የአገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ ከገጽታ ግንባታ ዘገባ ባሻገር ብሔራዊ ጥቅምን ማዕከል ያደረጉ ዘገባዎችን ከማቅረብ አኳያ ክፍተት እንዳለባቸው ይነገራል። ለመሆኑ በግድቡ ዙሪያ የሚሰሩ ዘገባዎች ምን ያህል ብሔራዊ ጥቅምን... Read more »
አዲስ አበባ፡- የግብጽ መንግሥት ታላቁን የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የውሃ አለቃቀቅና ሙሌት በተመለከተ አቅርቦት የነበረው መደራደሪያ ሀሳብ ኢትዮጵያን ለግድቡ ግንባታ የምታወጣውን ያህል የገንዘብ መጠን እንደሚያከስራት ተገለጸ፡፡ የውሃ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር... Read more »
አዲስ አበባ፡- በፌዴራል ስርዓቱ ክልሎች ራሳቸውን በራሳቸው የማስተዳደር ስልጣን ቢኖራቸውም ነባር ፓርቲዎች ድጋፍ እንሰጣለን በሚል ስም በከፍተኛ ሁኔታ ጣልቃ ይገቡ እንደነበር የቀድሞ የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ተናገሩ። አቶ አባተ ኪሾ በተለይ ከአዲስ... Read more »
በኢትዮጵያ ከሚንቀሳቀሱት 139 የፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል አንድም የሴት መሪ እንደሌለ የኢትዮጵያ ሴቶች ማህበራት ቅንጅት ዳይሬክተር ወይዘሮ ሳባ ገብረ መድህን አስታወቁ። በሀገራቱ የተጀመረውን ዘርፈ ብዙ ለውጥ ለማስቀጠልና የዴሞክራሲ ስርዓቱን ለማሳደግ የሴቶችን የፖለቲካ ተሳትፎ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የአዕምሮ ጤና ህክምና አገልግሎት በቂ ባለመሆኑ በአገሪቷ ከመጀመሪያ እስከ ከፍተኛ ደረጃ ባሉት ሆስፒታሎች 25 በመቶ ተደራሽ ለማድረግ እንደሚሰራ በጤና ጥበቃ ሚኒስቴር የዘርፉ ኤክስፐርት ገለጹ። በጤና ጥበቃ ሚኒስቴር የአዕምሮ ጤና ኦፊሰር... Read more »
• በ5 ወራት 30 ትራንስፎርመሮች ተሰርቆበታል አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ድርጅት በ2011 ዓ.ም 10 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር መሰብሰቡን ይፋ ቢያደርግም ከግንቦት ወር ወዲህ ከ30 በላይ ትራንስፎርመሮች ተሰርቀዋል።ድርጅቱ ከመጪው ታህሳስ ወር... Read more »
አዲስ አበባ፡- ህገወጥ የሰዎች አዘዋዋሪዎች 40 ሺህ ሕጻናትን በሕገወጥ መንገድ ከሀገር ለማስወጣት ሲሞክሩ መያዛቸውን በጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ የፀረ ሕገወጥ ዝውውር ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂ ኃላፊ ወይዘሮ ፈቲያ ሰኢድ አስታወቁ። ተጠባባቂ ኃላፊዋ ትናንት በኢንተር... Read more »
በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን ደንዲ ወረዳ የሚገኙት የዋሙራ ሰቆ ቀበሌ አርሶ አደሮች በሬን ከእርሻ እና ከውቂያ እራሳቸውንም ከአረም እና ከአጨዳ የሚገላግላቸውን ቴክኖሎጂ እየተላመዱ ነው።ስንዴ በማሽን እየታጨደና እየተወቃ ምርቱ በጆንያ ሲሰበሰብ ይህን... Read more »
በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የሚነሱ ግጭቶች መቋጫ ያለማግኘታቸው ጉዳይ ‹‹ያልተመለሱ የህዝብ ጥያቄዎች ስላሉና መንግሥትም ህግ የማስከበር አቅም አጥቶ ነው›› ብለው ለሚገልፁ አንዳንድ ወገኖች ግጭት ከመንግሥት አቅም በላይ ሆኖ በሀገሪቷ ሰላም ጠፍቷል የሚያስብል ደረጃ... Read more »
‹‹ቆሻሻ ሀብት ነው። አያያዙ ነው ቆሻሻ የሚያሰኘው። ለተለያየ አገልግሎት የሚውለው ኬሚካልም ለሚፈለገው ብቻ እንዲውል ካልተደረገ ክምችቱን ለማስወገድ የሚወጣው ወጪ የሀገር ኢኮኖሚን ይጎዳል›› ይላሉ በአካባቢ የአየር ንብረትና ለውጥ ኮሚሽን የደረቅና አደገኛ ቆሻሻ አያያዝ... Read more »