ሰዎች በተፈጥሮአቸው ሥነ-ተፈጥሮአዊ (ሥነ-ሕይወታዊ) እንዲሁም ማህበራዊ (ሶሻል) ፍጡሮች ናቸው።ከዚህም የተነሳ በተፈጥሮ እንዲሁም በማህበራዊ ከባቢያቸው የሚከሰቱ የተለያዩ ክስተቶች ለጤናማነታቸውም ሆነ ጤና ለማጣታቸው መንስኤ የሚሆኑበት አጋጣሚዎች እጅግ ብዙ ናቸው።ይህም ማለት በራሳቸው (በውስጥ በተፈጥሮ አካላዊ... Read more »
ያነሰ እንዲሁም የበዛ ፍርሃት እና ጭንቀት ጤናማ ያለመሆናቸውን ያህል የተመጣጠነ ፍርሃት እና ጭንቀት ለጤናማ ኑሮ አስፈላጊ እንደሆኑ ይታመናል። ለምሳሌ በድቅድቅ ጭለማ ብቻችንን ወደ ቤታችን በሚወስደን ጠባብ መንገድ እየተጓዝን ነው እንበል…ከዛም ሁለት መላምቶችን... Read more »
አሁን ባለንበት ወቅት አለምን ያዳረሰው ወረርሽኝ ባህርን አቋርጦ በሀገራችን ከገባ ሳምንታት አስቆጥሯል። ታዲያ ይህን ወረርሽኝ እንዴት ተቀበልነው? በምንስ መልኩ ለማክሰም አስበናል? እንዲሁም ማህበረሰባችን ዘንድ ያለው የአመለካከትና የግንዛቤ ልዩነቶች ምን ይመስላሉ? እስኪ ተከታዩን... Read more »
የጤና ባለሙያዎች አገልግሎት የመስጠት ፍላጎት፣ የጊዜ እጥረት፣ የራስን ፍላጎት እውቅና አለመስጠት ወይም አለመገንዘብ፣ ፍርሃት፣ ጭንቀት ወይም ውጥረት ስሜት እያጋጠማቸው እንኳን ድጋፍ ከመጠየቅ ሊያግዷቸው ይችላሉ። የጤና ባለሙያዎች በተለያዩ አሉታዊ ተፅዕኖ ስር ወድቀው እንዳይጎዱ... Read more »
ስለ ህይወት ትርጉም ማሰላሰላችን ምን አልባትም ወጣ ያለ፣ አላዋቂ ወይም ጭንቀታም የሚል ስያሜ ሊሰጠን ይችላል። በሌላ ጎንም በዚህ ዘመን ሰዎች አንዳንዴ ሀዘን በተላበሰ ቅላፄ አንዳንዴም በቁጣ እናበምፀት ስሜት “ህይወት ትርጉም የለውም” ሲሉ... Read more »
የሚተቃቀፉ የውሃ ጥቅሎች ከአይን ከራቀው፤ ሰማይና ምድር ከገጠሙበት ማዶ እየተንከባለሉ ከባህር ዳርቻው ከነ ግርማ ሞገሳቸው ይደርሳሉ፤ ደግሞም ባሉበት ይረጋጋሉ። እርስዎ ከባህር ዳርቻው ከአሽዋማው ቦታ ፊትዎትን ወደ ባህሩ መልሰው ተቀምጠዋል። ድንገት አንድ ሰው... Read more »