የብሄር ፖለቲካ መከፋፈል እየፈጠረ ነው

በአገራችን ብሄርን መሰረት ያደረጉ የፖለቲካ ፓርቲዎች እየተበራከቱ ይገኛሉ፡፡ ይህ ደግሞ ከአገራዊ አንድነት ይልቅ ዘረኝነት እንዲስፋፋና አንዱ ሌላውን ከማቀፍ ይልቅ እንዲጠራጠርና  እንዲርቅ እያደረገ ነው፡፡ አቶ ሻለሙ ስዩም በወልድያ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና የውጭ ግንኙነት... Read more »

በክልሉ የውጭ ባለሃብቶች እንዲሳተፉ የፌዴራል መንግስቱ ድጋፍ ተጠየቀ

ጅግጅጋ፡- በሶማሌ ክልል በከተማም ሆነ በገጠር ያለውን ትልቅ የኢንቨስትመንት አቅም ለመጠቀም የውጭ ባለሃብቱ እንዲሳተፍ ከማድረግ አኳያ ክልሉ ከሚያከናውነው ተግባር በተጓዳኝ የፌዴራል መንግስት በተለይም የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርና ኤምባሲዎች ሊያግዙ እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ ክልሉ የኢንዱስትሪ... Read more »

የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር፤

በክልሉ ለህዝብና ቤት ቆጠራው መሳካት ዝግጅት እየተደረገ ነው፤ የመገንጠል አጀንዳ ያላቸው ሃይሎች በክልሉ ሊጠቀሙ ይፈልጋሉ፤ ‹ጅግጅጋ፡- መጋቢት 29 ቀን 2011 ዓ.ም የሚጀመረው ሦስተኛው ዙር የህዝብና ቤት ቆጠራ በተሳካ መልኩ እንዲከናወን ዝግጅት እየተደረገ... Read more »

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ ከሐረሪ፣ ጋምቤላ፣ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ፣ አፋርና ሶማሌ ክልል ከተውጣጡ የማኅበረሰብ ተወካዮች ጋር እየተወያዩ ነው

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከሐረሪ፣ ጋምቤላ፣ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ፣ አፋርና ሶማሌ ክልል ከተውጣጡ የማኅበረሰብ ተወካዮች ጋር እየተወያዩ ነው። በጠቅላይ ሚኒስተር ጽህፈት ቤት እየተካሄደ ባለው ውየይት ላይም ከ3 ሺህ በላይ የማኅበረሰብ ተወካዮች፣ የሃይማኖት... Read more »

የኤሌክትሪክ መስመር አቅም የማሳደግ ሥራ ውጤታማ መሆኑ ተጠቆመ

* የአዲስ አበባ ማሻሻያ ፕሮጀክት በ62 ሚሊዮን ዶላር እየተሰራ ነው አዲስአበባ፤ ለኤሌክትሪክ ኃይል ጥራት መጓደል መነሻ የሆኑትን በመለየት ያከናወነው የመስመር አቅም የማሳደግ ሥራ  ውጤታማ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ማሻሻያ... Read more »

“ከፕላን ውጪ የሚከናወኑ ግንባታዎች ለድርድር መቅረብ የለባቸውም” – አቶ ካሳሁን ጎፌ፣ የከተማ ልማትና ቤቶች ሚኒስትር ዴኤታ

ጅግጅጋ፡- ከተሞች ዘመናዊና ደህንነታቸው የተጠበቀ እንዲሆኑ ለማድረግ ከሚሰሩ ሥራዎች በተጓዳኝ ከፕላን ውጪ የሚከናወኑ የቤት ግንባታዎች ጉዳይ ለድርድር መቅረብ እንደማይገባው የከተማ ልማትና ቤቶች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የከተማ ልማትና ቤቶች ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ካሳሁን ጎፌ... Read more »

የኦሮሚያ ክልል የመሬት አስተዳደር አጠቃቀም በተገቢው መልኩ እንዲተገበር እየሰራ መሆኑን አስታወቀ

የኦሮሚያ ክልል የመሬት አስተዳደር አጠቃቀም በተገቢው መልኩ እንዲተገበር እየሰራ መሆኑን አስታወቀ። የክልሉ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ከመሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ጋር በተያያዘ ዛሬ መግለጫ ሰጥቷል። የቢሮው ሃላፊ አቶ አድማሱ ዳምጠው በክልሉ በ25 ከተሞች... Read more »

አዴፓ በአዲስ አበባ የባለቤትነት ጉዳይ ላይ ጠንካራ አቋም እንዳለው አስታወቀ

አዲስ አበባ የነዋሪዎቿ እንድትሆን እና አግላይ አመለካከቶች እንዲወገዱ በትኩረት እንደሚሠራ የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) አስታውቋል፡፡ድርጅቱ በአዲስ አበባ ከሚገኙ የአዴፓ አመራሮች ጋር ተወያይቷል፡፡ ዉይይቱን የመሩት የአዴፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ምግባሩ... Read more »

በሀገሪቱ የፖለቲካ አደረጃጃት ውስጥ ሕዝብን አንድ የሚያደርጉ ሥራዎች ሊቀድሙ እንደሚገባ ተመለከተ

ገዥውን ፓርቲ ጨምሮ ሁሉም በሀገሪቱ የሚገኙ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች በሀገሪቱ አጠቃላይ የፖለቲካ ሁኔታ ለመምከር እና ገዥ ሐሳቦችን ለመለዋወጥ ለ3ኛ ጊዜ በመምከር ላይ ናቸው፡፡ ውይይቱ በፓርቲዎች በኢትዮጵያ የተጀመረውን የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ወደ አንድ... Read more »

አዲስ አበባ በሚቀጥለው ሳምንት ዲጂታል የነዋሪዎች መታወቂያ መስጠት ትጀምራለች

አዲስ አበባ ዲጂታል የነዋሪዎች መታወቂያ በሚቀጥለው ሳምንት መጨረሻ መስጠት እንደምትጀምር የከተማዋ ወሳኝ ኩነት ምዝገባ ኤጀንሲ አስታወቀ። አዲሱ የዲጂታል መታወቂያ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አገልግሎቱ የሚጀመር ሲሆን ለዚህም በቂ መታወቂያ ካርዶች መዘጋጀታቸውን በኤጀንሲው... Read more »