አንዳንዴም ፍልስፍናን የሆነ ቋጥኝ ነገር እናደርገውና አጠገባችን ያሉ፤ የራሳችን፣ የፍልስፍናዎቻችን መገለጫ የሆኑ ጥቃቅን ጉዳዮችን፤ የእኛነታችን መለያ፣ ማሳያ ወዘተርፈ የሆኑትን ልብ ሳንል እንቀራለን። ይህም ይጎዳናል፤ ጎድቶናልም። ችግሩ ሰም እና ወርቅ (እዚህ ጋ ተሰማ... Read more »
የዘመናዊ እና የጥንት የኢትዮጵያ ቋንቋዎችና ስነ-ጽሑፍ ምሁነታቸው፣ ጸሐፊነታቸው፣ ሀያሲነታቸው፣ ተርጓሚነታቸው፣ የመካከለኛው ዘመን ታሪክን፣ የግዕዝ ቋንቋን አዋቂና አጥኚነታቸው፤ እንዲሁም በጥልቅ ጥናትና ምርምር ስራዎቻቸው ገዝፈው የሚታወቁት አንጋፋው ምሁር ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ (1924–2013) በ89 ዓመታቸው... Read more »
የዚህ ጽሑፍ ዋና አላማ ስለ ኢትዮጵያ በሁሉም ዘንድ የሚታወቁትን፣ በአደባባይ የሚታዩትን፣ በእለት ተእለት የሚፃፉ የሚነገሩትን እውነታዎች ማንሳት ሳይሆን፤ በምትኩ የተዘነጉትን፣ አንዳንዴም እውነት ሁሉ የማይመስሉትን፣ በተለያዩ አውዶች ሊጠቀሱ እየተገባቸው ችላ የተባሉትን፤ ብርሀናቸው የደበዘዘውን... Read more »
የአፍሪካ የእስከ ዛሬ ጉዞ ቀላል አይደለም። በሁሉም ማለት በሚቻልበት ደረጃ ተቀፍዳ የኖረች ሲሆን ከነአካቴውም ከሁለት አገራት ውጪ ሌሎቹ በቅኝ አገዛዝ (አፓርታይድን ጨምሮ) እግር ተወርች ታስረው የኖሩ ናቸው። ነፃነታቸውንም ማግኘት የጀመሩት በ1950ዎቹ፣ አብዛኞቹም... Read more »
መሳሪያዎች ናቸው። ሁለቱም መግባቢያ ናቸው። ሁለቱም መረጃ ወይም መልዕክት ማቀበያ/ማስተላለፊያ ናቸው። ሁለቱም ሰብአዊ መሰረት ያላቸው፤ የሰው “ብቻ” ናቸው። ሁለቱም (ተቀባይ ሳይሆኑ) አቀባይ ናቸው። ሁለቱም የቋንቋ ክሂል ሲሆኑ ሁለቱም እውቀትን (በእውቀት ላይ የተመሰረተ... Read more »
በቅድሚያ “ዳርዊኒዝም” የሕያውን ዓለም ታሪካዊ እድገት የሥነ-ሕይወትን ዝግመተ ለውጥ ንድፈ-ሀሳብ ባመነጨውና የሰው ልጅ ከሰው መሰል እንስሳት የተገኘ ለመሆኑ ሳይንሳዊ ማረጋገጫ ማቅረቡ በሚነገርለት እንግሊዛዊው የተፈጥሮ ሳይንቲስት ቻርለስ ዳርዊን ስም የተሰየመ አስተምህሮ መሆኑን፤ ንድፈ-ሀሳቡ... Read more »
ፍቼ ጨምበላላ በቁሙ የሲዳማ ብሔር ዘመን መለወጫ በዓል ነው። በእርግጥ የዘንድሮው ሲዳማ ፍቼ ጨምበላላ የዘመን መለወጫ በዓል በኮቪድ-19 ምክንያት በአደባባይ ለመከበር አልታደለም። ከወትሮው በተለየ መንገድ በየቤቱና በየተቋማቱ ነው ተከብሮ የዋለው። በተጨማሪም በዓሉ... Read more »
ፖለቲካ አንድ ሲሆን በርእዮት ሲደገፍ ግን ዘርፈ ብዙ ነው። በ”-ኢዝም” ሲታገዝ ደግሞ አጥንትና ጉልጥምት አበጅቶ፣ ጎራ አስለይቶ ወይ በተመሳሳይ አሊያም በተቃራኒው፤ ካልሆነም በደጋፊነት፤ ወይም ገለልተኛነት ተርታ ያቆማል። ምንም ይሁን ምን ግን ዓለምን... Read more »
ድሮ ድሮ … እንዳንልም አልራቀም፤ ዛሬ ዛሬ … እንዳንልም ዛሬ አይደለም። መሀል ላይ ያለው እንዳንል ተገቢው የመሀል ቦታ ላይ አይደለም ያለው። እናስ? ዝም ብለን እንቀጥል። በእርግጥ ጉዳዩ የቅርብ እሩቅ እንጂ የሩቅ እሩቅ... Read more »
ግርማ መንግሥቴ በዘመነ ደርግ በ”ሶስቱ ሥላሴዎች” ስያሜ የሚጠሩትን በዘመኑ የኖረ ሳያውቃቸው (ሳያስታውሳቸው) አይቀርም። ይህ አይነቱ ታሪክና ባህል፣ ፖለቲካውንና ሃይማኖቱን በአንድ የማስተባበር፤ አስተሳስሮም ለአንድ አገራዊና ማህበራዊ ፋይዳ ሲባል ጥቅም ላይ ማዋል በራሱ እንደ... Read more »