“የጨረታ መስፈርቱ ተወዳድረን እንዳናሸንፍ አድርጎናል” – ስራ ተቋራጮች አዲስ አበባ፡- የአገር በቀል ስራ ተቋራጮች የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን በሚያወጣቸው ዓለም አቀፍ የመንገድ ግንባታ ጨረታዎች ተወዳድረው ማሸነፍ እንዳልቻሉ ተገለጸ። የፋይናንስ አቅም ውስንነትና የጨረታ መስፈርቱ... Read more »
‹‹ችግሩን ለመፍታት ተጨማሪ ክፍሎች ይሰራሉ›› የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ በመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የተማሪ ክፍል ጥምረታ መሰረት በአንድ ክፍል ውስጥ 50 ተማሪዎች እንዲማሩ የሚፈቅድ ቢሆንም እስከ 105 ተማሪዎች እንድናስተምር ተገድደናል ሲሉ አባይ... Read more »
አዲስ አበባ፡-የትራፊክ አደጋን ለመከላከል በስድስት ሺህ 535 ኪሎ ሜትር መንገዶች ላይ በ306 ሚሊዮን ብር ወጪ የመንገድ ምልክት፣ ቀለም የመቀባትና አስፈላጊ የመንገድ ደህንነት ማሻሻያዎችን እየተሰሩ መሆናቸውን የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን አስታወቀ። የመንገድ ደኅንነትና ዳታቤዝ... Read more »
አዲስ አበባ፣ በአዲስ አበባ ከተማ በ2011 ዓ.ም የሊዝ ውላቸው ተቋርጦ ወደ መሬት ባንክ ከገቡት ይዞታዎች መካከል ለአልሚዎች የተላለፉ መሬቶች በካቢኔ ውሳኔ እንጂ በጨረታ ሂደት አለመሆኑ ተገለጸ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ባንክና... Read more »
በሀገሪቱ ከ3000 በላይ የወጣት ማዕከላት ቢኖሩም ከነዚህ ውስጥ የታለመላቸውን ወጣት ተኮር አገልግሎት እየሰጡ የሚገኙት 1455 ብቻ መሆናቸውን የሴቶች ሕጻናትና ወጣቶች ሚኒስቴር ገለፀ። “ጀርመን ፋውንዴሽን ፎር ወርልድ ፖፑሌሽን” /DSW/ በወጣቶች ሥነተዋልዶ ጤና ዙሪያ... Read more »
• ስምንት የጥበቃ ሰራተኞቼ በተደራጁ ሌቦች ተገደሉብኝ ብሏል አዲስ አበባ፡-ባለፉት ስድስት ወራት 100 ሚሊዮን ብር በሚያወጡ በ547 የቴሌኮም መሰረተ ልማቶች ላይ ስርቆትና ጉዳት የደረሰባቸው መሆኑን ኢትዮ-ቴሌኮም ገለጸ።ስምንት የጥበቃ ሰራተኞቹ በሌቦች እንደተገደሉም አስታውቋል።... Read more »
አዲስ አበባ፡- ‹‹ለታሪክ ያለን ግንዛቤ የተዛባው ታሪክንና ፕሮፖጋንዳን ባለመለየታችን ነው፣ ዋናው መረዳት የሚገባው የአገር ታሪክና የታሪክ ትምህርት የተለያዩ መሆናቸውን ነው›› ሲሉ የቀድሞ የትምህርት ሚኒስትር ዶክተር ጥላዬ ጌቴ አስታወቁ። ሚኒስትሩ ከአዲስ ዘመን ጋዜጣ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በጊኒ ሪፐብሊክ ጉብኝት በማድረግ ላይ የሚገኙት የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አቢይ አህመድ የኮናክሪ ወደብን ጎበኙ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሀገሪቱ ፕሬዚዳንት አልፋ ኮንዴ ጋር በመሆን ኦቶኖሜ ዴ ኮናክሪ ወደብን ጎብኝተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር... Read more »
ሀላባ ቁሊቶ፡- በሀላባ ቁሊቶ ከተማ በአንድ ዓመት ከ50 በላይ አዳዲስ የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች መጀመራቸውን የከተማ አስተዳደሩ ገለጸ፡፡ የከተማ አስተዳደሩ ምክትል ከንቲባና የፋይናንስና ኢኮኖሚ ጽህፈት ቤት ኃላፊ የሆኑት አቶ አንዋር ሰንዳፋ ለአዲስ ዘመን እንዳስታወቁት፤... Read more »
አዲስ አበባ፡- በቆዳ ንዑስ ዘርፍ ባሉ በዌት ብሉና ፕክል የበግ፣ የፍየልና የበሬ ቆዳ ላይ ተጥሎ የነበረው የኤክስፖርት ቀረጥ ሙሉ በሙሉ መነሳቱን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዲኤታ አቶ ተካ... Read more »