አዲስ አበባ፡- በ2012 ዓ.ም በጀት ዓመት በሀገሪቱ በሚከናወኑ ትላልቅ ፕሮጀክቶች ላይ ጥብቅ ክትትል እንደሚደረግ የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ። የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ ትናንት በ5ኛው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን... Read more »
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በደቡብ ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል እየተነሱ ያሉ የክልል እንሁንም ጥያቄዎች ህገ መንግሥታዊ መሆናቸውንና ነገር ጥያቄውን ከህግ ውጪ ለማስፈጸም የሚደረግ እንቅስቃሴ ተገቢ አለመሆኑን ገልጸዋል። በጠቅላይ ሚኒስትሩ በጉዳዩ ዙርያ... Read more »
በጠረጴዛ ዙሪያ ሰክኖ ለችግሮች ሰላማዊ መፍትሔ ማመንጨት ከዴሞክራሲ ሥርዓት መገለጫዎች ዋናው ጉዳይ ነው፡፡ ይህ ስርዓት የብዙሃንን አስተሳሰብ የሚያራምድ እንደሆነ ምሁራን ይናገራሉ፡፡ ከዚህ አንጻር በቅርቡ በአገራችን በከፍተኛ የመንግሥት ኃላፊዎች ላይ የተፈጸመው ግድያ በዴሞክራሲ ሥርዓት... Read more »
አዲስ አበባ፡- ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማትና ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተመርቀው ሥራ እንዲፈጠርላቸው የሚጠብቁ ዜጎች ቁጥር መብዛት ከሥራ ዕድል ፈጠራ ጋር በተያያዘ ተግዳሮት እንደፈጠረበት የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር አስታወቀ። የላቀ አፈፃፀም ያስመዘገቡ የአንድ... Read more »
.የተለያዩ አዋጆችንም አጸደቀ አዲስ አበባ፡- ምክር ቤቱ ዶክተር ዳንኤል በቀለን የሰብአዊ መብት ኮሚሽን አድርጎ በመሾም፣ አምስት አዋጆችን አፅድቆ የጉምሩክ አዋጅን ለማሻሻልና የመንግሥታት ግንኙነት ሥርዓት ለመወሰን የቀረበለትን ረቂቅ አዋጅ መርምሮ ለሚመለከተው ቋሚ ኮሚቴ... Read more »
* የሐሳብ ብዝሃነትን ለማስተናገድ ያስችላል * ሠራተኛውን በአንድ ዓላማ በዕኩል ለማሳተፍም ያግዛል አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅትን እንደገና ለማቋቋም የጸደቀው አዋጅ የሐሳብ ብዝሃነትን ለማስተናገድና ወቅታዊና እውነተኛ መረጃን ለሕብረተሰቡ ለማስተላለፍ እንደሚያስችለው ተገለጸ። ዘመናዊ... Read more »
አዲስ አበባ፡– የፌዴራል መንግስት ህንፃዎች ግንባታ ፕሮጀክት ጽህፈት ቤት ለፌዴራል ዳኞች መኖሪያ ቤት ለማስገንባት ያዘው እቅድ ከአንድ ዓመት መዘግየት በኋላ በመጪው ነሐሴ እንደሚጠናቀቅ አስታወቀ። የፕሮጀክት ጽህፈት ቤቱ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ተክለፃዲቅ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል በ2 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር ባለ 38 ወለል ህንፃ ግንባታ መጀመሩን አስታወቀ። የተቋሙ የኮሚኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ሞገስ መኮንን፤ በተለይም ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለፁት ግንባታው መካሄድ የጀመረው ሜክሲኮ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በአሜሪካ አገር የሚኖሩና በማህበራዊ ሚዲያ ብሔርን ከብሔር ለማጋጨት የጥላቻ ንግግር የሚያሰራጩ ትውልደ ኢትዮጵያውያንን በሕግ ተጠያቂ ለማድረግ እንቅስቃሴ መጀመሩን የኢትዮጵያ አሜሪካውያን የዜጎች ምክር ቤት አስታወቀ። የምክር ቤቱ የህዝብ ግንኙነት ተጠሪ አቶ... Read more »
ክልሎች ከአስር ሺዎች እስከ መቶ ሺዎች የሚቆጠር ልዩ ሃይል እንዳላቸው የተለያዩ መረጃዎች ያመላክታሉ። የተወሰኑ ምሁራንና የፀጥታ ባለሙያዎች ልዩ ሃይሎቹ”ለአገሪቱ የፀጥታ ችግርና ለአገር መበትን መንስዔ ሊሆኑ ይችላሉ” ሲሉ ይሞግታሉ። ሌሎች ባለሙያዎች ደግሞ የክልል... Read more »