አዲስ አበባ፡- የከተማዋ የመንገድ መብራቶች ለማዘመን በስፋት እየሰራ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን አስታወቀ።በግጭትና በመሳሰለው ሳቢያ አገልግሎት አቁመው የቆዩ የመንገድ መብራቶችንም እየጠገነ እንዲበሩ ማድረጉን ጠቁሟል። የባለስልጣኑ የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ ጥኡማይ... Read more »
ታቦታቱ የሚያልፉባቸው አውራ ጎዳናዎች በበጎ ፍቃደኛ ወጣቶች ፀድተው፣ መተላላፊያ መንገዶቹና ዋና ዋና አደባባዮች በባንዲራ አሸብርቀው ይታያሉ። ታቦታት ከየአድባራት በካህናት፣ በዲያቆናት እና በምዕመናን ታጅበው በክብር ይወጣሉ።መተላለፊያ ጎዳናዎች በምንጣፍና በቄጠማ ጉዝጓዝ ደምቀዋል።ታቦታቱ ከየአብያተ ክርስቲያናቱ... Read more »
ጎንደር:- በጎንደር ከተማ በጥምቀት በዓል ከ460 ሚሊዮን ብር በላይ ለመሰብሰብ መታቀዱ የከተማ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ ፕሬዚዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት የጥምቀት በዓል ላይ ለመታደም ጎንደር ገብተዋል። የከተማ አስተዳድሩ ባህል ቱሪዝምና... Read more »
አዲስ አበባ፡- በህዳሴው ግድብ ዙሪያ ሲካሄድ የነበረው ድርድር የኢትዮጵያን መብት የሚያስጠብቅ እና ግብፅ ላቀረበቻቸው ያልተገቡ ጥያቄዎች ትክክለኛው መልስ የተሰጠበት እንደነበር የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ተናግረዋል። የድርድሩን ሂደትና ግድቡ... Read more »
‹‹ከህግ ውጪ የሚሰራ የለም›› ምርጫ ቦርድ አዲስ አበባ፡- አሁን ባለው የአባላት ምዝገባ ቅስቀሳና አሰራር ላይ በፓርቲ መካከል ልዩነት ያለው ድጋፍ እየተደረገ መሆኑን ያነጋገርናቸው ፓርቲዎች ሲገልጹ ምርጫ ቦርድ በበኩሉ ከህግና መመሪያ ውጪ የተፈጸመ... Read more »
አዲስ አበባ:- የደብረብርሃን ከተማ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸውን የውጭና የአገር ውስጥ ባለሀብቶች በመሳብ በአምስት ወራት ውስጥ ብቻ ከ10 ነጥብ አምስት ቢሊዮን ብር በላይ ማስመዝገብ መቻሉ ተጠቆመ። የደብረብርሃን ከተማ ከንቲባ አቶ ደስታ አንዳርጌ በተለይ... Read more »
አዲስ አበባ፡- ባለፈው በጀት ዓመት በአዲስ አበባና አካባቢው በ167 የርቀት ማስተባበሪያ ተቋማት ላይ በተደረገ የዳሰሳ ጥናት በህገወጥ የርቀት ትምህርት ሥራ ላይ የተሰማሩ 24 ተቋማት እንዲዘጉ መደረጉን የከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ ገለፀ።... Read more »
አዲስ አበባ፡- የአንበጣ መንጋን የመከላከል ሥራ ተጠናክሮ መቀጠሉን ያመለከተው ግብርና ሚኒስቴር አልፎ አልፎ የሚያመልጠውን መንጋ ለመቆጣጠር ህብረተሰቡ ከጥቆማ ጀምሮ የነቃ ተሳትፎ እንዲያደርግ ጥሪ አቅርቧል። በግብርና ሚኒስቴር የዕፅዋት ጥበቃ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ዘብዲዎስ... Read more »
ኢየሱስ ክርስቶስ በፈለገ ዮርዳኖስ ከመጠመቁ በፊት የሰው ልጅ ውኃን የሚያውቀው በመዓትነቱና በዕንቅፋትነቱ ነበር። በኖኅ ዘመን የሰው ልጅ የጠፋው በውኃ ነው። እሥራኤላውያን ከግብጽ ወጥተው ወደ ከነዓን ሲጓዙ መንገድ የዘጋባቸው የኤርትራ ባሕር ነበር። ኢያሪኮን... Read more »
-ለ65 ከፍተኛ የሰራዊት አመራሮች ሹመት ተሰጥቷል አዲስ አበባ፡- ለሰራዊቱ ከመንግስት የሚፈለገው ሙሉ ለሙሉ መሟላቱንና ሰላምን በማስከበር ሀላፊነቱንም እንደሚወጣ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትርና የጦር ሀይሎች ጠቅላይ አዛዥ ዶክተር አብይ አህመድ አስታወቁ። 65 ለሚሆኑ የሰራዊቱ... Read more »