– ፓርኩ ውስጥ ገብተው ለማልማት 24 ባለሀብቶች ተመዝግበዋል አዲስ አበባ፡-በአምስት ነጥብ ስድስት ቢሊዮን ብር እየተገነባ ያለውና ለአንድ ዓመት ያህል የዘገየው የቡልቡላ የተቀናጀ አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርክ የመጀመሪያው ምዕራፍ ግንባታ መጠናቀቁ ተገለጸ።ፓርኩ ውስጥ ገብተው... Read more »
አዲስ አበባ፡- በትምህርት ፍኖተ ካርታው ምክረ ሐሳብ መነሻነት ለዩኒቨርሲቲ ጀማሪ ተማሪዎች 2ኛው ሴሚስተር የታሪክ ትምህርት ማስተማር እንደሚጀመር የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስትሯ ፕሮፌሰር ሂሩት ወልደማርያም የዩኒቨርሲቲ አመራሮች፣የታሪክ ተመራማሪዎችና ምሁራን በተገኙበት በኢትዮጵያና... Read more »
አዲስ አበባ፡- ‹‹የብልህ ጅምር›› የተሰኘውና ወጣት ጥንዶች ላይ ትኩረቱን ያደረገው የቤተሰብ ዕቅድ አገልግሎት መርሐ ግብር ሮድ ማፕ ፎር ኢንቲግሬቲንግ ስማርት ስታርት ኢን ኢትዮጵያ /RISE/ በሚል ስያሜ ወደ ሌሎች ክልሎችም ሊስፋፋ መሆኑን የጤና... Read more »
የወራቤ ከተማ ጎዳናዎች በህዝብ ጎርፍ ተሞልተዋል። ከጠዋቱ 12 ሰዓት ላይ በወራቤ ከተማ ጎዳናዎች የሚተመውን ህዝብ ያስተዋለ እንግዳ ሰው፤በእንግዴ ስሜት መዋጡ አይቀሬ ነው። ከአራቱም አቅጣጫ የሚተመው ህዝብ በአንድ ልብ መዳረሻውን ወራቤ ስታዲየም ያደረገ... Read more »
አዲስ አበባ ፣ በኦሮሚያ፣ በጋምቤላ፣ በአፋር ክልሎች የሚገኙ የተለያዩ ከተማ ነዋሪዎች ለውጡን የሚደግፉ ሰልፎች ማካሄዳቸው ተገለጸ፡፡ በኦሮሚያ ክልል የሻሸመኔ ከተማ፣ የምዕራብ አርሲ፤ የቡኖ በደሌ፣ የሀሮማያና የሌሎች ከተማ ነዋሪዎች ለውጡን የሚደግፍ ሰልፍ አካሂደዋል።በአፋርና... Read more »
ወራቤ፡- ‹‹ልጆቻችንን እስክርቢቶና እርሳስ፣ መጽሐፍ ቅዱስና ቁርአን እንጂ የጦር መሳሪያ አናሸክማቸውም›› ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሥት ባለስልጣናት በስፍራው እንደደረሱም የስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ አስተዳደርና... Read more »
የየካቲት 12 የሰማዕታት መታሰቢያ ቀንን አስመልክተን አሁን ‹እቴጌ መነን የልጃገረዶች አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት› ተብሎ የሚጠራው የቀድሞ ‹የካቲት 12 መሰናዶ› ትምህርት ቤት ጎራ አልን። ትምህርት ቤቱን እንደቃኘነው ከአሁኑ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ... Read more »
. 54 ነጥብ 528 ቢሊየን ብር ፈሰስ ተደርጓል . 39 ነጥብ 258 ቢሊየን ብር ቃል ተገብቷል . የብድር ጫና ከከፍተኛ ስጋት ወደ መካከለኛ ስጋት ወርዷል አዲስ አበባ፡- በ2012 የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት ከበይነ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በሜድሮክ እህት ኩባንያ ‹‹ሆራይዘን ፕላንቴሽን›› እየተገነባ ያለው የሸገር ዳቦ ማምረቻ ፋብሪካ ተጠናቆ ሥራ ሊጀምር የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ እንደደረሰ የፕሮጀክቱ ሥራ አስኪያጅ አስታወቁ:: በሆራይዘን ፕላንቴሽን የእቅድ ቢዝነስ ልማትና ፕሮጀክት ስራ አስኪያጅ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በመስኖ ልማት ዘርፍ በአጭርና የረጅም ጊዜ ዕቅድ በቆላማ አካባቢዎች ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን የፌዴራል መስኖ ልማት ኮሚሽን አስታወቁ። የመስኖ ልማት ኮሚሽነሩ ዶክተር ሚካኤል መሐሪ ከአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ... Read more »