“በመስከረም ወር የሚመሰረተው መንግሥት የሕዝብን ዘርፈ ብዙ ችግሮች በብቃት ሊፈታ የሚችል እንዲሆን ከወዲሁ ሥራ ተጀምሯል”ዶክተር ቢቂላ ሁሪሳ የብልጽግና ፓርቲ ሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ

በተለያዩ ውስጣዊና ውጫዊ ምክንያቶች ተራዝሞ የቆየው 6ኛው አገራዊ ምርጫ ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም መካሄዱ ይታወሳል፡፡ በዚህ ምርጫም ብልጽግና ፓርቲ መንግስት ለመመስረት የሚያስችለውን ድምጽ ማግኘቱን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል፡፡ በዚህ መሰረት... Read more »

“አሸባሪው ህወሓት አርሶ አደሩ ስራ በሚሰራበት ወቅት እየጠበቀ እሳት የሚለኩሰው ህዝቡ በተደራራቢ ችግር እንዲፈተን ስለሚፈልግ ነው”ዶክተር አረጋዊ በርሄ የትግራይ ዴሞክራቲክ ፓርቲ ሊቀመንበርና የህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ብሔራዊ ምክር ቤት ጽህፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር

ከዛሬ ስምንት ወር በፊት ትግራይን ሲያስተዳድር የነበረው መንግስት ባልታሰበና ባልተጠበቀ መንገድ አገርን ወዳልተፈለገ ሁኔታ የሚያስገባ ስህተትን በመፈጸም የሰሜን እዝን በተኛበት ገደለ፣ ማረከ፣ ንብረት ዘረፈ ፣አወደመ። ይህ አገርን የከዳ ተግባር ደግሞ ከፌደራል መንግስት... Read more »

«የእጽዋት በሽታን በስነህይወታዊ ዘዴ ማከም ተፈጥሮን ማከም ነው»ተባባሪ ፕሮፌሰር ተስፋዬ አለሙ የኢትዮጵያ ማይክሮ ባዮሎጂ ሶሳይቲ ፕሬዚዳንት

ተባባሪ ፕሮፌሰር ተስፋዬ አለሙ ይባላሉ። በአካባቢ ልማትና የትምህርት ጥራትና በእጽዋት በሽታ ላይ የሚሰሩ ናቸው። በኢትዮጵያ ደረጃ ባለስልጣን በደረጃ መዳቢዎች ኮሚቴነትና በኢትዮጵያ ባዮሎጂካል ሳይንስ ሶሳይቲ በፀሐፊነት ሰርተዋል። እንዲሁም በኢትዮጵያ ማይክሮ ባዮሎጂ ሶሳይቲ በፕሬዚዳንትነት... Read more »

”የራሱን ክልልም ሆነ ቦታ ጠፍጥፎ የሰራ ብሔርም ሆነ ግለሰብ የለም‘ ረዳት ፕሮፌሰር አበባው አያሌው የታሪክ መምህርና የቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለስልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር

ብዙዎችን በስነጥበብ ታሪክና በአጠቃለይ ታሪክ አስተምረው ለቁምነገር ያበቁ ናቸው። በርከት ያሉ ጥናትና ምርምሮችን በመስራት አገር ብሎም ግለሰቦች እንዲጠቀሙ ያደረጉም ስለመሆናቸው ይነገራል። በተለይም በአገር ወዳድነትና ታሪክ ነጋሪነታቸው እንዲሁም በአነቃቂ ንግግራቸው ብዙዎች ያውቋቸዋል። ከዚያ... Read more »

“ኢትዮጵያ የራሷን አቋም ከማስረዳት አልፋ ለአፍሪካ ህብረት ግርማ ሞገስ መመለስ የሰራችው ስራ የገዘፈ ነው” ረዳት ፕሮፌሰር ሳሙኤል ተፈራ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአፍሪካን ስተዲስ ትምህርት ክፍል መምህርና የሰላም ሚኒስቴር የፖሊሲ ጉዳዮች አማካሪ

የዛሬው የዘመን እንግዳችን የኢትዮጵያ ታላቁ ህዳሴ ግድብን ጉዳይ እና የሃገራቸውን ጥቅም ለማስከበር በአለም አደባባይ ቆመው ከሚሞግቱ ምሁራን መካካል አንዱ ናቸው። በተለይም ዲጂታል የመገናኛ ዘዴዎችን በመጠቀም ያለማንም ቀስቃሽነትና አስገዳጅነት በራሳቸው ተነሳሽነት የአረቡን አለም... Read more »

