የ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የፈተና ውጤት እንደ ሀገር የትምህርት ውድቀታችንን አደባባይ ላይ ያሰጣ ሰሞነኛ መነጋገሪያችን ሆኗል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ትምህርት ሚኒስቴር የትምህርት ጥራትን ለማስጠበቅ አዳዲስ አሠራሮችን መዘርጋቱን ተከትሎ ያለፉት የሁለት... Read more »
የሰላም መገኛዋ መንገድ ሰላማዊ ተግባቦት ብቻ ነው። ከሰላማዊ ተግባቦት ውጪ ሰላም ሊያመጣ የሚችል ሃይል በምድር ላይ የለም። ሰላማዊ ተግባቦት አገርና ሕዝብን አስቀድሞ ፖለቲካዊ መሻትን ያስከተለ ነው። ሰላማዊ ተግባቦት ሁሉም ሰው የተለየ እና... Read more »
(ክፍል አንድ) የዘንድሮው የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ውጤት እንደ ሀገር ፣ ሕዝብና ተቋማት ገመናችንን አደባባይ በማስጣት አንገታችንን አስደፍቶናል። አሸማቆናል። ከዚህም ባሻገር ተማሪዎች ብቻ ሳይሆኑ እኛም እንደ ሀገር ፣ ሕዝብና ተቋማት ከተፈታኞች ጋር መውደቃችንን... Read more »
የመነሻ ወግ፤ ከሁለት አሥርተ ዓመታት በፊት ይህ ጸሐፊ በአንድ የውጭ ሀገር በተገኘበት አጋጣሚ መረር ያለ ሞጋች የውስጥ ስሜት አጋጥሞት ነበር:: ያ ክስተት ያጠላው የሀዘን ድባብ ዛሬም ድረስ ደብዝዞ ሊጠፋ አልቻለም:: ሙግቱ አገርሽቶ... Read more »
ሽንቁሮቻችን ብዙ ናቸው። በዚህኛው ስንደፍን በወዲያኛው በኩል የሚያስተነፍስ ቀዳዳ እልፍ ነው። ጥንቃቄ የሚያሻቸው፣ ሊታከሙ የሚገባቸው ቁስሎቻችን እዚህም እዚያም አመርቅዘው ይታያሉ። ቅድሚያ የሚሹ አንገብጋቢ ጉዳዮቻችን እየበዙ ነው። እንደ ህዝብ ብዙ ይጠበቅብናል። ሆደ ሰፊነት፣... Read more »
ትራንስፖርት የሀገር የምጣኔ ሀብትና ዕድገት መሠረት ነው። አንዳንዶች ትራንስፖርትን የአንድ ሀገር ምጣኔ ሀብት የደም ሥር ነው ይሉታል። ጤና፣ ትምህርት፤ግብርና፣ ኢንዱስትሪ የሚሠምረውና ስኬት የሚኖረው የትራንስፖርት አቅርቦቱ የተሟላ ሲሆን ነው። ትራንስፖርት የተቀላጠፈ፤ ለሕዝብ ተደራሽ... Read more »
ሀገራዊ ሰላማችን በአዋሽ ወንዝ ተምሳሌታዊነት፤ ወንዝና ሰላምን ምን ያገናኘዋል? ምንም። ይሁን እንጂ፡- “ነገርን በለዛው፤ ጥሬን በለዛዛው” እንዲሉ ኮምጠጥና ጠነን ያሉ ርዕሰ ጉዳዮችን በምሳሌ ማዋዣ ለማፍታታት መሞከር፤ በአንባቢውም ሆነ በአድማጩ ልቦና ውስጥ መልእክቱ... Read more »
በሰላም ድርድር የተቋጨውና በሰሜኑ የአገራችን ክፍል ተፈጥሮ የነበረው ጦርነት አገሪቱን ብዙ ዋጋ አስከፍሏት አልፏል። ጦርነቱ ያስከፈለንን ውድ ዋጋ ለጊዜው እናቆየውና ከጦርነቱ ሊወሰድ የሚገባ ትምህርት ላይ እናተኩር። ከጦርነቱ ሦስት ቁልፍ ትምህርቶች ሊገኝ ይችላል... Read more »
በዴሞክራሲያዊ ስርአት የመንግስት ስልጣን ምንጭና ባለቤት ህዝብ ነው። በዚህም ምክንያት የስልጣን መንበሩን የያዘው መንግስት የህዝብ አገልጋይ ነው ተብሎ ይታሰባል። ዲሞክራሲ የህዝብ፣ በህዝብ እና ለህዝብ የቆመ ስርአት (a government of the people, by... Read more »
የኑሮ ውድነትን ከሚያባብሱ ነገሮች መካከል የነዳጅ ዋጋ ከፍ ማለት ከግንባር ቀደሞቹ መካከል ይመደባል። ባለፉት ሁለትና ሦስት ዓመታት ውስጥ የነዳጅ ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩም የሸቀጣ ሸቀጦችና ሌሎች መሠረታዊ ፍላጎቶች ዋጋ ከፍ እንዲል በማድረግ... Read more »