አሜሪካዊቷ ግለሰብ ከኤችአይቪ ተፈወሰች

አሜሪካዊቷ ታካሚ በታሪክ ከኤችአይቪ ነፃ የሆነች የመጀመሪያዋ ሴት ሆናለች። ታካሚዋ ሉኪሚያ ለተሰኘው በሽታ እንዲሆን በማለት ከሌላ ሰው የስቴም ሴል ተለግሶላት ነው ከኤችኤይቪ የዳነችው። ኤድስን የሚያስከትለው ኤችአይቪ ቫይረስን በመቋቋም የሚታወቀው ስቴም ሴል የተሰጣት... Read more »

ተመድ የሱዳንን ፖለቲካዊ ቀውስ ለመፍታት የመጀመሪያውን የምክክር መድረክ ማጠናቀቁን አስታወቀ

በሱዳን የሚገኘው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት(ተመድ) ተልዕኮ በአገሪቱ ያለውን የፖለቲካ ቀውስ ለማስቆም ከሱዳን ፓርቲዎች ጋር ያደረገውን የመጀመሪያ ደረጃ ምክክር በትናንትው ዕለት ማጠናቀቁን አስታውቋል። የሱዳን የሽግግር ምክር ቤት ሊቀመንበር አብዱልፈታህ አል-ቡርሃን መንግሥት ማፍረሳቸውን ተከትሎ... Read more »

አሜሪካ በዩክሬን መዲና ኬቭ የሚገኘው ኤምባሲዋን ወደ ሌላ ከተማ ቀየረች

አሜሪካ በዩክሬን መዲና ኬቭ የሚገኘው ኤምባሲዋን ወደ ሌላ ከተማ ማዛወሯን አስታውቃለች። ዩክሬን የሰሜን አትላንቲክ ቃልኪዳን ጦር /ኔቶ/ እቀላቀላለሁ ማለቷን ተከትሎ እና ሩሲያ ጉዳዩን እንደማትቀበል በማሳወቋ በምስራቅ አውሮፓ ጦርነት ይቀሰቀሳል የሚል ስጋት ተደቅኗል።... Read more »

የአሜሪካና ብሪታኒያ ዛቻ ሩሲያ በዩክሬን ላይ ያላትን አቋም አይቀይረውም- ቭላድሚር ፑቲን

አዲስ አበባ፡- የአሜሪካ እና ብሪታኒያ ዛቻ ሩሲያ በዩክሬን ላይ ያላትን አቋም አይቀይረውም ሲሉ የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ተናገሩ፡፡ የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን እና የአሜሪካ አቻቸው ጆ ባይደን ከዩክሬን ጋር ተያይዞ በኔቶ አባል... Read more »

ደቡብ አፍሪካ በሚሊዮን የሚቆጠሩ የውጭ ዜጎች ከአገሪቱ እንዲወጡ የሚያደርገውን የቪዛ ሕግ አጸደቀች

አዲስ አበባ፡- የደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ በአገሪቱ በክህሎት ላይ ብቻ የተመሰረተ የስራ ቪዛ እንዲሰጥ የሚያዘውን ሕግ አጸደቁ። አገሪቱ የኢሚግሬሽን ሕጎቿን እያጠናከረች ሲሆን፥ ፕሬዚዳንቱ የተሻሻለውን የወሳኝ ክህሎት የስራ ቪዛ ማፅደቃቸው በአገሪቱ ውስጥ... Read more »

“አሸባሪው ሕወሓት በመጦሪያ እድሜያችን ተፈናቃይ አደረገን” – በአፋር ክልል የመጋሌ ወረዳ አዛውንቶች

አፍዴራ፡- አሸባሪው ሕወሓት በከባድ መሳሪያ በመታገዝ በከፈተባቸው ዳግም ወረራ ቤት ንብረታቸውን ጥለው መፈናቀላቸውን በአፋር ክልል የዞን ሁለት መጋሌ ወረዳ እናቶች ተናገሩ። ወ/ሮ አንድያ ሀመድ እና ወ/ሮ ከዲጃ ኢብራሂም የተባሉት አረጋውያን በተለይ ለኢትዮጵያ... Read more »

የሊቢያ ፓርላማ አዲስ ጠቅላይ ሚኒስትር ሾመ

የሊቢያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አዲስ ጠቅላይ ሚኒስትር መሾሙን አስታወቀ፡፡ ምክር ቤቱ ፋቲ ባሻጋን በአብደል ሃሚድ አል ዲቤይባ ምትክ ጠቅላይ ሚኒስትር አድርጎ በአብላጫ ድምጽ መሾሙን ቃል አቀባዩ አስታውቀዋል፡፡ ቃል አቀባዩ ካድ አል... Read more »

ሲአይኤ አሜሪካውያንን በሚስጥር እየሰለለ ነው ሲሉ ሴናተሮች ከሰሱ

ሁለት የአሜሪካ ሴናተሮች ሲአይኤ አሜሪካውያንን በሚስጥር እየሰለለ ነው ሲሉ ወነጀሉ። የአሜሪካው የስለላ ተቋም ሲአይኤ ከዚህ ቀደም እንዳደረገው ሁሉ አሁንም ዜጎቹን እየሰለለ ነው ብለዋል። ያለ ፍርድ ቤት ማዘዣ ሲአይኤ ዜጎች እየሰለለ እንደሆነ የተናገሩት... Read more »

ኡጋንዳ ለዴሞክራቲክ ኮንጎ ”ወረራ‘ 325 ሚሊዮን ዶላር እንድትከፍል ታዘዘች

ኡጋንዳ በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ግጭት ውስጥ በነበራት ሚና ምክንያት 325 ሚሊዮን ዶላር እንድትከፍል ተወሰነ። ዓለም አቀፉ የፍትሕ ፍርድ ቤት (አይሲጄ) በውሳኔው ኡጋንዳ እአአ ከ1998 እስከ 2003 ድረስ እንደ ወራሪ ኃይል ዓለም አቀፍ... Read more »

‹‹ፈረንሳይ ማሊን ጨምሮ የምዕራብ አፍሪካን አገራት

የአሜሪካ መንግሥት በሶማሊያ ዴሞክራሲ እክል ፈጥረዋል ያላቸው ባለሥልጣናት ላይ የቪዛ ማዕቀብ እንደሚጥል አስታወቀ::  የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን የቪዛ ዕቀባው በተቃዋሚዎች ላይ ኃይል በሚጠቀሙ መሪዎች ላይም ተፈጸሚ ይሆናል ብለዋል። ይህ የአሜሪካ... Read more »