«የውጪ ተጽዕኖ የሚመጣው የውስጥ ቀዳዳ ሲያገኝ በመሆኑ የከፈትነውን ቀዳዳ መድፈን ያስፈልጋል»ዶክተር ዲማ ነገዎ የፖለቲካ ሳይንስ ምሁር

አብዛኛውን እድሜያቸውን ያሳለፉት በፖለቲካ እንቅስቃሴ ነው። በኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች እንቅስቃሴ ረዘም ላለ ዓመታት በማገልገል ስማቸው በግንባር ቀደምትነት ይጠቀሳል። ከአርባ ዓመታት በፊት ኦነግን ከመመስረት እስከ መምራት ድረስ ያገለገሉም ናቸው። በሽግግሩ ወቅትም በሚኒስትሮች ምክርቤት... Read more »

«የኢትዮጵያ ሰራዊት ማንኛውንም ትንኮሳ ለመመከትም ሆነ የአገርን ሉአላዊ አንድነት ጠብቆ ለማሻገር በቂ አቅም ያለው ነው»ብርጋዴል ጀነራል ተስፋዬ ሀብተማርያም የህብረተሰባዊት ኢትዮጵያ ጀግና ሜዳይ ተሸላሚ

መንግስት በትግራይ ክልል ላይ ሲያደርግ የነበረው የህግ ማስከበር ዘመቻ ተጠናቆ ወደሌላ ምዕራፍ ተገብቷል። መንግስት የእርሻ ወቅትን ታሳቢ በማድረግ እና የተባባሰ ጥፋትና ውድመት እንዳይከሰት በማለት የተናጠል ተኩስ አቁም በማድረግ ሰራዊቱ አካባቢውን ለቆ እንዲወጣ... Read more »

‟መጀመሪያ የተሾመው ጊዜያዊ አስተዳደር የህወሓት አመራር የነበሩትን ባለመንካቱና አሠራሩን ባለማሻሻሉ ውጤት ለማምጣት ሳይቻል ቀርቷል” አቶ ባርያጋብር አባይ የትግራይ ክልል ጊዜአዊ አስተዳደር የወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ሀላፊ

መንግሥት ላለፉት ሰባትና ስምንት ወራት በትግራይ ክልል የህግ በማስከበር ዘመቻ ላይ እንደነበር ይታወቃል በእነዚህ ጊዜያት ደግሞ በተለይም የጁንታውን ቡድን እንዳያንሰራራ አድርጎ ከመደምሰሱም ባሻገር ለህግ መቅረብ የሚገባቸውን ሰዎችም ወደህግ አቅርቧል በማቅረብ ላይም ይገኛል... Read more »

‹‹ብሄርተኝት እንደከረሜላ የሚጣፍጥ ቢሆንም ወደውስጥ ከገባ በኋላ መርዝ በመሆን አንዱን ከሌላው ጋር የሚያባላ ነው››አቶ ኦባንግ ሜቶ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች

ህወሓት ገና ከመጠንሰሱ ጀምሮ ያካሂድ የነበረው የሴራ ፖለቲካ ነው። ኢትዮጵያን ሲያስተዳድር በነበረባቸው ዓመታት ውስጥ ሰዎች በተፈጥሯቸው የተቸራቸውን መብት እንኳ ነጻ ሆነው እንዳያጣጥሙት ሴራውን ማር በመሰለ ነገር ሸፍኖ መርዝ እንዲውጡ ሲያደርጋቸው ቆይቷል። ይህን... Read more »

‹‹የአረንጓዴ ልማት ኢኮኖሚን ለማረጋጋት ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያበረክታል›› ዶክተር ዳዊት ሃዩሶ በዲላ ዩኒቨርሲቲ የኢኮኖሚክስ መምህር

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ስለ ዛፍ መትከል ሰሞኑን ለህዝብ እንደራሴዎች እንደተናገሩት ‹‹ዛፍ መትከል በሂደት ወደ ሀገር በቀል፣ ከዚያ ወደ ፍራፍሬ ከዚያ አካባቢ ተስማሚ የሆነውን እየመረጡ መሄድ አስፈላጊ ቢሆንም በጥቅሉ ዛፍ መትከል... Read more »