* በጉባኤው አንድ ሺ አባላት ይሳተፋሉ አዲስ አበባ፡- የኢህአዴግ የወጣቶች ሊግ በአገሪቱ እየተካሄደ ባለው ሁለንተናዊ ለውጥ የለውጡ አካል በመሆንም እየሰራ መሆኑን ገለጸ፡፡ በአራተኛው ጉባኤው አንድ ሺ ጉባኤተኞች እንደሚሳተፉም አመለከተ፡፡ የሊጉ ሥራ አስፈጻሚ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የቡና ኤክስፖርት መጠን ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር በስድስት ወራት ውስጥ አራት በመቶ ሲቀንስ፤ በገቢ ደግሞ 13 በመቶ ወይም 47 ነጥብ 9 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር መቀነሱን የቡናና ሻይ ባለስልጣን... Read more »
• የትምህርት ጥራቱም ችግር ላይ በማይወድቅበት መልኩ ይሰራል አዲስ አበባ፡- በዩኒቨርሲቲው ለሁለተኛ ጊዜ ትምህርት መቋረጡን ተከትሎ ያሰናበታቸውን ተማሪዎች ዳግም ሲመዘግብ የዩኒቨርሲቲው ሕግ አክብረው እንዲማሩ እንደሚደረግ የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ገለጸ፡፡ የትምህርት ጥራቱት... Read more »
አዲስ አበባ፡- በመንግስት ብቻ ተይዘው የነበሩ ትላልቅ ተቋማትን በሙሉ ወይም በከፊል አክሲዮን/ሽርክና የመሸጡን ተግባር ከኢትዮ-ቴሌኮም እንደሚጀምር ተገለጸ፡፡ በገንዘብና ኢኮኖሚ ሚኒስቴር የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ሀጂ ኢብሳ በተለይ ለአዲስ ዘመን እንደገለጹት፣ በመንግስት ብቻ... Read more »
በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የተመራው የልኡካን ቡድን የጣሊያን ቆይታውን አጠናቆ ስዊዘርላንድ/ዳቮስ በመካሄድ ላይ ባለው ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ፎረም እየተሳተፈ እንደሚገኝ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አስታወቀ፡፡ ከውይይቱ ጎን ለጎንም ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ ከበርካታ አገሮች... Read more »
የኦሮሞ አባ ገዳ እና ሀደ ሲንቄ በኦሮሞ ህዝብ ውስጥ ከፍተኛ ክብርና ቦታ የሚሰጣቸው ናቸው፡፡ የገዳ ሥርዓት የዴሞክራሲ መሰረት፣ የሰላምና አንድነት መድረክ ሆኖም ዓመታትን አስቆጥሯል፡፡ የገዳ አባቶችም ይሄንኑ በተግባር ሲገልጹ ኖረዋል፡፡ ሀደ ሲንቄዎችም... Read more »
ከዛሬ ጀምሮ ትጥቃችንን ለኦሮሞ ህዝብና ለአባ ገዳዎች አስረክበናል ሲሉ የኦነግ ሊቀመንበር አቶ ዳውድ ኢብሳ ዛሬ በኦሮሞ በህል ማዕከል በተደረገ የዕርቀ ሰላም መድረክ ላይ ተናገሩ። በዕርቀ ሰላም መድረኩ ላይ በአባገዳዎች፣ ሃደ ሲንቄዎች፣ የተለያዩ... Read more »
በፈረንጆቹ አዲስ አመት መገባደጃ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በሰሜን ምስራቅ ሶሪያ ፅንፈኛውን የአይ ኤስ አይ ኤስ ቡድን እየወጋ ያለው 2ሺ የሚጠጋ የአሜሪካ ወታደር ድል በመጎናፀፉ ከቀጣናው ለቆ መውጣት እንዳለበት ውሳኔ ማስተላለፋቸው ይታወቃል፡፡... Read more »
አዲስ አበባ፣ (ኤፍ.ቢ.ሲ)‹‹የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ወደ ሀገር የተመለሰው ጦርነት ለመክፈት አይደለም ፤ አሁን የትግል ምእራፍ ተዘግቷል፤ በጫካ ያለ የኦነግ ሃይል ወደ ካምፕ እንዲገባ እንፈልጋለን ሲሉ የኦነግ ምክትል ሊቀመንበር አስታወቁ። ምክትል ሊቀመንበሩ አቶ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በአገሪቱ የሚንቀሳቀሱ ተፎካካሪ የፓለቲካ ፓርቲዎች ሰላማዊ የትግል አማራጭን መጠቀም እንዳለበቻው የተፎካካሪ ፓርቲ አመራሮች አስታወቁ። የመድረክ ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበር ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንዳሉት፤ ሰላማዊ የትግል መንገድ አዋጭ ነው፤... Read more »