የአብዴፓ 7ኛ ድርጅታዊ ጉባዔ የፕሬዚዲየም አባላቱን መረጠ

የአፋር ብሄራዊ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ /አብዴፓ/ 7ኛ ድርጅታዊ ጉባዔ 7 የፕሬዚዲየም አባላቱን መረጠ። ጉባዔው፦ አምባሳደር ሀሰን አብዱልቃድር- ሰብሳቢ ኢንጂነር አይሻ መሃመድን- ምክትል ሰብሳቢ አድርጎ መርጧል። በተጨማሪም፦አሊ ሁሴን ወኢሳ፣ አወል አርባህ፣ ዘሃራ ሁመት፣ አባሂና... Read more »

አቶ ተፈራ መኮንን የአፍሪካ ሲቪል አቭየሽን ዋና ጸሀፊ በመሆን ተመረጡ

ከዚህ ቀደም የኢትዮጵያ ሲቪል አቭየሽን ባለስልጣን ዳይሬክቶሬት ጄኔራል የነበሩት አቶ ተፈራ መኮንን የአፍሪካ ሲቪል አቭየሽን ዋና ጸሀፊ በመሆን ተመረጡ፡፡ ድርጅቱን ለመምራት አገራችን ያቀረበችው ዕጩ መመረጡ ለቀጠናው የሚኖረው ፋይዳ ቀላል አይሆንም፡፡ ድርጅቱ ትናንት... Read more »

አዋሽ ባንክ እና አዋሽ ኢንሹራንስ ለተፈናቀሉ የህብረተሰብ ክፍሎች ድጋፍ የሚውል 20 ሚሊዮን ብር ለገሱ

˝እውነተኛ ዜጋ በደስታ ቀን አብሮ የሚቆም ሳይሆን በችግር ወቅት አብሮ የሚቆም ነው˝ ብለዋል የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ለማ መገርሳ ፡፡ የአዋሽ ባንክ 15 ሚሊዮን ብር እንዲሆም አዋሽ ኢንሹራንስ ኩባንያ 5 ሚሊዮን ብር... Read more »

አርብቶ አደሩንና አባሎቼን በአግባቡ ከጎኔ ባለማሰለፌ የሚፈለገው ለውጥ አልመጣም…አብዴፓ

የአፋር ብሔራዊ ዴሞክራሲዊ ፓርቲ /አብዴፓ አባላቱንና አርብቶ አደሩን በሚፈለገው ደረጃ ከጎኑ ባለማሰለፉ የህዝቡ ኑሮ የሚጠበቀውን ያክል እንዳልተለወጠ ገለጸ። ፓርቲው 7ኛው መደበኛ ጉባኤውን ዛሬ በሰመራ ከተማ ማካሔድ ጀምሯል። በጉባኤው መክፈቻ ላይ የፓርቲው ሊቀመንበር... Read more »

‹‹ፌዴሬሽኑ ከህዝቡ ጋር ያደረገው ውይይት ተስፋ ሰጪ ነው ››

አዲስ አበባ፡- ዘንድሮ ለ13ኛ ጊዜ የብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች በዓል ከመከበሩ አስቀድሞ የህዝብ ለህዝብ ትስስሩን ወደነበረበት ለመመለስ በተለያዩ አካባቢዎች ተንቀሳቅሶ ያደረገው ውይይት ተስፋ ሰጪ መሆኑን የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ኬሪያ ኢብራሂም... Read more »

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለጸጥታ መደፍረስ ምክንያት የሆኑ አመራሮች ላይ እርምጃ ይወሰዳል—ቤጉህዴፓ

  የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ/ቤጉህዴፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ በክልሉ ለተከሰተው የጸጥታ መደፍረስ ምክንያት የሆኑ አመራሮች ተለይተው እርምጃ እንዲወሰድባቸው መወሰኑን አስታወቀ። ባለፈው ቅዳሜ የተጀመረው የፓርቲው ማዕከላዊ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባ እንደቀጠለ ነው፡፡ የፓርቲው ጽህፈት... Read more »

በዓሉ የከተማዋን ህዝቦች የአንድነትና ተከባብሮ የመኖር እሴት ይበልጥ ያሳያል

አዲስአበባ፦ የዘንድሮው የብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች በዓል ትንሿ ኢትዮጵያ በምትንፀባረቅበት አዲስ አበባ ከተማ መከበሩ የህዝቦችን በአንድነትና በመከባበር የመኖር እሴት አጉልቶ ለማሳየት ፋይዳው የጎላ እንደሚሆን ተጠቆመ። የዘንድሮው ከብረበዓል መርሃ ግብር አካል የሆነው አገር አቀፍ... Read more »

ማንም ከኋላ እንዳይቀር

በዓለም አቀፍ ደረጃ አንድ ቢሊዮን የሚገመቱ አካል ጉዳተኞች መኖራቸውን መረጃዎች ያመለክታሉ፡፡ ከዚህ ውስጥ 80 በመቶ የሚሆኑት እንደ ኢትዮጵያ በማደግ ላይ ባሉ አገራት የሚገኙና በከፋ ድህነት ውስጥ የሚኖሩ መሆናቸው ይገለጻል፡፡ ለእነዚህ አካል ጉዳተኞች... Read more »

ለክትባቱ ስኬታማነት የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ

አዲስ አበባ፡- የማህፀን በር ካንሰር ክትባትን በሁሉም ክልሎች በተሳካ ሁኔታ ተግባራዊ ለማድረግ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራዎች አሁንም ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የኢፌዴሪ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የመጀመሪያው የብሄራዊ የማህፀን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት መርሃ ግብር... Read more »

የኦስቲሪያው ቻንስለር ኢትዮጵያን ይጎበኛሉ

የኦስትሪያው ቻንስለር እና የወቅቱ የአውሮፓ ህብረት ምክር ቤት ሊቀመንበር ሳባስቲያን ኩርዝ ህዳር 27/ 2011 ኢትዮጵያን ይጎበኛሉ፡፡ በክቡር የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በተደረገላቸው ግብዣ መሰረት አገራችንን የሚጎበኙት ቻንስለሩ በሁለትዮሽ እና በቀጠናው... Read more »