አዲስ አበባ፦ ለቱሪዝም፣ ለማዕድን፣ ለግብርናና ለኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ቅድሚያ በመስጠት በ 2022 ዓ.ም ከ10 ሚሊዮን ለሚበልጡ ወጣቶች የሥራ ዕድል ለመፍጠር ከማስተር ካርድ ፋውንዴሽን ጋር በመተባበር እየተሰራ እንደሚገኝ የሥራ ፈጠራ ኮሚሽን ገለጸ። ተጠሪነቱ... Read more »
. በየዓመቱ አንድ ነጥብ 592 ቢሊዮን ብር ዕዳና ወለድ ክፍያ ይጠበቅበታል አዲስ አበባ፡- የያዮ ማዳበሪያ ፋብሪካ በሽርክና ግንባታውን አጠናቆ ወደ ምርት ለማስገባት ባወጣው ጨረታ ሰነድ ያስገባው አንድ ድርጅት ብቻ መሆኑን፤ እስካሁን ከአራት... Read more »
አዲስ አበባ፡- የግንባታ ሥራው 83 በመቶ የደረሰው የበለስ 1 ስኳር ፋብሪካ በመጪው ሚያዝያ ወር የሙከራ ምርት እንደሚጀምር ስኳር ኮርፖሬሽን አስታወቀ። የኦሞ አንድ ስኳር ፋብሪካ ቀሪ የግንባታ ሥራዎችን ለማጠናቀቅ ከቻይና ኩባንያ ጋር ስምምነት... Read more »
አዲስ አበባ፡- በዘንድሮው በጀት አመት በሰብል ምርት አሰባሰብ ወቅት የምርት ብክነት እንዳይኖር ከፍተኛ ትኩረት ሰጥቶ እንደሚሰራ የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። የሚኒስቴሩ የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት ተወካይ ዳይሬክተር አቶ ዳንኤል ደንዳኖ በተለይ ለአዲስ ዘመን እንደገለፁት፤በ2011/2012... Read more »
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ የሀገሪቱን ወቅታዊ ሁኔታን አስመልክተው ከትናንት በስቲያ በሰጡት መግለጫ፤በኦሮሚያ ክልል በተፈጠረው የሰላም መደፍረስ የተጎዳው ሁሉም ነው፤ስለሆነም የህግ የበላይነት በማስፈን ህዝቡ እንዳይጎዳ መንግሥት የሚጠበቅበትን እንደሚተገበር አስታውቀዋል። የጠቅላይ ሚኒስትሩን መግለጫ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በቅርቡ በኦሮሚያ ክልል በተከሰተው ግጭት እጃቸው ያለበት አካላትን ተጠያቂ እንደሚያደርግ የክልሉ መንግስት ገለጸ። የክልሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ዴሬሳ ተረፈ በተለይ ለአዲስ ዘመን እንደተናገሩት፤በኦሮሚያ ክልል በአንዳንድ አካባቢዎች የተፈጠረውን... Read more »
አዲስ አበባ፡- ‹‹በመደመር እሳቤ ኢህአዴግም ሆነ አዲስ የሚመሰርተው ውህድ ፓርቲ ሊመሩበት እንደሚችሉ አስባለሁ›› ሲሉ የቀድሞው የኦነግ መሪ እና የፖለቲካል ሳይንስ ምሁሩ ዶክተር ዲማ ነገዎ አስታወቁ። ዶክተር ዲማ በተለይ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤... Read more »
አዲስ አበባ፡- የውጭ ሀገር ባለሀብቶች በድሬዳዋ ኢንዱስትሪ ፓርክ ክፍት በሆኑ ቦታዎች ላይ ሼዶችን በራሳቸው ገንብተው ለማምረት ፍላጎት እያሳዩ መሆናቸውን የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ኢንቨስትመንት ቢሮ አስታወቀ። በኢንቨስትመንት ቢሮው የፕሮጀክት ጥናትና ፕሮሞሽን አስተባባሪ አቶ... Read more »
ዛሬ ዛሬ ወጣቱ ለአገር ያለው ፍቅር ጥያቄ ውስጥ ስለመሆኑ በርካቶች ሲናገሩ ይደመጣል። ምሑራን ግን በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ተመስርቶ ወጣቱ የአገር ፍቅር ስሜት የለውም ከሚል ፍረጃ ይልቅ ወጣቱን ወደጥፋት የሚገፉ ምክንያቶችን ለይቶ መስራት... Read more »
አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ የተፈጠሩ የፖለቲካና የኢኮኖሚ ስብራቶችን ለመጠገን መደመር ትክክለኛ አማራጭ እንደሚሆን ተገለጸ። የጠቅላይ ሚኒስቴር ጽህፈት ቤት አማካሪ አቶ ሌንጮ ባቲ በተለይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለጹት፤ በኢትዮጵያ የተበላሸውን የፖለቲካ የኢኮኖሚ... Read more »