እንደሚታወቀው ኢትዮጵያ የአፍሪካ ጣራ (Ethiopia is the roof of Africa.) ነች። ይህን ስንል ሌላውን ሁሉ ትተን አንዱን ብቻ ለመግለፅ ያህል እንጂ ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ሁሉንም ነች ማለት ይቻላል። ሁሉንም ትሁን እንጂ ምላሹ ግን... Read more »
የታላቁን የረመዳን ወርን መጠናቀቅን ተከትሎ 1442ኛው የኢድ አል-ፈጥር በዓል ግንቦት 5 ቀን 2013 ዓ.ም በመላው ኢትዮጵያ ተከብሯል። ከበዓሉ ቀደም ብሎ ደግሞ በርካታ የጎዳና ላይ የአፍጥር መርሃ ግብሮች በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች ተካሂደዋል። ለአብነት... Read more »
ኢትዮጵያውያን ዓርበኞች ወራሪውን የፋሺስት ኢጣሊያ አስተዳደር ድል ያደረጉበት 80ኛ ዓመት የድል መታሰቢያ ሰሞኑን፣ ሚያዝያ 27 ቀን 2013 ዓ.ም፣ ተከብሯል።የካቲት 23 ቀን 1888 ዓ.ም ዓድዋ ላይ ኢጣሊያ በኢትዮጵያ የደረሰባትን ሽንፈት ለመበቀልና ኢትዮጵያን የቅኝ... Read more »
አንተነህ ቸሬ ምርጫ 2013 ሊካሄድ ከ45 ቀናት ያነሰ ጊዜ ብቻ ቀርቶታል። የካቲት 22 ቀን 2013 ዓ.ም እንዲጀመር እቅድ ወጥቶለት የነበረው የመራጮች ምዝገባ ከክልሎች የሚገኘው የቢሮዎች ትብብር በመዘግየቱ፣ የእጩዎች ምዝገባ ቀናት ከተጀመሩም በኋላ... Read more »
አንተነህ ቸሬ ምርጫ 2013 ሊካሄድ ከሁለት ወራት ያነሰ ጊዜ ብቻ ቀርቶታል። በየካቲት ወር መገባደጃ ላይ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ስድስተኛውን ጠቅላላ ምርጫ በማስመልከት በተወዳዳሪዎች መካከል የምርጫ ክርክር የማከናወን ፍላጎት ላላቸው መንግስታዊ ያልሆኑ... Read more »
በአንተነህ ቸሬ ብዙ ዋጋ የተከፈለበት ለውጥ ሦስት ዓመታትን አስቆጠረ:: ለውጡ ብዙ ነገሮችን አሳይቶናል፤ እያሳየንም ነው:: ኢትዮጵያውያን አስተሳሰባቸውን የሚገልፁበትን እንዲሁም ድጋፍና ተቃውሟቸውን የሚያሳዩበትን ልምድ ከምክንያታዊነት አንፃር እንድንመዝነው ያገኘነው እድል ለውጡ ካሳየን ነገሮች መካከል... Read more »
ጽንፈኝነትና ውሸት ኢትዮጵያን ዋጋ ሲያስከፍል ኖሯል፤ እያስከፈላትም ነው። በተለይ ባለፉት 30 ዓመታት ይህ እኩይ ባህርይና ድርጊት ሕግ ተበጅቶለትና መዋቅር ተደራጅቶለት ሲቀነቀንና ሲተገበር ከመቆየቱ አንፃር ነገም ዋጋ ማስከፈሉ የማይቀር ይመስላል። የሰው ልጅ ከታሪክ... Read more »
አንተነህ ቸሬ ስድስተኛው አገራዊ ምርጫ እንዲካሄድ የተቆረጠለት ቀን ከሦስት ወራት ያነሰ ጊዜ ቀርቶታል፡፡ በምርጫው የሚወዳደሩ የፖለቲካ ፓርቲዎችም ይፋዊ የምርጫ ቅስቀሳቸውን ጀምረዋል፡፡ ታዲያ ፓርቲዎቹ የምርጫ ቅስቀሳ መርሃ ግብሮቻቸውን በአደባባይ ቢጀምሩም ሞቅ ያለው የምረጡኝ... Read more »
አንተነህ ቸሬ የዋጋ ንረት በየጊዜው ማሻቀብ እንጂ ዝቅ ማለት አልሆነለትም። ይህም የኅብረተሰቡን፣ በተለይም ዝቅተኛ ገቢ ያለውን የኅብረተሰብ ክፍል፣ ኑሮ እጅግ የከበደ እንዲሆን አድርጎታል። ለዋጋ ንረቱ የተለያዩ ምክንያቶች ሲጠቀሱ ቆይተዋል። የዶላር የምንዛሬ ዋጋና... Read more »
አንተነህ ቸሬ ለዛሬው ትዝብቴ መነሻ የሆነኝ ወቅታዊውና ከዚህ ቀደም ከአንድም ሁለት ጊዜ እንድጽፍ ያስገደደኝና ትዝብቴን ያካፈልኩበት ጉዳይ ነው። የኢትዮጵያ ጠላት ሆኖ ከሩብ ክፍለ ዘመን በላይ ኢትዮጵያን የገዛው ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህ.ወ.ሓ.ት)... Read more »