አገራቱ የአንበጣ ስርጭትን ለመቆጣጠር በቅንጅት ለመስራት በሚያስችሏቸው ጉዳዮች ላይ መከሩ

አዲስ አበባ፡- የበረሃ አንበጣ የተስፋፋባቸው ኢትዮጵያ፥ ሱማሊያና ኬኒያ ስርጭቱን በቅንጅት ለመቆጣጠር በሚያስችሏቸው ጉዳዮች ላይ መከሩ፡፡ በአለም የምግብ ድርጅት አስተባባሪነት የየአገራቱ ሚኒስትሮችና የኢጋድ አመራሮች የአንበጣ መንጋ ስርጭትን በጋራ መቆጣጠር በሚያስችሏቸው ጉዳዮች ላይ ትናንት... Read more »

1 ሺህ 143 የቻይና ኩባንያዎች በኢትዮጵያ ተሰማርተዋል

– በኩባንያዎቹ 192 ሺህ ዜጎች ተቀጥረዋል አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ በተለያዩ ዘርፍ የተሰማሩ የቻይናውያን ፕሮጀክቶች ቁጥራቸው 1ሺህ 143 መድረሱን እና በፕሮጀክቶቹ ውስጥ ለ192 ሺህ ዜጎች ቋሚና ጊዜያዊ የሥራ እድሎችን መፍጠራቸውን የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ገለፀ።... Read more »

የፓርቲዎችን እንቅስቃሴና ስብሰባ ማገት ሌላኛው የምርጫ ስጋት

ነሐሴ 10 ይካሄዳል ተብሎ ለሚጠበቀው አምስተኛው አገር አቀፍ ምርጫ ፓርቲዎች የየራሳቸውን ዝግጅት በማድረግ ላይ ናቸው። አብዛኞቹ በየክልሉ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤቶችን በመክፈት ስራ ላይ ተጠምደዋል። ሌሎቹም አባሎቻቸውን በመመልመል የግንዛቤ ማስጨበጥ ስራ በማከናወን ላይ... Read more »

የዲያስፖራው ማህበረሰብ ለኢትዮጵያ ሰላም እንዲተባበር ማህበሩ ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ፡- በሀገር ውስጥም ሆነ ከሀገር ውጪ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን የማህበረሰብ ክፍሎች ለሀገራቸው የሰላም ግንባታ የበኩላቸውን ድርሻ እንዲ ያበረክቱ የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ማህበር ጥሪ አቀረበ። የማህበሩ ዋና ዳይሬክተር አቶ አብርሃም በላይ የካቲት 03 ‹‹ዲያስፖራው... Read more »

የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የከፋን ታሪክና ወግ ጠብቆ ለማቆየት የሚያስችል ቤተ መዛግብት ሊያቋቁም ነው

ቦንጋ፡- የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የከፋን ታሪክ፣ ባህልና ትውፊት የሚሰንድ ቤተ መዛግብት ሊያቋቁም ነው። ዩኒቨርሲቲው በከፋ ታሪክ ላይ የተጻፉ መዛግብትንና ድርሳናትን ለማሰባሰብ ከዞኑ ባለድርሻ አካላት ጋር በመስራት ላይ ይገኛል። የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶክተር ጴጥሮስ... Read more »

በምርጫው ሁሉም አሸናፊ እንዲሆን መወያየትና መደማመጥ ይቅደም

ኢትዮጵያ ከፊቷ የተጋረጡ በርካታ ችግሮች ያሉባት አገር ናት። የኑሮ ውድነት፤ ሥራ አጥነት፤ የጸጥታ ችግር፤ጽንፍ የወጣ ብሄርተኝነትና የሃይማኖት አክራሪነት እና ውሉ ያልታወቀው የ2012 ምርጫና የደቀነው ስጋት አፍጥጠው የመጡ ችግሮቻችን ናቸው። በተለይም ምርጫ 2012... Read more »

አዲስ አበባ ከአንድ ነጥብ ሁለት ቢሊዮን ብር በላይ መጠቀም አልቻለችም

አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ ባለፈው ዓመት ከምግብ ዋስትና ፕሮግራም ካፒታል በጀት ከተመደበላት አንድ ነጥብ ሶስት ቢሊዮን ብር ውስጥ የግዥ አቅም ባለመፍጠሯ አንድ ነጥብ 24 ቢሊዮን ብር መጠቀም እንዳልቻለች ተገለጸ።በጀቱን መጠቀም ያልተቻለው... Read more »

በቂሊንጦ ኢንዱስትሪያል ፓርክ የመጀመሪያው የመድኃኒት ማምረቻ ፋብሪካ ሊገነባ ነው

አዲስ አበባ፡- በቂሊንጦ ኢንዱስትሪያል ፓርክ የመጀመሪያ የሆነው የመድኃኒት ማምረቻ ፋብሪካ ሊገነባ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የፋብሪካው ግንባታ የመሠረት ድንጋይ ተቀምጧል፡፡ የፋብሪካው ሸሪክና የአፍሪኪዩር ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ታደሰ ተፈሪ የፋብሪካውን መገንባት አስመልክቶ ትላንት የመሠረተ... Read more »

በብስክሌት ፕሮጀክት ከሰባት ሚሊዮን ብር በላይ ባክኗል

አዲስ አበባ፡- በ2008 ዓ.ም በተተገበረው የብስክሌት ትራንስፖርት አገልግሎት ፕሮጀክት ከሰባት ሚሊዮን ብር በላይ መባከኑ ተገለጸ። በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ኃላፊ የነበሩት ዶክተር ሰለሞን ኪዳኔ ከኃላፊነታቸው ከመነሳታቸው በፊት ለአዲስ ዘመን... Read more »

አየር መንገዱ 70 በመቶ የምግብ ግብዓቶችን ከውጭ እንደሚያስመጣ ገለፀ

አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአቅርቦት ማነስ የተነሳ ለተጓዦች መስተንግዶ አቅርቦት የሚያውለውን 70 በመቶ የምግብ ግብዓቶችን ከውጭ እንደሚያስመጣ ገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ተወልደ ገብረማሪያም በቅርቡ የህዝብ ተወካዮች... Read more »