ካራክተር ኤአይ ይባላል። “Character.ai” ወደሚለው ገጽ ከገቡ በሀሪ ፖተር፣ ኤሎን መስክ፣ ቢዮንሴ፣ ቭላድሚር ፑቲን እና ሌሎችም አምሳያ የተሠሩ ገጸ ባሕርያትን ያገኛሉ። እነዚህ የተሠሩት በሰው ሠራሽ አስተውሎት (አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ) ነው። ማንኛውም ሰው ከእውነተኛ... Read more »
በናይጄሪያ ማዕከላዊ ግዛት ኒጀር አንድ ነዳጅ ጫኝ ተሽከርካሪ ሰዎች እና የቁም እንስሳትን ከጫነ መኪና ጋር ተጋጭቶ ቢያንስ 48 ሰዎች መሞታቸው ተገለጸ። በሁለቱ መኪኖች ግጭት የተነሳው ከባድ ቃጠሎ ለሰዎች እና እንስሳት ሞት ምክንያት... Read more »
አዲስ አበባ፡- ሕጻናትን ለወሲብ ንግድ በማዘዋወር በፊሊፒንስ እና በአሜሪካ በጥብቅ ሲፈለግ የነበረው ተፅዕኖ ፈጣሪው ፓስተር በቁጥጥር ስር ዋለ። ፖሊስ እራሱን ‘የእግዚአብሔር ልጅ’ እያለ የሚገልጸውን ፊሊፒንሳዊውን አፖሎ ኩይቦሎይን በቁጥጥር ሥር ለማዋል የሚሰብክበትን ቤተክርስቲያን... Read more »
ምዕራባውያን ከፍተኛ ድጋፍ አላቸው ተብለው የሚጠረጠሩት የቬንዙዌላ ዋነኛ ተቃዋሚ ፓርቲ መሪ ወደ ስፔን ኮበለሉ። የተቃዋሚ ፕሬዚዳንታዊ እጩ የሆኑት ኢድሙንዶ ጎንዛሌዝ ወደ ስፔን መኮብለላቸውን የቬንዙዌላ መንግሥት አስታውቋል። መንግሥት የሚቆጣጠረው ብሔራዊ የምርጫ ኮሚሽን ባለፈው... Read more »
ዩክሬን ኢራን ለሩሲያ የባለስቲክ ሚሳይል አስታጥቃለች የሚለው ሪፖርት እረፍት ነስቶኛል አለች። የዩክሬን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የኢራን የባለስቲክ ሚሳይሎች ተላልፈው ወደ ሩሲያ እጅ ሊገቡ ነው የሚለው ሪፖርት እረፍት እንደነሳው ሰሞኑን አስታውቋል። ሚኒስቴሩ ለጋዜጠኞች... Read more »
አሜሪካ ለዩክሬን ተጨማሪ የ250 ሚሊዮን የጦር መሳሪያ ድጋፍ ማጽደቋን አስታወቀች በትናንትናው እለት የዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ቮላድሚር ዘለንስኪ ከአውሮፓ አጋሮቻቸው እና ከአሜሪካ የመከላከያ ሚኒስትር ጋር በጀርመን ተገናኝተዋል። በውይይቱ ጦርነቱን ለማስቆም በሩሲያ ላይ ተጨማሪ ጫናዎች... Read more »
የህንዱ ቪስታራ አየር መንገድ በትናንትናው ዕለት 234 መንገደኞችን አሳፍሮ ከህንዷ የንግድ መዲና ሞምባይ ወደ ጀርመኗ ፍራንክፈርት እየበረረ ነበር፡፡ ይሁንና ይህ አውሮፕላን በጉዞ ላይ እያለ መጸዳጃ ቤት ውስጥ የተጣለ አንድ ወረቀት ሲገኝ ተሳፋሪዎችን... Read more »
የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታኒያሁ የሀገራቸው ጦር ጋዛና ግብጽ ከሚጋሩት እና ስልታዊ ጠቀሜታ ካለው የፊላደልፊ ‘ኮሪደር’ እንደማይለቅ ተናግረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በእየሩሳሌም ለዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን በሰጡት መግለጫ ወደፊት በሚኖር ዘላቂ የተኩስ ማቆም... Read more »
በቤጂንግ የቻይና አፍሪካ መሪዎች ጉባዔ የተመድ ዋና ጸሀፊን አንቶኒዎ ጉቴሬዝን ጨምሮ ከ50 በላይ የሀገራት መሪዎች ተሳትፈዋል፡፡ የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ፒንግ ባደረጉት የጉባዔው መክፈቻ ንግግር ቻይና እና አፍሪካ ከመቼውም ጊዜ በላይ ምርጥ ግንኙነታቸውን... Read more »
የናይጄሪያን ሰንደቅ ዓላማ የቀረጸው ታይዎ አኪንኩንሚ ሕይወቱ ካለፈ አንድ ዓመት ቢሞላውም እስካሁን ሥርዓተ ቀብሩ አልተፈጸመም። ታይዎ አኪንኩንሚ ሀገሪቱ አሁን ላይ እየተጠቀመችበት ያለውን ሰንደቅ ዓላማ ቀለሞች በመምረጡ በመላው ሀገሪቱ የታወቀ ነው፡፡ ይህ ሰው... Read more »