ሶሎሞን በየነ የዛሬን አያድርገውና ድሮ ድሮ እንዲህ እየተባለ ይዜም እንደነበር አውቃለሁ። ወይ አዲስ አበባ ወይ አራዳ ሆይ አገርም እንደሰው ይናፈቃል ወይ? ተብሎ የተዘፈነላት አዱ ገነት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየናረ በመጣው የኑሮ ውድነት... Read more »
እስማኤል አረቦ ‹‹ሀብታም መንግስተ ሰማያትን ከሚወርስ ግመል በመርፌ ቀዳዳ ብትሾልክ ይቀላል›› የሚለውን ሃይማኖታዊ ጥቅስ በሰማሁ ቁጥር የእኛ ሀገር ስግብግብ ነጋዴዎች ትዝ ይሉኛል። መቀማትን እንጂ መስጠትን የማያውቁ፤ዋጋ መጨመርን እንጂ መቀነስን ያልተማሩ፤ መንጠቅ እንጂ... Read more »
መልካምስራ አፈወርቅ ‹‹ድሮ ድሮ ! ›› ብዬ ነገሬን አልጀምርም።የዛሬን አያድርገውና እያልኩም ጉዳዩን ማራቅ አልሻም።ላነሳው የፈለጉት እውነት አሁን እየሆነ ያለውን ሀቅ ነውና የታዘብኩትን እናገራለሁ።መናገሬ ለውጥ ካመጣ አሰዬው ነው።ካላመጣም አይገርመኝም።አዎ ! መናገሬን እቀጥላለሁ።ደሞ ለመናገር፡፡... Read more »
አሊሴሮ ሟች ከመሞቱ በፊት ያንቀዠቅዠው ነበር። በተለይ በሕዝብ አመጽ ተገፍቶ መቀሌ ከገባ ጀምሮ የጦርነት ነጋሪት እየጎሰመ፤ልዩ ኃይል እያደራጀ ፤ዕድሜያቸው ለጦርነት ያልደረሱ ህጻናትን መሳሪያ አስታጥቆ ትርኢት እያሳየ በአጠቃላይ በእብሪት ያዙኝ ልቀቁኝ እያለ ፤ለያዝ... Read more »
ወርቅነሽ ደምሰው አበው ‹‹ጠላቴን እኔ እጠብቀዋለሁ፤ ወዳጄን አንተ ጠብቅልኝ ›› ብለው የተናገሩት በምክንያት ነበር:: ጠላት የሚባለው አካል ከወዳጅ የሚለይበት የራሱ መለዮ ያለው ነው:: ጠላት አሳቻ ጊዜና ቦታ ጠብቆ ሊያጠቃ ይችላል የተባለ አካል... Read more »
ጌትነት ምህረቴ የዛሬን አያድርገውና ቀደምት አባቶቻችን የሚያደርጓቸው እርቆች፣ ህዝባዊ ውይይቶችና ማበረታቻዎች ፍሬ አፍርተው የህዝብን አብሮነት የሚያጠናክሩ፣ መተሳሰብን፣ መከባበርንና አንድነትን የሚያዳብሩ ሆኖው ቆይተዋል። ግጭቶችና መቃቃሮች ቢከሰቱም እንኳን በሰዎች ላይ የሚያደርሱት ጉዳቶች እምብዛም አይሆኑም... Read more »
አሊ ሴሮ አምባገነኖች ያሳዝኑኛል። ሲለቋቸው አንደተራራ ይኮፈሳሉ፤ ሲይዟቸው ደግሞ ጭብጥ አይሞሉም። ቀድመው የተዋረዱ በመሆናቸው ውርደት ብርቃቸው አይደለም። ከቀበሮ ጉድጓድ ውስጥ ተጎትተው ሲወጡ፤ በወጣትነታቸው የዘለሉትን ገደል ዛሬም እዘላለሁ ብለው ወድቀው ሲሰበሩ፤ ከሞቀና ከተንደላቀቀ... Read more »
ወርቅነሽ ደምሰው አበው ‹‹ክፉ አውሬ አይግባ ከሀገሬ፤ ከገባም አይልመድ፤ ከለመደም አይውለድ›› ይላሉ። ውዶቼ ይህንን አባባል ልብ በሉ እስቲ! መቼም የአውሬ ደግ ባይኖርም ‹‹ክፉ አውሬ ›› ግን ከአውሬዎች የተለየ አደገኛ በመሆኑ ምን ያህል... Read more »
ወርቅነሽ ደምሰው ወዳጆቼ! እንደምን ከረማችሁ? አሁንማ እድሜ ለዘመናዊ ቴክኖሎጂ ይሁንና በየደቂቃው እያገናኘን ነው። ሰላምታችን፤ ውሎ አዳራችንና ትኩስ ትኩስ መረጃዎችን እያፈሰሰለን ግንኙነታችን ጠንክሮ ተራቀቅን አይደል! ። ዓለም በግሎባላይዘሽን አንድ መንደር ከሆነ በኋላማ የምን... Read more »
መልካምስራ አፈወርቅ አበው ሲተርቱ ‹‹የተናገሩት ከሚጠፋ የወለዱት ይጥፋ›› ይላሉ። ወዳጆቼ! ይህ አባባል የዋዛ አይምሰላችሁ። የሰው ልጅ ከምንም በላይ ለቃሉ ታማኝ መሆኑን ያመለክታል።ብዙዎች ከመናገራቸው በፊት ለአንደበታቸው ቃል ይጨነቃሉ። አንዳንዶችም ቀን ቆጥሮ፣ ጊዜ ታስቦ... Read more »