“ጣሊታ” የቤተሰብ አልባዎቹ ቤተሰብ

ወይዘሮ አትክልት ጃንካ የተወለዱት አዋሳ አካባቢ ቢሆንም በስራ ምክንያት ወደ አዲስ አበባ በመምጣት እንጦጦ ኪዳነምህረት አካባቢ ረዘም ያለ ጊዜ አሳልፈዋል። እዛ እያሉም ስራቸው በአንድ የእርዳታ ድርጅት ውስጥ ስለነበርና ስራቸው ስለሚያገናኛቸው በአካባቢው ያሉ... Read more »

ውጤታማ ጉዞ -ከባኮ እስከ ሸገር

የገጠር ኑሮ አስቸጋሪ ነው በተለይ ለሴት ልጅ ብዙ መሰናክሎች ያሉበት የፈተና ቦታ ነው ቢባል ከእውነት የራቀ አይሆንም። በዛ ላይ የዓይን ብርሃንን ማጣት ደግሞ ህይወትን ምን ያህል እንደሚያመሰቃቅለው ለሁሉም ግልጽ ነው። አንዳንዶች ግን... Read more »

ለልጆች ጤናማ እድገት መሠረት የሆነው የቤተሰብ ሰላም

አቶ ሰለሞን ክብሩ (ስማቸው የተቀየረ) ለልጆቻቸው የሚሰስቱት ነገር የላቸውም፤ አቅማቸው በፈቀደ መጠንም ሁሉን ነገር ያሟሉላቸዋል፡፡ ባለቤታቸውና ልጆቻቸው ከምንም በላይ ቅድሚያ የሚሰጧቸው፤ የሚንከባከቧቸውና የመኖራቸውም ምክንያቶች ናቸው። ይህንን ልፋታቸውን ደግሞ ባለቤታቸው ወይዘሮ አረጋሽ ገብረሚካኤል... Read more »

የቤተሰብ አለኝታው ማህበር

ከግማሽ ምዕተ ዓመት በላይ የተሻገረው የኢትዮጵያ ቤተሰብ መምሪያ ማህበር የቤተሰብ ዕቅድ አገልግሎት መስጠትን የሚከለክለው ህግ ሥራ ላይ ባለበት ወቅት ነበር ስላልታቀደ እርግዝናና ጽንስ ማቋረጥ ማስተማር የጀመረው። በዚያ ዘመን በማኅበረሰቡ ዘንድ ደግሞ ብዙ... Read more »

ለአንድ ቤተሰብ አንድ ልጅ

ብዙዎቻችን ለአንድ ቤተሰብ አንድ ልጅ ስንባል የቻይናን ፖሊሲ ልናስታውስ እንችላላን። የኔ ጉዳይ ግን ወዲህ ነው። የራሳችንን ሀገራዊ ችግር በራሳችን ለመቅረፍ ስለተነሳ ሀሳብ። በከተማችን አዲስ አበባ በጎዳና ላይ የምናያቸው ህጻናት ቁጥር ስንት ይሆናል?... Read more »

ለህፃናቱ ተስፋን ያጎናጸፈ ቤተሰብ

ጽዱውና ሰፊው መንደር በበርካታ ቪላ ቤቶች ተሞልቷል። በግቢው ያሉት ልጆች ቡድን ቡድን ሠርተው በለምለሙ መስክ ላይ ይጫወታሉ። ለህፃናት መዝናኛ በተከለለውና የተለያዩ መጫዎቻዎች በሞሉት ሜዳ ላይ ደግሞ ዥዋ ዥዌ፣ ሸርተቴ፣ እሽክርክሮሽ፣ ወዘተ የሚጫወቱት... Read more »