ችግኞችን በሞግዚት

ከአንድ ዓመት በፊት በደቡብ ጎንደር ደብረ ታቦር ከተማ ተገኝቼ ነበር፤ ወቅቱ ክረምት ነበር። ምክንያቴ ደግሞ የደብረ ታቦር በአልን (የቡሄ በአል) ለማክበር ነው። በቆይታዬ ሁሌም ከአእምሮዬ የማይጠፉ ትዝታዎችን አትርፌያለሁ። የአካባቢውን ማህበረሰብ ባህል፣ በዓል... Read more »

የላም በረት ፣ኮተቤ ካራ መንገድ- የነዋሪው ተስፋ

መንግስት ለመንገድ መሰረተ ልማት አስፈላጊነት አጽንኦት በመስጠት በሀገራችን የተለያዩ አካባቢዎች የመንገድ ግንባታዎችን አካሂዷል፤ እያካሄደም ይገኛል። በዚህ ግንባታም ክልልን ከክልል፣ ዞንን ከዞን ፣ወረዳን ከወረዳ፣ ከተማን ከከተማ፣ ቀበሌን ከቀበሌ ማስተሳሰር ተችሏል፤ ለማስተሳሰርም እየተሰራ ነው።... Read more »

ያልነቁት አንቂዎች

የጋዜጠኛው ቅኝት አምዳችን ላይ በጉዟችን የገጠመንን ስናሳያችሁ፤ የታዘብነው ስናስቃኛችሁ ጥሩውን ስናወድስ የሚስተካከለውንና የሚታረመውን ስንጠቁም ቆይተናል። ዛሬ በዚሁ አምዳችን ላይ በማህበራዊ ድረ ገፆች ማለትም ፌስቡክ፣ዩቱዩብ፣ ኢንስትግራም፣ቴሌግራምና የመሳሰሉት ላይ እራሳቸውን እኔ የማህበረሰብ አንቂ ነኝ... Read more »

መንገዶቹም ክረምትን እንዲሻገሩ…

ያየነው መልካም ነገር ይበልጥ ጠንክሮ እንዲቀጥል፣ የታዘብነው ስህተት እንዲታረም በቅኝታችን ስናመላክት በመንገዳችን የገጠመንን ስናስመለክት ቆይተናል። ዛሬ በጋዜጠኛው ቅኝት አምዳችን አይናችን ያስተዋለው ሰሞንኛ ጉዳይ ስንጓዝ እንደ ዘበት ከማለፍ ይህ ጉዳይ ቢነሳ ለመከላከሉ አንድ... Read more »

መስተዳድሩ ሆይ ! እንደጀመርከው …

በባለፈው ሳምንት የዚህ አምድ ዳሰሳዬ የመስቀል አደባባይ አራዳ ማዘጋጃ ቤት የእግረኞች መንገድ ግንባታን ማስቃኘት መጀመሬ ይታወሳል። በዚህም ከመስቀል አደባባይ በተለምዶ ኢምግሬሽን እየተባለ የሚጠራው አካባቢ /ጥቁር አንበሳ ትምህርት ቤትም የዋንኛው ጎዳና መጠሪያ ነው/... Read more »

አሁን ነው “አዲስ አማረች”ን መስማት

ከአመታት በፊት በየሬዲዮ ጣቢያው በተለይ የአዲስ አበባ መስተዳድር ድምፅ በሆነው ኤፍ ኤም አዲስ 96.3 ተደጋግሞ አንድ ዜማ ተከፍቶ ስሰማ ሳቅ ያፍነኝ ነበር። እኔ የምኖርበትና አብዛኛዎቹ የአዲስ አበባ ገፅታዎች ምን ያህል ለእይታ የማይጋብዙ... Read more »

ኮሮናን ለመሐል ከተማ የሰጡት

 ኢትዮ ቴሌኮም በአገሪቱ ሁሉም መአዘናት እያስጀመረ ባለው በ4ተኛው ትውልድ የኢንተርኔት አገልግሎት ምረቃ ለመታደም ደሴ ተገኝቻለሁ። ደሴ ከተማ በአማራ ብሄራዊ ክልል ውስጥ ከሚገኙ ዋና ዋና ከተሞች አንዷ ስትሆን፣ ከአገራችን ርዕሰ መዲና አዲስ አበባ... Read more »

የዩኒቨርሲቲው የአዕምሮ ምግብ ኤግዚቢሽን

 የእለቱ ጉዞዬ የፈለገው ነገር ቢመጣ የሚሰረዝ አይደለም። ገና ከቤት ስወጣ የጸሀዩ ማቃጠል ተቀበለኝ። ሰማዩ ለምድር የቀረበ እስኪመስል ድረስ የረፋዱ ጸሀይ ከቀትሩ ይፎካከራል፤ ይፋጃል፤ ጃኬቱን አውልቄ ትከሻዬ ላይ ጣል አድርጌያለሁ። ወደ አሰብኩበት ቦታ... Read more »

የእህል በረንዳው ትእይንት

ከተማዋን ከእህል በማገናኘትና አንጋፋውና የሚደርስበትም የለም። በስምና በዝናው የከተማዋ ነዋሪዎች፣ ወፍጮ ቤቶችና ነጋዴዎች ብቻ ሳይሆኑ፣ በተለያዩ ክልሎችና የከተማዋ አካካቢዎች የሚኖሩ ህዝቦች በተለይም ገበሬዎችና የእህል ነጋዴዎች ጭምር የህይወታቸው ዋልታና ማገር አርገው ይመለከቱታል። የመሳለሚያ... Read more »

መቻቻልን አየሁት

የስራ መውጫ ሰዓት ደርሷል፤ ወደ ቤት ለመሄድ ቶሎ ወጣሁ፤ ውጪ የተመለከትኩት አዲስ ነገር ግን ቆም ብዬ እንዳስብ አደረገኝ። ያለማጋነን ሰላማዊ ሰልፍ በሚመስል መልኩ በርካታ ሰዎች በእግራቸው ይተማሉ። የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ አንድም ተሸከርካሪ... Read more »