
የዓለም ጤና ድርጅት የዓለምን ህዝብ በፍትሃዊነት፣ በትብብርና በገለልተኝነት እያገለገለ ያለ ተቋም ነው። ድርጅቱ የኮሮና ቫይረስ እ.ኤ.አ በታህሳስ ወር በቻይና ከተገለጸበት ጊዜ ጀምሮ ወረርሽኙን ለመከላከልና የሚያሰከትለውን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊና ቀውስን ለመግታት ኃላፊነቱን ከመወጣት ባለፈ... Read more »
ዓለማችን በተለያዩ ጊዜያት የተለያዩ ፈተናዎች ተጋርጠውባታል። በእነዚህ ፈተናዎች ወቅት አገራት የሚኖራቸው ትብብር ፈተናውን ለማለፍ የሚኖረው ድርሻ ቀላል አይሆንም። ዛሬም ዓለም ከጫፍ እስከ ጫፍ በአዲስ ፈተና ተወጥራለች፤ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ። ይህ ወረርሽኝ አህጉርም... Read more »
የኮሮና ቫይረስ በቻይናዋ ሁዋን ግዛት ተከስቶ ለዓለም የጤና ድርጅት ሪፖርት ከተደረገ እነሆ ዛሬ 104 ቀናት ተቆጠሩ። ይህ ወረርሽኝ ቀስ በቀስ ከቻይና ተነስቶ ዘርና ቀለምን ሳይለይ፤ ሀብትና ሥልጣን ሳይመርጥ፤ ሁሉንም የዓለም አገራት አዳርሷል።... Read more »
በሳይንሳዊ መጠሪያው ኮሮና ቫይረስ ይባላል። የኃያላኑን ጉልበት ያብረከረከ፤ ታዳጊ ሀገራትን ያስደነበረ የወቅቱ ዓለም አቀፍ ራስ ምታት ነው። የዓለምን ኢኮኖሚ ያመሰቃቀለ፤ ፖለቲካዊ ሁኔታን ሙሉ በሙሉ ያለዘበ ፤ ማህበራዊ ጉዳይን ያናጋ የ21ኛ ክፍለ ዘመን... Read more »
ዓለማችን ከሶስት ወራት በፊት ነበር ከቻይናዋ ሁቤይ ግዛት አስደንጋጭ ዜና የሰማችው። አደገኛና ገዳይ መሆኑ የተነገረለት ‹‹ኮሮና›› የተሰኘው ቫይረስ በግዙፍ የኢኮኖሚ ባለሀብቷ አገር መከሰቱ በተስተጋባ ቅፅበትም ኤሲያዊቷ አገር ከመደናገጥ ይልቅ ‹‹ወረርሽኝኙን ለመቆጣጠር የሚያስችል... Read more »
አውሮፓውያን አፍሪካን ለመቀራመት ወደ ጦርነት እየተጓዙ በነበረበት ወቅት በሴኔጋል ዋና ከተማ ዳካር ውስጥ ቡቦኒክ የተባለ ወረርሽኝ ተከስቶ በአንድ ዓመት ጊዜ በከተማዋ ይኖሩ ከነበሩ ህዝቦች 15 በመቶ ገደማ ማጥፋቱ ይነገራል። በወቅቱ ሴኔጋልን ያስተዳድር... Read more »

በእሥራኤል ምድር አገር ለመምረት ፍላጎት ያለው ማንኛውም የምርጫ ተወዳዳሪ ፓርቲ አሸናፊነቱን ለማረጋገጥ መቶ ሃያ መቀመጫዎች ካሉት የአገሪቱ ፓርላማ 61 ያህሉን ማግኘት ግድ ይለዋል ይህን ያህል ማሳካት ያልሆነለት ደግሞ ከሌሎች ተፎካካሪዎቹ ጋር ድምፁን... Read more »

የአለም መገናኛ ብዙኋን የሰሞኑ ትኩረታቸው የሆነው ታላቁ የህዳሴ ግድብ በተለያዩ ገፆቻቸው በስፋት ሽፋን ሰጥተውበታል፡፡በተለይም በሶስቱ ሀገራት መካከል የነበረው ድርድር ያለ ስምምነት መቋጨትና የአሜሪካ ጣልቃ ገብነት ዋንኛ ትኩረታቸው ነበር፡፡ ታላቁ የዜና አውታር ቢቢሲ፤... Read more »
የልዕለ ኃያሏ አገር መሪ ዶናልድ ትራምፕ ከቀናት በፊት የ36 ሰዓታት በረራ በማድረግ የህንድን ምድር ሲረግጡ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ተጨንቀውና ተጠበው ባዘጋጁት አስደማሚ የአቀባበል ስነስርአት በፍቅርና በስስት ተቀብለዋቸዋል፡፡ የኒውዴህሊው መንግስት አዲስ ያስገነባውና... Read more »
እንደ ኢትዮጵያውያን የዘመን አቆጣጠር 1888 ዓ.ም ዓድዋ፤ የኢጣሊያ መንግስት የቅኝ ግዛት ፍላጎቱን ለማሳካት ኢትዮጵያን የወረራው ዒላማ አድርጎ ገስግሶ በኢትዮጵያውያን ልዩና ታሪካዊ አንድነት በተሰጠ ምላሽ የሽንፈት ማቁን ተከናነበ። ጣልያኖች ዓድዋ ላይ ድል ከሆኑ... Read more »