ጨፌ ኦሮሚያ 9ኛ መደበኛ ስብሰባውን በዛሬው እለት ማካሄድ ጀምሯል። ጨፌው ለሁለት ቀናት በሚያካሂደው መደበኛ ስብሰባው የክልሉን መንግስት የ6 ወራት የስራ አፈፃፀም እንደሚገመግም ይጠበቃል። እንዲሁም በክልሉ ያለው ሰላም፣ መረጋጋት እና የህግ የበላይነትን ማስከበር... Read more »
ለግብርናው ዘርፍ የተሰጠውን ትኩረት ተከትሎ ምርትና ምርታማነት በየአመቱ እያደገ ነው፡፡ የአርሶ አደሩም ሕይወት በዚሁ ልክ እየተለወጠ ይገኛል፡፡ ዘርፉ ለሀገር ኢኮኖሚ የሚያበረክተው አስተዋጽኦም አሁንም ከፍተኛ ነው፡፡ ከአጠቃላይ የሀገር ውስጥ ምርት ውስጥ ኢንዱስትሪው በተለይ... Read more »
አዲስ አበባ፡- ለኢትዮጵያ የአረንጋዴ ልማት እስትራቴጂ ስኬታማ ተፈፃሚነት ጣሊያን ከፍተኛ አስተዋፅኦ እያበረከተች መሆኑን የአካባቢ ደንና የአየር ንብረት ለውጥ ኮሚሽን አስታወቀ። ኮሚሽኑ ከጣሊያን የአካባቢ፣ የመሬትና የባህር ሚኒስትርና ከዓለም ዓቀፉ የአረንጓዴ ልማት ተቋም ጋር... Read more »
የክፍያ ጣቢያውን በር ይዞ ረጅም ሰልፍ ውጪ ላይ ይታያል፡፡ በክፍያ ጣቢያው የስራ ሰዓት ከመድረሱ በፊት ወትሮም ቢሆን ሰልፍ የማይለየው ቢሆንም፣ የሰሞኑ ግን ቀኑን ሙሉ ረጅም ሰልፍ የታየበት ነው፡፡ የስራ መውጫ ሰዓት ደርሶም... Read more »
• በሽታዎች ሲከሰቱም በቶሎ ሪፖርት አይደርሰውም አዲስ አበባ፡- በመጀመሪያው የ100 ቀናት እቅድ የህብረተሰብ ጤና አደጋ መቆጣጠሪያ ማዕከላትን በክልሎች እንዳላቋቋመ የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ገለፀ፡፡ በሽታዎች በተለያዩ የሀገሪቷ ክፍሎች ሲከሰቱ በቶሎ ሪፖርት እንደማይደረጉለትም... Read more »
አዲስ አበባ ፡- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ባለሥልጣን ከቀድሞው የፌዴራል ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ሥር ወጥቶ ራሱን ችሎ በተቋቋመ በስድስት ወራት ውስጥ 18 ነጥብ 9 ቢሊዮን ብር ገቢ መሰብሰብ መቻሉን አስታወቀ፡፡ ገቢው... Read more »
አዲስ አበባ፡- በሁሉም እርከን ላይ ያለው የኢትዮጵያ ሥርዓተ ትምህርት ዓለም አቀፋዊ ተወዳዳሪነትን መሰረት ያደረገ አለመሆኑን የትምህርት ሚኒስትሩ አስታወቁ፡፡ በኢትዮጵያ ያለው የትምህርት ሥርዓት እና የትምህርት ግብዓት በተለይም የመማሪያ ክፍሎች ጥራት ለ 21ኛው ክፍለ... Read more »
በሚቀጥለው የበጀት ዓመት ትኩረት ከሚፈልጉ ዘርፎች መካከል አንዱ በሆነው የመስኖ ልማት ግብርናውን እያዘመኑ ምርትና ምርታማነት ማሳደግ እንደሚገባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በቅርቡ ማስታወቃቸው ይታወሳል፡፡ የዘርፉ ባለሙያዎችም ግብርናውን በማዘመን ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ... Read more »
ፍርድ ቤቱ ተጠርጣሪዎች በማረሚያ ቤት ስልክና ኮምፒዩተር ይሟላልን አቤቱታም ውድቅ አድርጓል፡፡ የባሕር ዳር እና አካባቢው ከፍተኛ ፍርድ ቤት በአቶ በረከት ስምዖንና አቶ ታደሰ ካሳ ጉዳይ ላይ የ14 ቀን ተጨማሪ የጊዜ ቀጠሮ ፈቀደ፡፡... Read more »
ዛሬን ጨምሮ ባለፉት ሁለት ቀናት በድምሩ 1,506,260 ብር የሚገመት ኮንትሮባንድ ጅግጅጋ ውስጥ በቁጥጥር ስር መዋሉን የጅግጅጋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስታወቀ፡፡ በቁጥጥር ስር የዋለው ኮንትሮባንድ ኬሚካል፣ ስኳር እና የቁም እንስሳት የሚያካትት ነው፡፡ በዚህ መሰረት... Read more »