የውህደቱ መዘግየት አንዱ በሌላው ላይ ጣት እንዲቀሳሰርና እንዳይተማመን ማድረጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፡- የኢህአዴግ ውህደት መዘግየት እህት ድርጅቶቹ እርስ በእርሳቸው እንዳይተማመኑና አንዱ በሌላው ላይ ጣት እንዲቀሳሰር ማድረጉን የደኢህዴን አባላት ገለፁ፡፡ የደኢህዴን ፅህፈት ቤት አባል የሆኑ የደቡብ ክልል የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ቢሮ ኃላፊ አቶ... Read more »

አጋር ፓርቲዎች የኢህአዴግን ውህደት አጥብቀው ይፈልጉታል

አዲስ አበባ፡- አጋር ፓርቲዎችን ያካተተ የኢህአዴግ ውህደት እንዲኖር በተደጋጋሚ ሲጠይቁ መኖራቸውን እና አሁንም ውህደቱን አጥብቀው እንደሚፈልጉት የአጋር ፓርቲዎች የቀድሞ እና የአሁን አባላት ተናገሩ፡፡ ቀድሞ በአጋር ፓርቲዎች ውስጥ የነበሩ፤ አሁን ግን የሌሉ እና... Read more »

በከባድ ጭነት ተሽከርካሪዎች እንቅስቃሴ ገደብ ላይ ማሻሻያ ተደረገ

አዲስ አበባ፡- የከባድ ጭነት ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎች እንቅስቃሴ ገደብ ላይ ማሻሻያ ማድረጉን የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት አጀንሲ አስታወቀ፡፡ የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር ጅሬኛ ሂርጳ ትናንት በጽሕፈት ቤታቸው በሰጡት መግለጫ እንዳስታወቁት፤ የከተማዋን ትራፊክ እንቅስቃሴ... Read more »

አገራዊ የምርጫ ዝግጅት ምን ደረጃ ላይ ይገኛል?

‹‹ዘንድሮ የሚካሄደው ስድስተኛው አገራዊ ምርጫ በምን ደረጃ ላይ ይገኛል?›› የሚል ጥያቄ የሚያነሱ ብዙዎች ናቸው። በዚህም መሰረት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የኮሚኒኬሽን አማካሪ ወይዘሪት ሶሊያና ሽመልስ እንደምትገልፀው ቦርዱ እስከ አሁን 139 ፓርቲዎችን መዝግቧል።... Read more »

ከወርቅ የሚገኘው ገቢ በስድስት ዓመት ውስጥ 400 ሚሊየን ዶላር ቀንሷል

አዲስ አበባ፡- ከወርቅ የሚገኘው የወጪ ንግድ ገቢ በስድስት ዓመት ውስጥ ከ400 ሚሊየን ዶላር በላይ ቅናሽ ማሳየቱን የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር አስታወቀ። የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር እና የጉምሩክ ኮሚሽን የሥራ ኃላፊዎች የማዕድን ኮንትሮባንድና ህገወጥ ንግድን... Read more »

አርሶ አደሮችን አሰልጥኖ በመመዘን ምርትና ምርታማነትንማሳደግ እንደሚገባ ተጠቆመ

• ኤጀንሲው የተጭበረበሩ የብቃት የምስክር ወረቀቶችን ሰርዟል ቢሾፍቱ፡- ለአርሶና አርብቶ አደሮች በማሰልጠን እና ተገቢውን ምዘና በማድረግ ብቃታቸውን ማረጋገጥና የዘርፉን ምርትና ምርታማነት ማሳደግ እንደሚገባ የፌዴራል ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኤጀንሲ አመለከተ። ኤጀንሲው የተጭበረበሩ... Read more »

በዓለማችን በአዕምሮ ጤና መጓደል በዓመት 8 መቶ ሺ ሰዎች ራሳቸውን ያጠፋሉ

አዲስ አበባ፡- በዓለማችን በአዕምሮ ጤና መጓደል ምክንያት በየዓመቱ 8 መቶ ሺ የሚጠጉ ሰዎች ራሳቸውን እንደሚያጠፉ ተገለፀ። የቅዱስ አማኑኤል ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ሥራ አስኪያጅ አቶ ኤዳኦ ፈጆ ዓለም አቀፍ የአዕምሮ ጤና ቀን ትናንት በተከበረበት... Read more »

የኢኮኖሚ ዕድገትን ያማከለ የቆሻሻ አወጋገድ ሥርዓት ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ:- ኢትዮጵያ በማደግ ላይ ያለውን ኢኮኖሚያዋን መሸከም የሚያስችል የደረቅና የፍሳሽ ቆሻሻ አወጋገድ ሥርዓት በመዘርጋት ከአካባቢ ብክለት ጋር ተያይዘው የሚመጡ የተለያዩ ችግሮችን ለመፍታት ትኩረት ሰጥታ መሥራት እንዳለባት የአካባቢ ደንና የአየር ንብረት ኮሚሽን... Read more »

ከግንባር ቀደም መምህራን ምን እንማር?

መምህርት ስመኝ ተሰማ በሐረሪ ክልል በጊሌላ ወረዳ ጀግኖች መታሰቢያ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት በማስተማር ላይ የሚገኙና 36 ዓመት የሥራ ልምድ አላቸው። መምህርቷ በትጉህነታቸው ተጠቃሽ ከሚባሉ መምህራን አንዷ ሲሆኑ ከትምህርት ቤት ጀምሮ እስከ... Read more »

ብርሃንና ሰላም በውጭ ምንዛሬ ችግር የህትመት ሥራዎችን ሊያቆም እንደሚችል አስታወቀ

አዲስ አበባ፦ ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የውጭ ምንዛሬ በአስቸኳይ ካልለቀቀለት ጋዜጦችን፣ፈተናዎችንና ሌሎች ህትመቶችን ከሁለት ወራት በኋላ ማተም ሊያቆም እንደሚችል ገለጸ። የድርጅቱ የኮርፖሬት ቢዝነስ ዴቨሎፕመንት ምክትል ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ጌታሁን ነጋሽ ‹‹ለህትመት... Read more »