የኢትዮጵያ አየር መንገድና የአውሮፓ ህብረት ኢትዮ አውሮፓ የተሰኘ አለም አቀፍ የቢዝነስ ትምህርት ቤት ለመክፈት ተስማማሙ። አለም አቀፍ የንግድ ትምህርት ቤቱን ለመክፈት አየር መንገዱና የአውሮፓ ህብረት የስምምነት ፊርማ በትናትናው ዕለት ተፈራርመዋል። ስምምነቱን የተፈራረሙት... Read more »
በአዲስ አበባ የሚከበረውን 13ኛው የብሄር ብሄረሰቦች በዓልን በማስመልከት በመስቀል አደባባይ የቡና ጠጡ ስነ ስርዓት እየተከናወነ ይገኛል። የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሀብት የሆነውን ቡናን ለማስተዋወቅ ዓላማ ባደረው የቡና ጠጡ ስነ ስርዓቱ ላይም 10 ሺህ ሰዎች... Read more »
በአዲስ አበባ ስሟንና ደረጃዋን የሚመጥኑ መሰረተ ልማቶች ለማስፋፋት ጥረቶች እየተደረጉ ነው፡፡ ከአምና ጀምሮ አንድ መቶ ስድስት ሚሊዮን ተመድቦለት በከተማዋ ዋና ዋና አውራ ጎዳናዎች እየተሠራ የሚገኘው የእግረኛ መንገድ ለዚህ አንድ ማሳያ ይሆናል፡፡ ይሁንና... Read more »
የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በአዲስ አበባበ ከተማ ‹‹በብዝሃነት የደመቀ ኢትዮጵያዊ አንድነት›› በሚል መሪ መልዕክት የፊታችን ቅዳሜ ለአስራ ሦስተኛ ጊዜ ይከበራል፡፡ ይሁን እንጂ አሁን አሁን ብሄረሰባዊ እና ኢትዮጵያዊ ማንነትን አጣጥሞ በመሄድ ረገድ ክፍተቶች እየተስተዋሉ... Read more »
በማህበራዊ ድረ ገጾች ሰሞኑን ከሚሰራጩት ምስሎች መካከል በስደት መጥተው በአዲስ አበባ ጎዳናዎች ምጽዋት የሚጠይቁት ሶርያዊያን የብዙዎች መነጋገሪያ ሆነዋል፡፡ ለዓመታት በእርስ በርስ ግጭት የቆየችው አገር ዜጎች ለስደት ተዳርገው ይህን አስከፊ ጽዋ መጎንጨታቸውን የሚያሳዩትን... Read more »
አዲስ አበባ፡- ሰሞኑን በምዕራብ ኦሮሚያ የሚታየው አለመረጋጋት የህዝብ ለህዝብ ግጭት የፈጠረው ሳይሆን፤ የለውጡ ተቃዋሚ ኃይሎች ከኋላ ሆነው የሚያቀነባብሩት እንደሆነ የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኦዴፓ) ሊቀመንበር አቶ ሌንጮ ለታ ተናገሩ፡፡ አቶ ሌንጮ ከአዲስ ዘመን... Read more »
በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩት የሜጀር ጄኔራል ክንፈ ዳኘው ወንድም ኢሳያስ ዳኘው፣ ኮሎኔል አሰፋ ዮሃንስ በሰብዓዊ መብት ጥሰት የተጠረጠሩት ያሬድ ዘሪሁን፣ ተስፋዬ ኡርጌ፣ የኢትዮ ቴሌኮም የሴኪውሪቲ ዲቪዥን ኃላፊ የነበሩት ኮሎኔል ጉደታ ኦላና እና ሌሎች... Read more »
የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩንቨርሲቲ ከኮሪያ የህዋ ተመራማሪ ኢኒስቲቲዩት ማዕከል ጋር የሰሩትን የሳተላይት መቆጣጠሪያ ዛሬ ይፋ አድርገዋል፡፡ ዩንቨርሲቲው ከኮሪያ ኢንስቲቲዩት ጋር በ2020 little star of Ethiopia የተሰኘ ሳተላይት ይፋ እንደሚያደርግ ገልጧል፡፡ ሳተላይቱ... Read more »
በኢትዮጵያ ህገ ወጥ የገንዘብ አዘዋዋሪን በቁጥጥር ስር ለማዋል ለ3 ሰዓት የበረረ አውሮፕላን ተመልሶ እንዲያርፍ ከተደረገ በኋላ ግለሰቧ በቁጥጥር ስር መዋሏን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ። የገቢዎች ሚኒስቴር ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለፀው፥ ከትላንት በስቲያ... Read more »
ውይይታቸውም ድርጅቱ በኢትዮጵያ በየሚያደርጋቸው የስራ እንቅስቃሴዎች እና በተገኙ ውጤቶች ላይ ትኩረት ያደረገ ነበር፡፡ በኢትዮጵያ የመንግስታቱ ድርጅት የሴቶች ቢሮ(UN WOMEN) ሃላፊ ሌቲ ቺዋራ እንዳሉት ድርጅቱ በዋናነት የሴቶችን አቅም ለመገንባት የሚያግዙ ፕሮጀክቶችን በመቅረጽ የተለያዩ... Read more »