ሁለቱ የሞት ሰርጓጆች

በአንድ ሳምንት፣ በአንድ ቀን ልዩነት፣ በአንድ ዓይነት ሁኔታ፣ ሁለት የሕይወት ጀልባዎች ከአንድ የሞት ባሕር ሰርጉደዋል። በሁለት ተከታታይ ቀናት ሁለት የሀገራችን ዝነኞች በድንገት ሰጥመው ቀሩ። ቅዳሜና እሁድ፣ ሁለቱ የእረፍት ቀናት ሁለቱን በሞት ወለል... Read more »

ፒያሳን በጨረፍታ ስንቃኛት

ፒያሳ ሲባል በተለይ ለአዲስ አበቤው እምብርት በመሆኑ የማያውቀው የለም:፡፡ በዘመናችን በአራዳ ክፍለ ከተማ ሥር የታቀፈችው ፒያሳ ፤ አራዳ በሚል ስያሜ ትጠራ ነበር፡፡ አዲስ አበባ ስምና ዝናዋ የፀናው ግን በፒያሳ አካባቢ ነበር፡፡ በወቅቱ... Read more »

ዓውድ ዓመትና የአዲስ ጎዳናዎች

በዛሬ የጋዜጠኛው ቅኝታችን የአዲስ አበባ የዓድስ ዓመት ዋዜማ ድባብ ተዘዋውረን ልናስመለክታችሁ ወደድን። በዚህ ጊዜ አዲስ ትለያለች። ከእግረኛ መንገደኝነት ወደ ገበያነት የሚለወጡ የአዲስ አበባ ዋና ጎዳናዎች ሞቅ ደመቅ ብለው በአውዳመት ሙዚቃ የበዓል ድባብ... Read more »

ጉዞ ወደ ሰራተኞቹ ቀዬ

(ክፍል አንድ) በዚህ አምዳችን ላይ በጉዞዋችን የገጠመን ስናሳያችሁ፤ የታዘብነው ስናስቃኛችሁ ጥሩውን ስናወድስ የሚስተካከለውንና የሚታረመውን ስንጠቁም ቆይተናል።ዛሬ በጋዜጠኛው ቅኝት አምዳችን ወደ ደቡብ ምዕራብ የአገራችን ክፍል ያስጉዘናል።መነሻችን ሸገር አዲስ አበባ ሲሆን መዳረሻችን ደግሞ ጉራጌ... Read more »

በይደር የተውኩት…

ቀኑ ቅዳሜ ነው፤ የእለቱን ስራዬን ጨርሼ ከቢሮ እየውጣሁ ነው። የሳምንቱ እረፍት በሚጀመርበት ሰዓት ላይ እገኛለሁ። እኔ እረፍቱን ግን ለስራ አውዬዋለሁ፤ ስልኬ ጠራ፤ ጓደኛዬ ነው። ከሰዓት በኋላ ለመገናኘት ተቀጣጥረናል። ስልኩን ተጣድፌ አነሳሁት። የመኖሪያ... Read more »

‹‹ምን ይዤ ልመለስ?››

   ከአዲስ እስከ አንኮበር / ክፍል ሁለት የመስክ ስራና መስከኛው/  ለኢትዮጵያ አንድነት ምስረታና ለአድዋ ጦርነት ድል መገኘት የሚጠቀሱትና በታሪክ ትልቅ ስፍራ ያላቸው አፄ ሚኒሊክ በዚህ ሳምንት ነው ወደ ዚህች ምድር የመጡት፤ የተወለዱት።... Read more »

ከአዲስ እስከ አንኮበር

ክፍል አንድ (የመስክ ስራና መስከኛው) ምሽት ላይ ከቢሮ ልወጣ በመሰናዳት ላይ እያለሁ፤ አለቃዬ አንድ ደብዳቤ ይዞ ወደኔ ቀረበ። “ነገ አንድ ጉዞ አለ” ብሎ በነጋታው ለስራ ከከተማ የሚያስወጣ የመስክ ስራ እንዳለ ነገረኝ። ያው... Read more »

ግብር ለመክፈል- ሙስና

በዚህ ክረምት ከቤት መውጣት የግድ ሆኖብኛል:: ጉዳዩ ትልቅ ነውናም ከመሥሪያ ቤትም ለዚሁ ብዬ ፈቃድ ወስጃለሁ:: ግብር መክፈል:: በቤተሠብ ከሚተዳደር ንግድ ጋር በተያያዘ ሁሌም በዚህ ወቅት ውክልናዬን ይዤ ግብር ሰብሰቢው መሥሪያ ቤት ከሆነው... Read more »

ጣርማበርን በአዲስ አበባ

በአንድ የአዲስ አበባ ከተማ ውድ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት አናት ላይ ቆሜያለሁ። የፕሮጀክቱ ግንባታ ሲጀመር ይፋ የተደረጉ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት፤ የሚገነባው መንገድ 3 ነጥብ 8 ኪሎ ሜትር ይረዝማል፤ ከእዚህ ርቀት ውስጥ 320 ሜትሩ ዋሻ... Read more »

ልጆችን ያገኙት እናቶች

 አባቶቻችን “መልካምነት መልሶ ይከፍላል” ይላሉ በጎ ማድረግ፣ ለተቸገረ መርዳት ለሚታገዘው ሳይሆን ለራስ ብድር ማቆየት መሆኑን ሲያስረዱ። ጥሩ በመዋል ውስጥ በምላሹ ቁሳዊ ምላሽን እንኳን ባናገኝበት የሚሰጠው የህሊና እረፍትና እርካታ ልዩ መሆኑን ከሳይንስ ሳይሆን... Read more »