ጽጌረዳ ጫንያለው አርበኝነት እና ሽፍትነት እንደሙያና እንደመፍትሄ ይቆጠር በነበረበት ዘመን ሁሉም ትምህርቱን እያቋረጠ ወደ ጦርነት የተጓዘበት ነው አድዋ።ምክንያቱም የአገሩን ክብር ሊቀማ ነው ፤ እያንዳንድህ ልትገዛ ነው፤ ባሪያ ሆነህ ሌሎችን ልታገለግል ሲባል መቼም... Read more »
ወንድወሰን መኮንን አቶ ጥላሁን ጣሰው ዘለልክ የተወለዱት አዲስ አበባ ካዛንችስ ነው።የታዋቂው የመንዝና የሸዋ አርበኛ የፊታውራሪ ጣሰው ዘለልክ ልጅ ናቸው።ያደጉትና የተማሩት አዲስ አበባና ደሴ ወይዘሮ ስሒን ትምህርት ቤት ነው።በትምህርቱ መስክ በሕዝብ አስተዳደርና ሶሻል... Read more »
አስቴር ኤልያስ ቅርሶች የየዘመኑን አሻራ ጥለው ስለሚያልፉ የዚያን ዘመን ምንነት ተናጋሪና አመላካቾች ከመሆናቸው ጋር ተያይዞ የብዙዎችን ቀልብ የመሳብ አቅም አላቸው። ያለፈ ማንነትን ከመግለጽና ቀልብ ከመሳብ ጎን ለገን ለቱሪስት መዳረሻ ምክንያትም ስለሚሆኑ የአንድን... Read more »
አስቴር ኤልያስ ባለፉት አስርት ዓመታት ውስጥ በኢትዮጵያ መንገድም፣ ግድብም፣ ስታዲየምም ሆነ ሌሎችም ግንባታዎች በብዛት እየተካሄዱ ስለመሆናቸው ይታወቃል። በተለይ የኢትዮጵያም የአፍሪካም መዲና የሆነችው አዲስ አበባ ፈርሳ እየተገነባች ስለመሆኗ ሲነገርም ቆይቷል። በእነዚህ የግንባታ ሂደቶች... Read more »
ፕሮፌሰር በላይ ወልደየስ ይባላሉ። አዲስ አበባ ተወልደው ያደጉ ሲሆን፤ ትምህርታቸውን በንጉሱ ጊዜ በነበረው ሥርዓተ ትምህርት በየኔታ እግር ሥር ቁጭ ብለው ዳዊት በመድገም ጀምረው የአንደኛና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት በመንግሥት ትምህርት ቤት ተከታትለዋል። የዕድሜ... Read more »
የተወለዱት እና እስከ ስምንተኛ ክፍል ድረስ የተማሩት ጎንደር ነው።በመጀመሪያ ደብረሰላም አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ቀጥለውም ፋሲለደስ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መማር ጀምረው በመሀል ላይ በጊዜው የተማሪዎች ረብሻ ስለነበር በቤተሰብ ዝውውር ወደ አዲስ አበባ... Read more »
ብዙዎች ዛሬም ንጹሕ ውሃ ፍለጋ ረጅም ርቀት ይጓዛሉ፡፡ በገጠራማው የአገሪቱ ክፍል ያሉ ጥቂት የማይባሉ እናቶች ውሃ ፍለጋ ማለደው በመውጣት ከአውሬ ጋር ተጋፍተው እንደሚቀዱም ይነገራል፡፡ በከተማም ቢሆን ውሃ ፍለጋ አሊያም ጥበቃ ብቻ ጊዜያቸውን... Read more »
የኮንስትራክሽኑ ዘርፍ ከኢትዮጵያ በጀት 60 በመቶው የሚመደብለት ነው። ዘርፉ በአጠቃላይ የሀገር ውስጥ ምርት እድገት ውስጥ ከግብርናው ዘርፍ ቀጥሎ ከፍተኛ ስፍራ የሚሰጠው ሲሆን፣በስራ እድል ፈጠራም ተጠቃሹ ነው። ዘርፉ ከፍተኛ ሀብት የሚንቀሳቀስበት በርካታ ባለድርሻዎች... Read more »
ኢንጂነር ብርሀኑ ኃይሉ የተወለዱት ያደጉትም በምዕራብ ኢትዮጵያ ቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል አሶሳ ከተማ ነው። አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን እዛው ተከታትለው ጨርሰዋል። ከፍተኛ ትምህርታቸውን አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ምሕንድስና ኮሌጅ ገብተው በመማር በሲቪል ኢንጂነርነት የመጀመሪያ... Read more »
በአመት አንድ ቢሊየን ዶላር የውጪ ምንዛሬ እንደሚስገኝ እና ለ60 ሺ ዜጎችም የስራ እድል እንደሚፈጠር ይጠበቃል።ሞዴል ፓርክ በመባልም ይታወቃል።በአገሪቱ የሚገኙ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ሲገነቡ የእዚህ ፓርክ ተሞክሮ ጭምር እየተወሰደ ነው፤ የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ።በፓርኩ ለ35... Read more »