ተባርረው የነበሩት ተማሪዎች ወደ ትምህርታቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፡- የህብር የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች የሆኑት ወዛም ግርማ እና መሰለ  ግርማ ከአንድ መምህር ጋር በተፈጠረ አለመግባባት ኢፍትሀዊ በሆነ የትምህርት ቤቱ ውሳኔ  ከጥቅምት 27 ጀምሮ  መባረራቸውን ታኅሣሥ 6 ቀን 2011... Read more »

የአገልግሎቱ ዕቅድ 300 ሺ የአንድ ወር ክንውኑ 12 ሺ ብቻ ነው

አዲስ አበባ፣ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በመቶ ቀናት ዕቅዱ 300 ሺ አዲስ የኤሌክትሪክ ኃይል ተጠቃሚዎችን ደንበኛው ለማድረግ አቅዶ በ30 ቀናቱ ውስጥ ተግባራዊ ያደረገው ለ12ሺ ብቻ መሆኑን አስታውቋል። የአገልግሎቱ  የስትራቴጂና መረጃ አስተዳደር ኃላፊ አቶ... Read more »

የቀረጥ ነጻ መብት ሀገሪቱን በዓመት 60 ቢሊዮን ብር እያሳጣ ነው

አዲስ አበባ፤ የቀረጥ ነጻ መብት በተለያዩ አካላት መፈቀዱ አገሪቱን ለዝርፊያ  እየዳረገና በዓመትም 60 ቢሊዮን ብር እያሳጣ መሆኑ የፌዴራል ዋና ኦዲተር አስታወቀ። የገቢዎች ሚኒስቴርን ከ2004 እስከ 2009 ዓመታት ያደረገው የክዋኔ፣ የፋይናንስና ሕጋዊነት ኦዲት... Read more »

ባዶ ሆድና ትምህርት

«ምግብ ሳይመገቡ መማር ይከብዳል፤ መምህሩ  የሚለውን  በደንብ አንከታተለውም» ይላል   የአስራ ሁለት መቱ ታዳጊ ዮሐንስ ሙለታ።  ታዳጊው  በኮከበ ጽባህ አጸደ ህጻናትና አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት  የስድስተኛ ክፍል  ተማሪ ነው። የቤተሰቦቹ የኑሮ ደረጃ ዝቅተኛ... Read more »

የተደራጀ ሌብነት ከሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽኑ አቅም በላይ እንደነበር ተገለፀ

አዲስ አበባ፡- በሀገሪቱ ባለፉት ዓመታት የመንግሥት ከፍተኛ አመራሮችና ባለሀብቱ በቅንጅት ሲፈፀሙ የነበሩት የተደራጀ ሌብነት ከፌደራል ሥነ ምግባርና ከፀረሙስና ኮሚሽኑ አቅም በላይ እንደነበር ተገለፀ። የኮሚሽኑ ኮሚሽነር አቶ አየልኝ ሙሉዓለም ለጋዜጣው ሪፖርተር ትናንት እንደተናገሩት፤... Read more »

ቴክኖሎጂው የኢንቨስትመንት ፍሰቱን ለመጨመር ሚና እንዳለው ኮሚሽኑ አስታወቀ

አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ይፋ ያደረገው አዲሱ የኢንቨስትመንት መመሪያ ቴክኖሎጂ (‹‹አይ ጋይድ››) ባለሀብቶች ባሉበት ቦታ መረጃ ተደራሽ በማድረግ የኢንቨስትመንት ፍሰቱን ለመጨመር ትልቅ ሚና እንደሚኖረው ኮሚሽኑ አስታወቀ፡፡ በኮሚሽኑ የኢንፎርሜሸን ቴክኖ ሎጂና መረጃ... Read more »

የኢትዮ – ኤርትራ መንገድ መዘጋቱን አስመልክቶ መንግሥት አስተያየት ከመስጠት ተቆጠበ

– የፀጥታው ምክር ቤት ተለዋጭ አባል የነበረችው ኢትዮጵያ በደቡብ አፍሪካ ትተካለች – ከ44  ሺህ በላይ ሕገ ወጥ ስደተኞች እንዲመለሱ ተደርጓል አዲስ አበባ፡- በኢትዮ-ኤርትራ ዳግም ግንኙነት ክፍት የተደረጉ መንገዶች ከትላንት በስቲያ መዘጋታቸውን የዛላንበሳ... Read more »

የቡና ወጪ ንግድ በብድር እጦት እየተፈተነ ነው

አዲስ አበባ፡- መንግስት በ2009 በጀት ዓመት የወጪ ንግዱን ለማበረታት ባወጣው መመሪያ መሰረት ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የብድር አገልግሎት ማግኘት አለመቻላቸውን ቡና አምርተው ወደ ውጭ የሚልኩ የህብረት ስራ ማህበራት፣ አርሶ አደሮችና ላኪዎች አስታወቁ፡፡ የኢትዮጵያ... Read more »

የኢኮኖሚ ዲፕሎማሲውን በጠንካራ ዲፕሎማቶች

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባካሄደው መዋቅራዊ ለውጥ ጋር ተያይዞ ተደራድሮና አሳምኖ ለሀገር ኢኮኖሚ ዕድገት ሚናውን የሚወጣ ጠንካራ ዲፕሎማት ለመፍጠር በችሎታቸውና በትምህርት ዝግጅታቸው ጠንካራ ናቸው ለተባሉ ዲፕሎማቶች ሹመት ሰጥቷል፡፡ በጅቡቲ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ልዩ መልዕክተኛና... Read more »

‹‹የምርጫ ቅድመ ዝግጅት የጊዜ መጣበብ እንዳይፈጠር ሰግቻለሁ›› ምርጫ ቦርድ

የዝግጅቱ ማፋጠንም ሆነ ማጓተት በመንግሥት እጅ መሆኑ ተገለጸ አዲስአበባ፡- በተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች እየቀረቡ ያሉ የተለያዩ አጀንዳዎች በ2012 በጀት ዓመት በሚካሄደው ሀገር አቀፍ ምርጫ የቅድመ ዝግጅት ሥራው ላይ የጊዜ መጣበብ ሊያስከትል ይችላል የሚል... Read more »