አንዳንድ ቀን አለ። የቀን ጎዶሎ ይሉት ክፉ። ካላሉት ጥግ የሚያውል፣ ካላሰቡት መከራ የሚጥል። ካልገመቱት፣ የሚሰድ፣ ካላቀዱት ስር የሚወሽቅ። ይህን ቀን ደጋግመው ‹‹አይጣል! አያድርስ›› ቢሉት ከመሆን ይዘል አይመስልም። ደርሶ የነበረን ፀጋ ሲገፍ፣ ክቡር... Read more »
ማህበረሰባዊ የአስተሳሰብና የአመለካከት መሰልጠንን፣ በአጠቃላይ ዘመኑ የደረሰበትን ንቃት በተመለከተ፤ በዚህ በትዝብት ዓምዳችን ብዙ ብለናል። መሰልጠንን ስናነሳ ማንፀሪያ የምናደርገው አሜሪካና አውሮፓውያንን መሆኑ ግልጽ ነው። ሥልጣኔ ሲባል፤ የግድ በእነርሱ ‹‹ስታንዳርድ›› ብቻ መሆን አለበት ማለት... Read more »
በሰው ልጆች ማንነት ውስጥ አንዳንዴ ራስን የመውደድ ልማዶች ጎልተው ይታያሉ። ይህ እውነታ ደግሞ የተፈጥሯዊ ሥብዕና መገለጫ ነው። ከዚህ አኳያ ማንም ራሱን ከፊት አስቀድሞ ስለሌሎች ችላ ብሎ ቢገኝ ለምን ብሎ መቃወሙ ተገቢ ላይሆን... Read more »
የሠላም እጦትን እንደ አንድ መሠረታዊ ችግር ወስደን፣ “ሠላም ከሌለ ትምህርት የለም” ብለን ብንነሳ “ኧረ ሁሉም ነገር የለም” የሚል ተጨማሪና አጎልባች አስተያየት መነሳቱ የሚጠበቅ ነው። ምክንያቱም ሠላም ከሌለ ምንም ስለሌለ ማለት ነው። ነገር... Read more »
ወንደላጤ ጓደኛሞች አብይ ጾምን ለመቀበል ከአንድ ታዋቂ ስጋ ቤት ተቀምጠናል፡፡ ብርንዷቸውን ለመቁረጥ ያላቸውን የብር መጠን ሲያሰሉ ጥብስ ነው የምንበላው ብዬ ራሴን ከቁርጡ አገለልኩ፡፡ ጦይሌው ደግሞ “ዛሬስ የትኛው መጽሐፍ ቅዱስ ብርንዶ እንዳይበላ ከልክሎ... Read more »
ከቢሮዬ ብዙም በማይርቁ ህንፃዎች፣ በየፎቁ ማረፊያ ላይ ዘወትር የሚታየው የቡና አቀራረብ ይማርካል። እሱን ተከትሎ በወጉ ከሚቆላው ቡና ለአፍንጫ የሚደርሰው ልዩ መዓዛ ፣ የሻይ ቅመም ሽታ … ብቻ ምን አለፋችሁ ቦታውን አልፎ ለመሄድ... Read more »
በትምህርት ዓለም ያለፈ ሁሉ ስለ “ሳይንስ” ትምህርት ሲነሳ ሁሉም የየራሱ የሆኑ ትዝታዎች አሉት። ትዝታዎቹ ምንም ይሁኑ ምን ግን ምንጫቸውም ሆነ ምክንያታቸው ሳይንስን ከመጥላት የመነጨ እንደማይሆን በርግጠኝነት መናገር ይቻላል። በተለይ በአሁኑ፣ በዚህ ሳይንስ... Read more »
ድርጅታችን ከጤና ተቋማት ጋር በመተባበር በየጊዜው ለሠራተኞቹ የጤና ምርምራ ዕድሎችን ያመቻቻል:: በቅርቡም ከአንድ የጤና ተቋም ጋር በመነጋገር የተለያየ አይነት የጤና ምርመራዎች ተደርገዋል:: ከዓመታት በፊትም የአካል ደህንነት (General Wellness) ላይ የሚያተኩር ሥልጠና ተሰጥቶ... Read more »
ትምህርት በተጀመረበት ሳምንት ከአንድ የቤተሰብ አባል ጋር ሆነን ለዘመድ ልጆች ደብተር ለመግዛት በየሱቆች ዞር ዞር እያልን ነበር። ከአንደኛው ሱቅ ገዝቶ መጣ። የደብተሮችን ሽፋን እያየን እኛ ስንማር ከነበሩት ጋር እያነፃፀርን ነበር። እሱ የሒሳብ... Read more »
መቼም ዘንድሮ ይህ ማኅበራዊ ሚዲያ ይሉት ጉዳይ አያሳየን የለም። ሰሞኑን ከአንዲት ወዳጄ ገጽ ደርሶ ያየሁት አንድ ወሬ በእጅጉ ሲያስደንቀኝ ከረመ። ነገሩ እንዲህ ነው። አንድ ከፍ ያለ ባለ ክሬም ኬክ ዙሪያው በቀለማት ደምቆ... Read more »