል ተወዳዳሪዎች የምረጡኝ ቅስቀሳና የክርክር መድረክ፤ የመራጮች ምዝገባ ፤ የዚህ ወቅት የሀገራችን ምርጫ መገለጫዎች ናቸው። ዜጎች ሲናፍቁት የኖሩት የዴሞክራሲ ስርአት መሰረት... Read more »

የታል ንድፉ!?

 የልቤ ደርሶ  ሀገራችንን ለበርካታ ዓመታት ሲመራ የነበረው ኢህአዴግ ብዙዎች እንደሚስማሙበት የሚያወጣቸው ስትራቴጂዎች ፖሊሲዎች እንዲሁም መመሪያዎች ለፍጹምነት የቀረቡ ናቸው። “ፖለቲከኛውም” “ምሁሩም” በዚህ ይስማማሉ። ይሄ ነገር አይሆንም፤ መሬት ላይ አያርፍም ቢባልም የወቅቱ መንግስት ለመቀበል... Read more »

ቃላችንና የልብ ሀሳባችን ይስማሙ !

 የልቤ ደርሶ የአንዳንድ ሰው ባህሪም ሆነ ዓመል እንደ የሁኔታው ይቀያየራል። በዚህ ነው ስንለው በዚያ ብቅ እያለ አመሉን መያዝ መጨበጥ የሚያስቸግረን ሰው ቁጥር ጥቂት አይደለም። ነጭ ነው ስንለው ጥቁር፤ ቀይ ስንለው አረንጓዴ ሆኖ... Read more »

አለገና ፤ መቼ ተነካና!

ይቤ ከደጃች.ውቤ  በቅርቡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው ከምክር ቤቱ አባላት ለቀረቡ ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ በሰጡበት ወቅት የመንግሥት ገቢ እያደገ መምጣቱን አስታውቀዋል:: ጠቅላይ ሚኒስትሩ እንደተናሩት፤ ሀገሪቱ በ2010... Read more »