ስራ ፈጣሪው እንረዳዳ የአረጋውያን በጎ አድራጎት ማህበር

በአዲስ አበባ ከተማ ደጋፊ የሌላቸውን አረጋውያን ከሚንከባከቡ የበጎ አድራጎት ድርጅቶች መካከል እንረዳዳ የአረጋውያን በጎ አድራጎት ማህበር አንዱ ነው። ማህበሩ ላለፉት ሀያ ሶስት አመታት ይህን አገልግሎቱን ተደራሽ በማድረግ በርካታ አረጋውያንን ሲታደግ ቆይቷል። ለዛሬ... Read more »

አብርሃ በሃታ- መቄዶንያ የሀገር ባለውለታዎች ቤት

በሀረር ከተማ ደከር ሶፊ ወረዳ ማርያም ቤተክርስቲያን አካባቢ በሚገኘው ሰፊና በዛፎች በተሞላው ግቢ ነፋሻማውን አየር እየተመገቡ የሚንቀሳቀሱ በርከት ያሉ አረጋውያን ከወዲህ ወዲያ ሲንቀሳቀሱ ይታያሉ። በሌላው አቅጣጫ ደግሞ ሰብሰብ ብለው በተደረደረ ነጫጭ ኩባያዎች... Read more »

የተስፋ የጎዳና ልጆች ማቆያ – በሀረር

ወጣት ተስፋ አለባቸው ይባለል ተወልዶ ያደገው በሀረር ከተማ ነው፤ ሀረር የሀገር ልጅ በጎ አድራጎት ማህበር መስራችና ሊቀመንበርም ነው። ተስፋ ወላጅ አባቱን የማያውቀው ሲሆን እናቱንም በሞት የተነጠቀው ገና የሰባት ዓመት ታዳጊ ልጅ እያለ... Read more »

ከመደገፍ እስከ ስራ መፍጠር ‹‹በረካ በጎ አድራጎት››

አገር ሊመሰረት የሚችለው ሰዎች ተስማምተው በአንድ ህግ ስር ለመተዳደር ሲወስኑ ነው። በአለም ላይ የሚገኙ ሁሉም አገራት በሰዎች ስምምነት የተመሰረተ ቢሆንም የሀሳብ ብልጫ ለማግኘት ግን ጦርነትም አድርገዋል። ለዚህ ጥሩ ምሳሌ ልትሆን የምትችለው ኢትዮጵያ... Read more »

የአካባቢያቸውን ችግር በራሳቸው እየፈቱ የሚገኙ የበጎነት እጆች

በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ወጣቱ ማህበረሰባዊ ተሳትፎ እያደረገ ሲሆን አቅመ ደካማዎችን በማገዝ ረገድ ከፍተኛ ሚና እየተጫወተ ነው።የመረዳዳትና የመደጋገፍ ባህል በሁሉም ቦታዎች እየተቀጣጠለ ሲሆን በተለይ በተለያዩ ምክንያቶች የተፈናቀሉ ወገኖችን በመርዳት ወጣቱ ግንባር ቀደም ነው።... Read more »

ተመራቂዎችን ከስራ እያገናኘ ያለው ማህበር

በኢትዮጵያ ማዕከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ መረጃ መሠረት፤ ዕድሜያቸው ከ30 ዓመት በታች የሆኑ ዜጎች ቁጥር 71 ከመቶ ነው። ዕድሜያቸው ከ18 እስከ 34 ዕድሜ ያሉ ወጣቶች ቁጥር ደግሞ 25 ሚሊዮን የሚጠጋ ነው። በኦፊሴላዊ ግምት ብቻ... Read more »

ከልጅ እስከ አረጋውያን እየደገፈ የሚገኘው ‹‹ፊንጫ>>

በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ወጣቱ ማህበረሰባዊ ተሳትፎ እያደረገ ሲሆን አቅመ ደካማዎችን በማገዝ ረገድ ከፍተኛ ሚና እየተጫወተ ነው። የመረዳዳትና የመደጋገፍ ባህል በሁሉም ቦታዎች እየተቀጣጠለ ሲሆን በተለይ በተለያዩ ምክንያቶች የተፈናቀሉ ወገኖችን በመርዳት ወጣቱ ግንባር ቀደም... Read more »

በትምህርት ቤት ውስጥ እየጎለበተ ያለው የበጎነት ስራ

የተጓዳኝ ትምህርት ከክፍል ውጭ በተማሪዎችና በመምህራን ፈቃደኝነት ላይ ተመስርቶ ከመደበኛው የትምህርት ፕሮግራም ወይንም የክፍል ውስጥ የመማር ማስተማር ሂደት ውጭ ባለው ሰዓት የሚፈፀም ነው። የተጓዳኝ ትምህርት ምንጭ ከማህበራዊ ሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ፣ ተፈጥሮ ሳይንስ፣ ባህልና... Read more »

የነገን ትውልድ ቀራፂ ማዕከል

ድንበር ተሻጋሪ በጎ ፈቃደኝት ከቅርብ ጊዘያት ወዲህ እየተለመደ የመጣ ተግባር ነው። ነገር ግን የታሰበውን ያህል ወጣቶች ተሳትፎ እያደረጉበት አለመሆኑ ይነገራል፡፡በተለይ የኮቪድ-19 ወረርሽን ወደ አገሪቱ ከገባ በኋላ ወጣቶች በአካባቢያቸው ተደራጅተው አቅም ለሌላቸው ሰዎች... Read more »

በተማሪነት ወቅት የተጀመረ የበጎነት ስራ

ሰው ከእንስሳ ከሚለይባቸው ነገሮች መካከል አንዱ ከፍ ያለ አስተሳሰብ የሚያራምድ አእምሮ ባለቤት መሆኑ ነው፡፡ ይህ ከፍ ያለ አስተሳሰብ ከሚገለፅባቸው መንገዶች አንዱ ደግሞ ለሰዎች በምናደርገው ድጋፍ ነው፡፡ በአገራችን ሰዎችን መርዳት እንደ ጠንካራ ባህል... Read more »