ተስፋ የተጣለበት የፋይበር ገመድ ዝርጋታ

በመላው ዓለም ለሰዎች ከፍተኛ ኢኮኖሚያዊ ዕድሎችን እያስገኘ የሚገኘው በይነ – መረብ (ኢንተርኔት) ሰዎች የኑሮ ሁኔታቸውን እንዲያሻሽሉ ከፍተኛ ሚና እየተጨወተ ይገኛል። ሰዎች ከዘመነ በይነ መረብ በፊት ነገሮችን አስቀድመው እንዲያገኙም ዕድል እየፈጠረላቸው ይገኛል፡፡ የሰዎች... Read more »

ደንን በተንቀሳቃሽ ስልክ መተግበሪያ

የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል በችግኝ ተከላ ረገድ እየተደረገ ካለው ርብርብ ጎን ለጎን የደን ጭፍጨፋን በመከላከል ረገድ ከፍተኛ ስራ ሊሰራ እንደሚገባ ይታመናል፡፡ ይሁንና በርካታ ሀገራት ለችግኝ ተከላ ከፍተኛ ትኩረት ሰጥተው እየሰሩ ያሉትን ያህል... Read more »

ሰው ሰራሽ አስተውሎት የጥንታዊ የእጅ ጽሑፎችን ምስጢሮች ለመግለጥ

በዓለማችን በተለይም በሀይማኖት ተቋማት እና በቤተመጽህፍት ውስጥ ብዙ ሺህ ዓመታትን ያስቆጠሩ ታሪካዊ የእጅ ጽሁፎች ይገኛሉ። እነዚህ የእጅ ጽሁፎች በብራና ላይ በእጅ የተጻፉ ሲሆኑ፣በዘመናችን እምብዛም በማይነገሩ ቋንቋዎች የተጻፉ ከመሆናቸው ባሻገር ናቸው። እነዚህን የሰው... Read more »

ለዲጂታል ኢኮኖሚ መሰረት የተጣለበት ዓመት

ዓለም በፍጥነት እየተለወጠች ነው። በዓለም ላይ እየተካሄደ ያለውን የለውጥ እንቅስቃሴ እያቀጣጠሉ ካሉ ነገሮች አንዱ ደግሞ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ነው። በከፍተኛ ፍጥነት ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን እየተካሄደባቸው ካሉት አንዱ የኢኮኖሚ ዘርፍ ነው። ዲጂታል ኢኮኖሚ ቅርጽ እየያዘ... Read more »

ለማዕድን ዘርፍ መላ እየሰጠ ያለ ቴክኖሎጂ

የማዕድን ዘርፍ በተለያዩ አደጋዎች የተከበበ ነው። በተለያዩ የዓለም ክፍሎች በማዕድን ቁፋሮ ዘርፍ የተሰማሩ ሰዎች ለተለያዩ አደጋ ተጋለጡ የሚል ዘገባ መስማት የተለመደ ነው። በማዕድን ቁፋሮ ዘርፍ ሌላኛው ከባድ ችግር በዘርፉ የተሰማሩ ከ15 ሺህ... Read more »

ከሰው ሠራሽ አስተውሎት ጋር ተያይዘው የመጡ ተግዳሮቶችን ለመቀነስ የወጡ መርሆዎች

“የወደፊቱ ህይወታችን እያደገ ባለው የቴክኖሎጂ ኃይል እና ቴክኖሎጂውን በምንጠቀምበት ጥበብ መካከል የሚደረግ ግብ ግብ ነው።” እንግሊዛዊው የአንፃራዊነት ንድፈ ሃሳብ እና በኳንተም ሜካኒክስ ሊቅ እና የፊዚክስ ኖቤል ሎሬት ስቴፈን ሀውኪንግ በአንድ ወቅት የተናገሩት... Read more »

“የዲፕ ፌክ” ምንነት፣ አሉታዊ ጎኑና መፍታሄው

“ዲፕ ፌክ” በቀጥታ ወደ አማርኛ ሲተረጎም ጥልቅ የሆነ በተንቀሳቃሽ ምስል የታገዘ ማታለል ማለት ነው:: የዘመናችን እጅግ አሳሳቢ የሆነው ይህ የማታለል ዘዴ የአንድን ግለሰብ በተለይም ታዋቂ ሰዎች ቀድሞ የነበረ ምስል፣ ድምጽ ወይም ተንቀሳቃሽ... Read more »

አረሞችን የሚለዩ፣ የሚያጠፉና በሰብል የሚተኩ ሮቦቶች

አረም የግብርና ዘርፍን አንቀው ከሚያዙ ሳንካዎች መካከል አንዱ ነው፡፡ከጊዜ ወደ ጊዜ ቁጥሩ እየጨመረ የመጣውን የዓለም ህዝብ የምግብ ፍላጎት ለማሟላት የግብርና ምርትና ምርታማነትን ለመጨመር ለሚደረገው ጥረት ዋነኛ ተግዳሮት እየሆኑ ካሉ ችግሮች አንዱ አረም... Read more »

ፍትሃዊነትን የሚያሰፍን ቴክኖሎጂ

እንደ ኢትዮጵያ በማደግ ላይ ላሉ ሀገራት መሬት መተኪያ የሌለው ሀብት ነው። ብዙ ነገራቸው ከመሬት ጋር የሚያያዝ ነው። በመሆኑም ይህንን መተኪያ የሌለው ሀብት በአግባቡ እና ለሚፈለገው አግልግሎት ማዋል፣ በቁጠባና በጥንቃቄ ማስተዳደር ከምንም በላይ... Read more »

ሳይንስና ቴክኖሎጂ

ኢትዮ ቴሌኮም አገልግሎቱን በመላ አገሪቱ በከፍተኛ ደረጃ እያሻሻለ ይገኛል። ለዓመታት በአዲስ አበባ ብቻ ይሰጥ የነበረውን የ4 ጂ አገልግሎትን በርካታ የክልል ከተሞች ተጠቃሚ መሆን ጀምረዋል። አሁንም በበርካታ የክልል ከተሞች የማስፋፋት ሥራዎችን በማከናወን ላይ... Read more »