አስናቀ ፀጋዬ ከቻይና ሁቤ ግዛት ሁዋን ከተማ መነሻ ያደረገው ኮቪድ- 19 ቫይረስ ወረርሽኝ በሽታ ስርጭት ዓለምን ከማዳረሱ በተጨማሪ መልኩን ቀይሮ ለሰው ልጅ ፈተና መሆኑን ቀጥሏል ።በወረርሽኙ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ህዝብ ተይዟል ።በርካቶችም... Read more »
አስናቀ ፀጋዬ ጃፓን ሁለተኛው የዓለም ጦርነት በእጅጉ ኢኮኖሚያቸውን ከደቆሳቸው ሀገራት ውስጥ በግንባር ቀደምትነት በታሪክ ውስጥ ትጠቀሳለች። ይሁንና ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት ፍፃሜ በኋላ የታታሪው ሕዝቧ ትጋትና የፈጠራ ሥራዎቹ ታክሎበት ጦርነቱ ካሳረፈባት ኪሳራ ወጥታ... Read more »
አስናቀ ፀጋዬ በሁለቱ የዓለማችን ግዙፍ የምጣኔ ሃብት ባለቤቶች አሜሪካ እና ቻይና መካከል ያለው የንግድ እሰጣ ገባ ከግዜ ወደ ግዜ እየተካረረ መጥቷል ፡፡ በተለያዩ ግዜያትም አንዳቸው በሌላቸው ላይ ከፍ ያለ የንግድ ታሪፍ በመጣጣል... Read more »
አስናቀ ፀጋዬ የኮሮና ቫይረስ እ.ኤ.አ በየካቲት ወር 2020 ከተከሰተበት እለት አንስቶ በዓለም አቀፍ ደረጃ እንደ ሰደድ እሳት እየተስፋፋ በመጣበት በአሁኑ ግዜ በቫይረሱ የሚያዙና የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር እያሻቀበ መጥቷል፡፡ አሜሪካንን ጨምሮ ቻይናና ሌሎችም... Read more »
አስናቀ ፀጋዬ በፈረንጆቹ አቆጣጠር የካቲት 7 ቀን 2020 የተከሰተውና ኮቪድ 19 የሚል አዲስ መጠሪያ ያገኘው የኮሮና ቫይረስ በመላው ዓለም የሚኖሩ ህዝቦችን ስጋት ውስጥ ከቶ ቆይቷል። ቫይረሱ ከአንዱ ወደ ሌላኛው ሃገር በፍጥነት እየተዛመተ... Read more »
አስናቀ ፀጋዬ የኮሮና ቫይረስ ከፈተናቸው የኢኮኖሚ ዘርፎች ውስጥ አንዱ ቱሪዝም መሆኑ ይታወቃል። በቫይረሱ ምክንያት ሰዎች ከአንዱ ሀገር ወደ ሌላው ሀገር የሚያደርጉት ጉዞ በመቀነሱም ዘርፉ በእጅጉ ተጎድቶ ቆይቷል። በተለይ ደግሞ ዋነኛ ገቢያቸው በቱሪዝም... Read more »

የአንድ አገር እና ህዝብ ህልውና የሚለካው በዋናነት ባለው የኢኮኖሚ ጥንካሬ መሆኑ አያከራክርም፡፡ የተለያዩ ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ተቋማትም በየዓመቱ የሚከሰቱ ለውጦችንና ክንውኖችን በመተንተን እና የመመዘኛ መለኪያዎች በማስቀመጥ የአገራትን ምጣኔ ሃብት ይተነብያሉ፡፡ ከዓለም አቀፍ... Read more »

አገራት ሁለንተናዊ የኢኮኖሚ ብልፅግናን ለመቋደስ የአንድነትን ሃይል የህብረትንም የድል ምስጢር ጠንቅቀው በመረዳት በተለይ በንግድና ኢንቨስትመንት እርስ በእርስ መተሳሰርን አማራጭ ማድረግ ከጀመሩ አመታትን አስቆጥረዋል። ከመገፋፋት ይልቅ መደጋገፍ ወሳኝ መሆኑን በመረዳት ራስ ወዳድ እና... Read more »

መላውን የሰው ልጅ የመኖርና ያለመኖር ጥያቄ ውስጥ የከተተው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ የስድስት መቶ ሺ ዜጎችን ነፍስ በመንጠቅ ከጫፍ ከመድረሱ ባሻገር በኢኮኖሚ ልእልና ስማቸው አንቱ የሚባሉ አገራትን ሳይቀር በእጅጉ እየፈተነ ይገኛል። አገራት የተቃጣባቸውን... Read more »
የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ካስከተለው የኢኮኖሚ ድቀት ለማገገም አገራት ሳይወዱ በግድ የጣሏቸውን የእንቅስቃሴ ገደቦች በማላላት እንቅስቃሴዎችን ለመመለስ እየጣሩ ባሉበት በዚህ ወቅት የዓለም ንግድ ድርጅት ዳይሬክተር ጄኔራል ሮበርቶ አዜቬዶ ከሥራ ለቀዋል:: ብራዚላዊው ዳይሬክተር የሥራ... Read more »